Hear is your ashenda! More demonic than irecha for sure
-
Noble Amhara
- Senior Member
- Posts: 13499
- Joined: 02 Feb 2020, 13:00
- Location: Abysinnia
Demonic ashenda festival
Its common for habeshas to say Irreecha is demonic although irrecha looks almost identical to the orthodox timket
Hear is your ashenda! More demonic than irecha for sure
Hear is your ashenda! More demonic than irecha for sure
Re: Demonic ashenda festival
Noble Amara,Noble Amhara wrote: ↑25 Aug 2024, 00:21Its common for habeshas to say Irreecha is demonic although irrecha looks almost identical to the orthodox timket
Hear is your ashenda! More demonic than irecha for sure![]()
![]()
These girls are just having a good time! There is nothing demonic about it; female species like to express their sexuality (if they allowed by the culture). This is all good. By the way, Irecha is not demonic. It is now politicized and uninformed Oromos act it out as religion and those who oppose it give it a wrong characterization. Irecha means mirqat, It is Semitic word ምረቃ ፣ ምስጋና ማለት ነው። ችግሩ ኦሮሞቹ yeባህሉn ትልቅ ምስጢር ትተው ከክርስትና ጋር ይፎካከራሉ! ክርስቲያን ቤትና እቃዎች ያጥናል ፣ በጠበል ውሃ ፈዋሽነት ያምናል ፣ ብርሃን ፈጣሪ ተብሎ በጧፍ ይከበራል። ስለዚህ በኢሬቻ ሳር በውሃ ማስነካት ምንም ሰይጣናዊ አይደለም ። ዛፍን ቅቤ መቀባት ግን የዛፍ አምልኮ ስለሆነ ኋላ ቀር ወይም ፓጋን ቢባል እንጂ ዛፉ ውስጥ ያለን ሰይጣም ማምለክ አይደለም ። ዲመን ሰይጣን ማለት ነው። በመሬት ፣ በጸሃይ የሚያመልኩ አሉ ፣ ፓጋን ይባላሉ እንጂ ዴቭል ዎርሺፐርስ አይደሉም ። በቁሰ ነገር ማምለክና በዴቭል ማምለክ ፍጹም የተለያዩ ናቸው ።
Re: Demonic ashenda festival
>>>>>>>>>>>Noble Amhara wrote: ↑25 Aug 2024, 00:21Its common for habeshas to say Irreecha is demonic although irrecha looks almost identical to the orthodox timket
Hear is your ashenda! More demonic than irecha for sure![]()
![]()
ሁለቱም ያው ናቸው! በመፅሃፍ ቅዱስ የምታምን ከሆነ ሁለቱም መፅሃፍ ቅዱሳዊ አይደሉም:: ከጨፌ በሁዋላስ ኢሬቻ ላይ የሚደረግው ያው ዝሙት አይደል?
ይህን የአጋን ንታዊ ስርአት መዝገብ የከፈታችሁት እናንተው chicken head የዘር ፖለቲከኞች ናችሁ:: ህዝብ ሲዘሙት ዛፍ ቅቤ ሲቀባ ከፈፍሎ ለመግዛት ይመቻችሁዋል:: ደርግ እንኳን ጎጂ ባህል ብሎ የገደላቸውን የፖጋን ትውፊቶችን መከረኛውን ህዝብ ለማወናበድ ቀስቀሳችሁት