Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Digital Weyane
Member+
Posts: 9838
Joined: 19 Jun 2019, 21:45

Re: በህወሓት የተዘረፈው $30 ቢልየን ዶላር የት ገባ?

Post by Digital Weyane » 25 Aug 2024, 20:13

ትግራይ ሀገሬ ሞኝ ነሽ ተላላ የሞተልሽ ቀርቶ የገደለሽ በላ። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry:

Fiyameta
Senior Member
Posts: 19960
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: በህወሓት የተዘረፈው $30 ቢልየን ዶላር የት ገባ?

Post by Fiyameta » 25 Aug 2024, 21:11

Monthly Salary of TPLF Cyber Cadres

eden/Sarcasm/kerenite/AbyssiniaLady = $6,000 a month for each nickname, for a total of $24,000 a month. (the highest paid TPLF cadre)

almaze/Misraq = $6,000 a month for each nickname, for a total of $12,000 a month.

Justice Seeker/ANTICO/QB = $6,000 a month for each nickname, for a total of $18,000 a month.

Abere / DefendTheTruth/Dama= $6,000 a month for each nickname, for a total of $18,000 a month.

Axumezana/Tigray People/Mesob/Right= $4,000 a month for each nickname, for a total of $16,000 a month.

union/Belaynesh/ = $1,000 a month for each nickname, for a total of $2,000 a month.

Thomas H = $6,000 a month

Selam/ = $6,000 a month

Meleket= $6,000 a month

Eripoblikan = $6,000 a month

etc...etc....

Abdisa
Member+
Posts: 6263
Joined: 25 Apr 2010, 19:14

Re: በህወሓት የተዘረፈው $30 ቢልየን ዶላር የት ገባ?

Post by Abdisa » 25 Aug 2024, 23:49

Tigraway activist Natnael Mekonnen said his team followed TPLF's agent provocateurs after holding a "down down Ethiopia" protest in DC and they found them at a strip club throwing away thousands of dollars on naked strippers while playing TPLF music. :lol: :lol: :lol: :lol: :mrgreen:

Abdisa
Member+
Posts: 6263
Joined: 25 Apr 2010, 19:14

Re: በህወሓት የተዘረፈው $30 ቢልየን ዶላር የት ገባ?

Post by Abdisa » 26 Aug 2024, 00:09

Some of the stolen $30 billion dollars was used to buy air tickets for the 6 agame terrorists captured at the Bole Airport. :twisted: :twisted:


Meleket
Member
Posts: 4806
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: በህወሓት የተዘረፈው $30 ቢልየን ዶላር የት ገባ?

Post by Meleket » 29 Aug 2024, 01:59

Meleket wrote:
27 Aug 2024, 11:15
ኣብዚ እንሄካ ኤርትራዊ ጭዉነት ዝዓሰሎ መትከል ናትና ናይ ኤርትራዉያን ደያኑ ማእከልን መስመርን viewtopic.php?f=2&t=290103
Meleket wrote:
25 Feb 2022, 04:19
ኃዉና ወዲ Hawzen ብዛዕባና ዚበልካዮ ዛይመስል’ኡ!

ኤርትራውያን ደያኑ ማእከልን መስመርን ኵናት ኣብ ዞባና ዳግማይ ኪባራዕ ኣይንደልዪን ኢና።

እቱይ ኵናት ዚምነ ኣካል “ኣነ ክደርፈልካ ንስኻ ተወርወር” እናበለ ብደም ንጹሓት ኪወራዘ ኣይነፍቕድን’ና።

እቱይ ንኵናት ዚዋጢ ኣካል “ኣኅዋት ህዝብታት ሕድሕዶም ኣብ መጋርያ ኵናት ንኪልብለቡን ንኪሓሩን” ኪዋጢ ሱቕ ኢልና ኣይንርእዮን።

