ተው ውረድ..... አንወርድም...ተው ውረድ አንልወርድም
Posted: 26 Aug 2024, 09:50
ተው ዉረድ እኔ አልወርድም ..
ተው ውረድ እኔ አልወርድም ...
... እንዲያ ስንባባል አለብኝ ጭልምልምምም ጭልምልምም
.. ያንተ አገር ትግራይ
.. የኔ አገር ፍንፍኔ
ከወንዙ ባሻገር ..አገር የለኝም እኔ..
...
ያአንተ አግር ወዲያ...የእኔ አገር ወዲህ
... ያም አገር ይሄም አገር..
https://www.tiktok.com/t/ZTNTXFeem/
