Page 1 of 1

ኢትዮጵያ! የአፍሪካ አገራት ደፋር ተዋጊ ኮርማ፥ ግብፅ እና ጥቋቋር ኅዳጣን ቡችለቿ ከርማዋን ኢትዮጵያ ለመጥል ብዙ ታከቱ ቡችሎቹ የኮርማውን ጡጫ ግብፅ ደግሞ ጥፊውን ላሠች።

Posted: 25 Aug 2024, 12:03
by Abere
ኢትዮጵያ! የአፍሪካ አገራት ደፋር ተዋጊ ኮርማ (bull) ግብፅ እና ጥቋቋር ኅዳጣን ቡችለቿ ከርማዋን ኢትዮጵያ ለመጥል ብዙ ታከቱ ቡችሎቹ የኮርማውን ጡጫ ግብፅ ደግሞ ጥፊውን ላሠች።

Egypt and her black puppies (minority Shabia-Eritrea, Sudan, Italian-Somalia) she raised made rent less effort to hold the energetic bull (Ethiopia) by the horn, but so far they little puppies got the hard kick from Ethiopia ;and an Arab loud mouth, Egypt, received a constant slap on her face. Both Egypt and her black little puppies, being former colonies, still are living in stone age colonial era thinking. Given Ethiopia, a non-colonized country ever on planet earth, they think they can shovel their colonial masters rule into Ethiopia, which Ethiopia does not give a damn. As once the loud mouth Arabic Egypt, accidently leaked, on a live TV her parliament would support all little puppies around Ethiopia to stop the flow of the natural river of Ethiopia, the marriage between the black puppies of Shabia-Eritrea and Italian-Somalia is an open secrete. Then what Ethiopia has to do is keep scre.wing the puppies ( make them squeak) and kick Egypt's are more - such as by building large scale irrigation farming, diverting good amount of Abay river to the central part of Ethiopia; procuring as most advanced weapons as Egypt. Egypt is one of the underdeveloped countries that does not have technology nor produce one - she buys or gets donation from the USA. This is something Ethiopia can do as well. If Ethiopia can raise fund to build Abay Dam, she too can raise to buy the heaviest and modern weapon as Egypt. Besides, most countries use other nations as their political battle ground to fight off. That means, Ethiopia has to build an alliance with a country that wants to counter Egypt in long term vision - that country could be, fore instance, Israel.

As for the black puppies of Shabia-Eritrea and Italian-Somalia, I do not even give them a damn - they are a less than week work or harvest in the battlefield. What is very important is, Ethiopia has to get her house in order - stop this so-called ethnic/tribal federation. kil-all. We all see now, the mother of the kill-all ( kilil) Woyane are eating each other.

በትግራይ በኩል ያለው ገሃዳዊ እውነታ ወያኔዎች እኩይ ራዕያቸው ከሰሮ የጎሳ ክልል ትሪ ተበልቶበት አልቆ እየሰቀሉ ነው። ተረኛው ኦሮሙማ ከዚህ በመማር የጎሳ ክልል በማፈራረስ ወደ አገራዊ ራዕይ እና ሉአላዊነት፤ ሰዋዊ ህገ-መንግስት እና መንግስት ወደ ማቋቋም የሚገባበት ዕድል ላይ ማተኮር ቢሆን። የጎሳ ክልል የግብፅ ሃሳብ እና ህልም መፈንጫ ነው።


Re: ኢትዮጵያ! የአፍሪካ አገራት ደፋር ተዋጊ ኮርማ፥ ግብፅ እና ጥቋቋር ኅዳጣን ቡችለቿ ከርማዋን ኢትዮጵያ ለመጥል ብዙ ታከቱ ቡችሎቹ የኮርማውን ጡጫ ግብፅ ደግሞ ጥፊውን ላሠች።

Posted: 25 Aug 2024, 14:24
by Axumezana
አበረ ጠላትን መናቅ ዋጋ ያስከፍላል፤ ኢትዮጵያ አሁን መንግስቷ የደከመ፥ ስርአት አልበኝነት የነገሰባት፥ የሌቦች፥ መናኻርያ፥ ናት።

Re: ኢትዮጵያ! የአፍሪካ አገራት ደፋር ተዋጊ ኮርማ፥ ግብፅ እና ጥቋቋር ኅዳጣን ቡችለቿ ከርማዋን ኢትዮጵያ ለመጥል ብዙ ታከቱ ቡችሎቹ የኮርማውን ጡጫ ግብፅ ደግሞ ጥፊውን ላሠች።

Posted: 25 Aug 2024, 15:42
by Abere
ጠላት የሚያሸንፈን እኛ ትንሽ ሁነን ስንገኝ ብቻ ነው። አዎ! ኢትዮጵያ በጎሳ ፓለቲካ ምክንያት እራሷ እጅግ አዋርዳለች - በዚህም ምክንያት ኅዳጣን ጠላቶቻችን ጫማ ለመላካት ሌት ከቀን ቁመው ይገኛሉ። ለምሳሌ አስካሪዎች የ24/7 ብቸኛ ስራቸው መረጃ ፎረም ላይ በጥገኝነት መገኜታቸው ነው። የድንጋይ ዘመን የጎሳ ክልል ፓለቲካ የሙጥኝ ብሎ ጨምድዶ የ21ኛ ክፍለ-ዘመን ምጡቅ አገር እና ህዝብ ሉ አላዊነቱን በክብር የሚጠብቅ ውድ ህይወቱን ለክቡር አላማ ሊሰዋ እጅግ ያስቸግረዋል። ኢትዮጵያ በመጀመሪያ እራሷን ትንሽ ቦታ እና ትንሽ አሳብ ነጻ ማውጣት የግድ ይላታል። በእርግጥ ነው ይህ ትንሽ ሃሳብ እና ተራ ቦታ የመገኜት የቤት ስራ የተሰጣት የጠላት አጄንዳ ነው። ይህ አጄንዳ መቀደድ አለበት። ኋላ ቀር የጎሳ ክልል እና የጎሳ ኢ-ህገመንግስት ሲቀደድ የጠላቶቻችን ህልም ሙሉ በሙሉ ይቀደዳል።
Axumezana wrote:
25 Aug 2024, 14:24
አበረ ጠላትን መናቅ ዋጋ ያስከፍላል፤ ኢትዮጵያ አሁን መንግስቷ የደከመ፥ ስርአት አልበኝነት የነገሰባት፥ የሌቦች፥ መናኻርያ፥ ናት።

Re: ኢትዮጵያ! የአፍሪካ አገራት ደፋር ተዋጊ ኮርማ፥ ግብፅ እና ጥቋቋር ኅዳጣን ቡችለቿ ከርማዋን ኢትዮጵያ ለመጥል ብዙ ታከቱ ቡችሎቹ የኮርማውን ጡጫ ግብፅ ደግሞ ጥፊውን ላሠች።

Posted: 25 Aug 2024, 16:30
by Axumezana
Give priority for discussion & consensus among Ethiopians prior to "ኋላ ቀር የጎሳ ክልል እና የጎሳ ኢ-ህገመንግስት ሲቀደድ የጠላቶቻችን ህልም ሙሉ በሙሉ ይቀደዳል".