Page 1 of 1

ፀባይ ከገዙ ብቻ ነዉ የምንለቅላቸዉ፤ ጉድ እዩ!

Posted: 26 Aug 2024, 12:09
by DefendTheTruth
ለካስ ኢትዮጵያ ቆልፋባቸዋለች፣ ፀባይ ከሌላ ዉሃ እንደ ልብ የለም! ዉኃ ሕንጅሩ!
የወደ ፊቷ አለም ወሳኝ ሃብት በኢትዮጵያ እጅ ገብቶዋል! አሁን ሄደዉ ይፎክሩ!

እርግጠኛ አይደለሁም ግን እነዚህ ስድስት ማስተንፈሻዎች ናቸዉ መሰለኝ በሰከንድ ዉስጥ 2800 ኪዩብክ ሜትር ያፈሳሉ የተበሉት፣ ዛሬ ላይ የሰሩት 4ቱ ብቻ ናቸዉ።

ይህን ቀዳዳ ኢትዮጵያ የመክፈት ግዴታ የለባትም፣ ተርባይኑን መቶ የምያለፈዉ ብቻ ነዉ የምፈሰዉ ማለት ነዉ።

ዋ ተብለዋል፣ ኢትዮጵያ ላይ ለዘመናት የፈፀሙት ደባ፣ አሁን ተመልሶላቸዋል። ግብፅ እጁዋን በትሰበስብ ይሻላታል። አለዚያ ቁልፍ ማድረግ ነዉ!


Re: ፀባይ ከገዙ ብቻ ነዉ የምንለቅላቸዉ፤ ጉድ እዩ!

Posted: 26 Aug 2024, 12:22
by DefendTheTruth
ከአሁን ቦኋላ ኢሳያስ አፈወርቂ ከቀይ ባሕር በገበቴ ዉሃ ጨልፎ ሆዶ የጌታዉን አልሲሲ እግር ማጣብ ይችላል፣ በኢትዮጵያ ዉሃ እንደ ልብ መንሞሻሞሽ ቀርቶዋል። እየትሞሻሞሹ ና ተመልሶ ደግሞ እንደ ልብ መንፈራገጥ የለም!

Re: ፀባይ ከገዙ ብቻ ነዉ የምንለቅላቸዉ፤ ጉድ እዩ!

Posted: 26 Aug 2024, 13:21
by Noble Amhara
Gerds 2 turbines powered 17% of Ethiopia

Now with the grand new opening of 2 more turbines GERD will now power 34% of Ethiopia

This means urban areas can Modernize much more efficiently ( not only addis )

Re: ፀባይ ከገዙ ብቻ ነዉ የምንለቅላቸዉ፤ ጉድ እዩ!

Posted: 06 Sep 2024, 07:13
by DefendTheTruth
ኢትዮጵያን እየወገህ፣ ዉሃ ደግሞ እንድለቀቅልህ ትመኛለህ፣ ጉድ የሆንክ አገር!