ከምቱይ EPLF/PFDJ ናይ ሕዝቢ ኤርትራ ኢዩ ንብሎ፡ TPLF ድማ ናይ ሕዝቢ ትግራይ ኢዩ።

ከምቱይ ን EPLF/PFDJ ምድምሳስ ዘይከአል፡ ንTPLF ድማ ምድምሳስ ኣይከአልን’ኡ። [ክልቲኡ ተፈቲኑ ርኢናዮ’ና!] :mrgreen:

ከምቱይ ኣብ EPLF/PFDJ ጀጋኑን ውፉያትን ተጋደልቲ ዛለዉ፡ ኣብ TPLF ድማ ጀጋኑን ውፉያትን ተጋደልቲ ኣለዉ።

ከምቱይ መሰል ሕዝቢ ኤርትራ ኪኽበር ንደሊ፡ ከምኡ ድማ መሰል ሕዝቢ ትግራይ ኮነ ኣምሓራ ኪክበር ንደሊ።

ነዙይ ሓቅታት ስለ እንፈልጥ፡ “ዓለም ብኵናት ወረ-ኵናት ተጸሚዳያ’ሞ፡ ኣብ ዞባና ድማ ኵናት ይሸርጠጥ” ዚብል ናይ ዛይብሱላት ዘረባ ንቓወሞዓለምለኻዊ ዛዕባ፡ ቴርሞሜትር ኮነ ባሮሜትር ናይ ዞባና ኪከውን ምምራጽ ምስ መትከል “ርእስኻ ምኽኣል” ኣይሳነን። ንሰላም እኵል ዕድል ኪወሃብ ይግባእ። መንግሥቲ ኤርትራዉን እንተዀነ፡ ካብ ናይጀሪያ ሰባት መጺኦም ንጐረባብትና ከላዝቡ ክሳብ ዚፍትኑ፡ ሱቕ ኢሉ ምርኣዩ ኣይግድን፡ እንታይ ደኣ ከም መጠን ጐረቤት፡ ንTPLF ኮነ ዴምሕት ምስ PP ኮነ ምስ ወልቀቶት ከላዝቦም ብዘይምስልካዪ ተደጋጋሚ ተበግሶታት ኪወስድን ንሰላም ህዝቢ ኤርትራን ህዝቢ ትግራይን ህዝቢ ኢትዮጵያን ግዲኡ ኪገብር ይግባእ፡ ምእንቲ ሰላም ቀርኒ ኣፍሪቓ ከይሰልከካ 'ብዓቕልን ትዕግሥትን' ምስራህ የድሊ። ከም ገሊኦም ዛይብሱላት ኣኅዋትና፡ ኵናት ምሽርጣጥን ምስዋርን ማንም በሃም ዚኽእሎ'ኡ፡ እቶም ሓቀይና ጀጋኑ ምእንቲ ሰላም ኢዮም ዚጽዕቱ።

መንግሥቲ ኢትዮጵያ ኣብ ዜካይዶ ሃገራዊ ልዝብ ነታ "አየር ላይ የተበተነ ዱቄት" ዚበላ ንTPLF ኪጽንብር ዲዩ ኣይኮነን፡ ንመንግሥቲን ህዝቢን ኢትዮጵያ ዚምልከት ጕዳይ’ኡ። በዙይ በለ በቱይ ኤርትራውያን ደያኑ ማእከልን መስመርን፡ ኣብ ክንዲ ንሰላምን ንምይይጥን ዝርርብን ልዝብን ብሱል ሃሳባት ምፍሳስ፡ ነጋሪት ኵናት ንዚወቕዑ ዕሸላዊ ኣተሓሳስባ ንዘለዎም ዝንቡዓት ኣካላት፡ ብኤርትራዊ ጭዉነት ዓገብ ምባልና፡ ንአሳዋርነት ዚፍንፍን ሥልጡን ኤርትራዊ ውርስናን ባህልናን ስለዝኾነ’ኡ።

ኣይዞኻ ሕዝቢ ትግራይ፡ ሕዝቢን መንግሥትን ኤርትራ ወትሩ ከምትማሊ ኣብ ጐድን’ካ ኢዩ።
ኣይዞኻ ሕዝቢ ኢትዮጵያ፡ ሕዝቢን መንግሥትን ኤርትራ ወትሩ ከምትማሊ ኣብ ጐድን’ካ ኢዩ።

