Page 1 of 1

የተገንጣዮች መጨረሻና የጫንጮ ሕዝብ እግዚኦታ!!!

Posted: 26 Aug 2024, 14:33
by Horus

Re: የተገንጣዮች መጨረሻና የጫንጮ ሕዝብ እግዚኦታ!!!

Posted: 26 Aug 2024, 14:42
by Union
ማየት ማመን ነው አለ Horus :lol:

የ corridor ልማትን ደግፈው ነው እንዴ የወጡት ባንተ ቤት። corridoሩን ማየት ማመን ነው እያሉ ነው እንዴ እንዳንተ። :lol:

Corridoሩ እየተሰራ አይደል እንዴ፣ ለምንድነው ታዲያ ይሚሰለፍት? Celebrate ነው እኮ ማድረግ ያለባቸው

እነኝህ የልማት ጠሮች ናቸው። የፅንፈኛው ተከታዮች ነቸው። አሀዳዊ ናቸው አለ Horus በልቡ።፡ :lol: :lol:

Re: የተገንጣዮች መጨረሻና የጫንጮ ሕዝብ እግዚኦታ!!!

Posted: 26 Aug 2024, 14:46
by Noble Amhara
Abiy should be more worried about Chancho than Gondar!

Re: የተገንጣዮች መጨረሻና የጫንጮ ሕዝብ እግዚኦታ!!!

Posted: 26 Aug 2024, 15:00
by Horus
አንተም ተረኛ ነህ! የተገጣይ መጨረሻ ሁሉ እራሱ ፈርሶ ፣ ተበትኖ እራሱን ይበላል! ያንተም እጣ ፈንታ ይህው ነው ። በኢትዮጵያ የሚያሴርና የሚያምጽ ቱስ ቱስ ሁሉ ጠፊ ነው!
ተገንጣይ በ1001 ቀለም ይመጣል ፤ ግና ያው አንድ ቆሻሻ ቀለም ነው ፣ ጥቁር የሃዘን ቀለም!
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር !

Re: የተገንጣዮች መጨረሻና የጫንጮ ሕዝብ እግዚኦታ!!!

Posted: 26 Aug 2024, 15:03
by Right
Society is intertwined. So many lost their lives, their businesses, their children etc.
The ruling class’s tools like ethnic labels and religious frictions is not going to work when the economy is so bad.
Just wait for total economic collapse.

Re: የተገንጣዮች መጨረሻና የጫንጮ ሕዝብ እግዚኦታ!!!

Posted: 26 Aug 2024, 15:28
by Horus