"የትግራይ መከላከያ ሰራዊት (TDF) የጦር አዛዦች በደብረፅዮን በሚመራው የወያኔ አንጃ እና በቮድካው በሚመራው ጊ/አስተዳደር ላይ እምነት በማጣታቸው ምክንያት ሁለቱንም አንጃዎች በማስወገድ የራሳቸውን ወታደራዊ አስተዳደር ለማቋቋም እየተንቀሳቀሱ ነው።የመፈንቅለ መንግስቱ መሪ ጄነራሎች(አዛዦች) ደግሞ ፍስሃ ማንጁስ ፣ ወዲ እምበይተይ ፣ ጆን መዲድ ፣ ድንኩል ፣ ዘነበ ክፍለ፣ ማሾ በየነ ፣ ወዲ ብርሃነ እና ገ/ሄር ገ/ሰላማ ናቸው"
Please wait, video is loading...