ሓቂ ምስ ገለጽና ንሓሶት ነሸቝርራ፣
ፍለጡና በሉ ንሕና ኢና ኤርትራ ራ ራ ራ ራ ራ ራ ራ ራ!
:mrgreen:
Hawzen wrote:
24 Feb 2022, 19:59
Meleket wrote:
24 Feb 2022, 04:30
ዛይመስል’ኡ! . . . የማይመስል ነገር ለኢትዮጵያዉያን ኣትንገር። :mrgreen:

ኢትዮጵያዉያን የምክክር መድረክ ፈጥረው ሆነ እርስበእርስ ተደራድረው፡ ያለፈው አልፏል ብለው፡ ሰላም ለማስፈን ጥረት ላይ ይገኛሉ፡ ከቻልክ በሃሳብ አግዛቸው፡ ካልሆነ ደግሞ “የጦርነት ነጋሪት በመጎሰም ወንድማማቾች እርስ በእርስ እንዲተላለቁ ነገር አትቆስቁስ:lol: ፡ እንዲህ ዓይነት ተግባራትን ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ ጨዋነትን ስለማያመለክት ነውርም ስለሆነ እንጠየፈዋለን።
:mrgreen:
Brother Meleket,

It looks like you are worried about your beloved TPLF... Do you think Ethiopians will allow the terrorist TPLF group to take part in the national dialogue organized by the Federal government??

If so, I wish you good luck with that :lol: :mrgreen: :oops:

Dedebit is always dedeb
R.I.P Abay Tigray and TPLF terrorist group
Axumezana wrote:
27 Aug 2024, 09:52
While TPLF was in power the main propaganda was Tigray had become too rich from the looted money from other parts of Ethiopia( ተሰርቆ ወደ ትግራይ ከሚጫነው ንብረት የተነሳ፥ ትግራይ ልትሰጥም ነው). Now you claim the opposite. The truth is that the Tigray people were doing their best to come out of poverty similar to other Ethiopians. Live with the fact that TPLF shall continue to be active in the politics of Tigray, Ethiopia and the Horn Africa.
ወደ ቁምነገሩ ስንሄድ ወያኔዎች ከኢትዮጵያ ንብረት መዝረፍ የጀመሩት በጎንደሩ ትልቅ ጀኔሬተር ነው የሚሉ ጐንደሬዎች ሞልተዋል። በፎቶም አስደግፈው ማስረጃቸውን ሲያቀርቡ ባንድ ወቅት አስተውለናቸዋል። ኣብዛኛው ዝርፊያ የተካሄደው በትግራይ ህዝብ ትግል ስም ቢሆንም ቅሉ፡ ገንዘቡ ግን የገባው በጥቂት ሞላጫ ሌቦች የስርቆት ኮረጆ ውስጥ እንደሆነ ይታወቃል።

ለማንኛውም የወያኔው ደብረጽዮን፡ በሰለጠነ መንገድ ከማንኛውም አካል ጋር በሰላም ለመነጋገር ዝግጁ ነን ካለ ዘንዳ፡ በሰለጠነ መንገድ የኤርትራና የኢትዮጵያን ደንበር በሄግ ብይን መሰረት፡ ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ፡ መሬት ላይ በማመላከት የበኩሉን አስተዋጽኦና ገንቢ ሚና እንዲጫወት አሁንም ሰላማዊ ጥሪያችንን እናቀርብለታለን፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር። viewtopic.php?f=2&t=308857&

ጠቅላዩ እንደሆነ ለዚህ ዓላማ ስኬት የማይታጠፍ ቃላቸውን በፓርላማ ውስጥ አሰምተዋል።
Fiyameta wrote:
25 Aug 2024, 21:11
Monthly Salary of TPLF Cyber Cadres

.. .. ..
Meleket= $6,000 a month

etc...etc....
ለጠቅላላ ዕውቀት ቢያነቡት ይጠቀማሉ viewtopic.php?f=2&t=290749

Fiyameta
Senior Member
Posts: 19960
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: በህወሓት የተዘረፈው $30 ቢልየን ዶላር የት ገባ?

