Page 1 of 1

መፈንቀለ መንግት በትግራይ!! በዶር ደብረጽዮን ገ/ሚካኤል እና በጌታቸው ረዳ ላይ መፈንቀለ መንግስት ሊካሄድ ነው!!

Posted: 24 Aug 2024, 23:02
by Wedi
መፈንቀለ መንግት በትግራይ!! በዶር ደብረጽዮን ገ/ሚካኤል እና በጌታቸው ረዳ ላይ መፈንቀለ መንግስት ሊካሄድ ነው!!


"የትግራይ መከላከያ ሰራዊት (TDF) የጦር አዛዦች በደብረፅዮን በሚመራው የወያኔ አንጃ እና በቮድካው በሚመራው ጊ/አስተዳደር ላይ እምነት በማጣታቸው ምክንያት ሁለቱንም አንጃዎች በማስወገድ የራሳቸውን ወታደራዊ አስተዳደር ለማቋቋም እየተንቀሳቀሱ ነው።የመፈንቅለ መንግስቱ መሪ ጄነራሎች(አዛዦች) ደግሞ ፍስሃ ማንጁስ ፣ ወዲ እምበይተይ ፣ ጆን መዲድ ፣ ድንኩል ፣ ዘነበ ክፍለ፣ ማሾ በየነ ፣ ወዲ ብርሃነ እና ገ/ሄር ገ/ሰላማ ናቸው"

Please wait, video is loading...