Post by Fiyameta » 29 Aug 2024, 02:11

Agame thieves using the stolen $30 billion dollars to oil their lie machine did not produce the intended outcome. But for these illiterates with the lowest IQ in the world, comforting themselves with their own lies is how they justify squandering the stolen money. To each his own. :P :P

Meleket
Member
Posts: 4806
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: በህወሓት የተዘረፈው $30 ቢልየን ዶላር የት ገባ?

Post by Meleket » 29 Aug 2024, 03:24

Meleket wrote:
20 Aug 2024, 03:34
Fed_Up wrote:
20 Aug 2024, 02:25
ቅቅቅቅቅቅ ምድረ ወያኔ አንድ ላይ ተሰብስበው እያሞረቱ ነው:: ብድብድ ህዝብ::

ምድረ ፈሳም ሁላ:: ያቃተሽ ሁሉ ኤርትራ ላይ ማላከክ አመል አርገሽዋል ምድረ ጠኒያም ሁላ:: 80 አመታት ሙሉ ያደማችሁን ሂሳብ አልተወራረደም:: የኤርትራ ህዝብ እፎይ የሚለው ዝርፍጧ የድሆች ቁንጮ ተስፋፊዋ ካንሰር ኢትዮጵያ የምትባል አገር ስትበተን ብቻና ብቻ ነው:: በማን ቆመሽ ማንን ታሚያለሽ:: የሰው ፈላጊ የራሱን ያጣል:: ቅንቅናም ከርሳም ህብብ::
“ኢትዮጵያ ስትበታተን ዝም ብለን ኣናይም።” . . . “ኢትዮጵያ እንዳትፈረካከስ አስፈላጊውን ሁሉ መስዋእትነት እናደርጋለን።” . . . “ኢትዮጵያና ኤርትራ ሁለት የተለያዩ ህዝቦች ናቸው ዬሚል ታሪክ የማያውቅ ብቻ ነው።” . . . ወዘተ ሲባልስ ዬት ነበርክ ወዳጃችን: “ጅቡ ከሄደ በኋላ እንደ ውሻ የምትጮሀው” ብለናል እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር። ይሄን የጉራ ኣባባልህ ኣሁን ሳይሆን ያኔ ከኣመታት በፊት ብታሰማን ኖሮ ትንሽ ባመንህ ነበር። 'እንትን' ማለቴ ተራ ካድሬ በበላበት ይጮሃል ዓይነት አደረግኸው እኮ።

የኤርትራ ሆነ የኢትዮጵያ ህዝብ እፎይ የሚለው የጋራ ድንበሩ በህጋዊ ብያኔው መሰረት ወረቀት ላይ ሳይሆን መሬት ላይ ሲመለከትና ሁለቱ ህዝቦች በዓለም ኣቀፋዊ ህግ ጥላ ስር እንደልብ ሲናገዱ ነው እንጂ ኣንዱ ሲበተን ወይ ሲበታተን ኣይደለም።
ለጠቅላላ ዕውቀት የኛ የኤርትራውያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ነጻ እይታን ረጋ ብለው እንዲያነቧቸው በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር ጋብዘናችኋል።
viewtopic.php?f=2&t=290749
viewtopic.php?f=2&t=291645&
viewtopic.php?f=2&t=302194&
viewtopic.php?f=2&t=308857&

Fiyameta
Senior Member
Posts: 19960
Joined: 02 Aug 2018, 22:59

Re: በህወሓት የተዘረፈው $30 ቢልየን ዶላር የት ገባ?

Post by Fiyameta » 30 Aug 2024, 05:37

Agame thieves used the stolen money to hire this homeless fentanyl junkie to amplify their lies on a street corner. :lol: :lol: :lol: :mrgreen:
Please wait, video is loading...


Post Reply