Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 40238
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የቸርችል ጎዳና አዲስ ኮሪዶር

Post by Horus » 24 Aug 2024, 22:32

almaze
Member+
Posts: 8406
Joined: 15 Dec 2013, 03:38

Re: የቸርችል ጎዳና አዲስ ኮሪዶር

Post by almaze » 24 Aug 2024, 23:00

የቸርችል ጎዳና አዲስ ኮሪዶር ትላይ^ትና ተመረቅ^ሀ :lol: :lol: :lol: :lol:

Selam/
Senior Member
Posts: 17015
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የቸርችል ጎዳና አዲስ ኮሪዶር

Post by Selam/ » 25 Aug 2024, 11:15

ጠንቋዩ ሆረስ - የአቶ ዓብዮትን የመብራት ፕሮፓጋንዳ እንደወረደ እየቀዳህ ከማራባት ውጭ ስለ ከተማ ዕድገት በጥቂቱም ቢሆን ብታነብ ጥሩ ነው።

የአቶ ዓብዮት መንደሮችን ማፍረስና የመኪና መንገድን ማስፋፋት ድዋይት አይዘንሃወር የአሜሪካን በእግረኞች ልክ የተሰሩ ከተማዎችን፣ ለማፅዳትና ለማሳመር በሚል ሽፋን በመንገድ ጋጋታ ያወደመበትንና፣ የጥቁር አሜሪካኖችን የመኖሪያ ሰፈር ያጠፋበትን ያስታውሰናል። ከሰባ ዓመት በኋላ ዛሬ እነሱ ጥፋቱ ገብቷቸው፣ አውራ ጎዳና የሸነሸናቸውን የከተማ ክፍሎች መልሶ ለመስፋትና ለማዋሃድ በሚሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ እያፈሰሱ ይገኛሉ። ሆኖም የደሃ የመኖሪያ ሰፈሮች ላይ የደረሰው ጠባሳ መቼም አይድንም። ምክንያቱም የመንገዶች አቀማመጥ ከተማዎች አሁንም በገቢ ደረጃና በቆዳ ቀለም ተከፋፍለው እንዲቆዩ አድርገዋል። ለዚህ ነው የአሜሪካን ከተሞች አስቀያሚ የሚባሉት።

ለፖለቲካ ሰልፍና ለመሪ ማጀቢያ ይጠቅም ይሆናል እንጂ፣ ቤቶችን አፍርሶ በፎቅ በመተካትና መንገዶችን በማስፋት ብቻ የከተማ ዕድገት አይሻሻልም በተለይ አብዛኛው ህዝብ መናጢ ድሃና እግረኛ በሆነበት ሃገር።

ብዙ ሰው የማይገባው ነገር ፣ ለፎቶ ማሳመሪያ ሲባል ብቻ ሞኑሜንታል ሆኖ የተቀየሰው የቸርችል ጎዳና ሲጀመር አስቀያሚ መሆኑ ነው። መኪናዎች በፍጥነት ቁልቁልና ሽቅብ እንዲሄዱ ታስቦ እንጂ የተሰራው፣ ለነዋሪዎች፣ ለእግረኞችና ለንግድ ቤቶች ታስቦ አልተሰራም። ለዚህ ነው በሁለት አኳያ ያሉት የእግረኛ መንገዶች ተከፋፍለው የኖሩትና ለመንገደኞች የማይመቹት። ይኸንን ለማወቅ የካቴድራል ተማሪዎችን መጠየቅ ይበቃል።

የሚያሳዝነው ፣ ዕርጉሙ ዓብዮት ቅልብጭ ያሉትን ፒያሳንም አራት ኪሎንም ወደ ቸርችል መንገድ ዓይነት መለወጡ ነው። ዕድሜ ከሰጠህ መቶ ዓመት ሲሞላህ እኔ የምለው ነገር ይገባሃል።

sesame
Member+
Posts: 7968
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: የቸርችል ጎዳና አዲስ ኮሪዶር

Post by sesame » 25 Aug 2024, 14:48

Horus,

Why you salivate about the corridors in Addis, GurageLand still looks as God created it! No change in the lives of the people from that of your childhood! What is going on, Bro! :lol: :lol: :lol:

sesame
Member+
Posts: 7968
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: የቸርችል ጎዳና አዲስ ኮሪዶር

Post by sesame » 25 Aug 2024, 14:59

There was a joke we used to tell as children! God decided to visit Earth accompanied by his messenger to Earth, St. Gabreal. As they flew over Europe, he asked, "Where is that?"
"Europe, my Lord", replied St. Gabreal.
"Amazing," God muttered. The same was repeated as they flew over many continents. But when they came over Africa, God shouted, "That is Africa, that is Africa."
"How did you recognize it, my Lord", inquired St. Gabreal, wonderingly. He was secretly wondering if the Old Man wasn't really getting Old.
"It is exactly as I have created it. Nothing has changed," was the reply!

Rural Ethiopia looks exactly as God created it today. No doubt, PP clowns have given up on changing things there and are concentrating on corridors in Addis. :lol: :lol: :lol:

Horus
Senior Member+
Posts: 40238
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የቸርችል ጎዳና አዲስ ኮሪዶር

Post by Horus » 25 Aug 2024, 15:25

sesame wrote:
25 Aug 2024, 14:48
Horus,

Why you salivate about the corridors in Addis, GurageLand still looks as God created it! No change in the lives of the people from that of your childhood! What is going on, Bro! :lol: :lol: :lol:

Sesame,

ለምን ስለ ኤርትራ አትነግረንም? ምን አገባህ ስለ ፈለጉት ከተማ ባወራ?

በፍጹም የኢትዮጵያ ባላገር ኮሪደር መደረግ የለበትም!

አረንጓዴ ባላገር ፣ ውብ ከተማ! ኢትዮጵያ !!! ተማማን

የሚሉሽ ባልሰማሽ ! ለምን ስላንተ ባላገር አታሰየንም :lol: :lol: :lol:

Horus
Senior Member+
Posts: 40238
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የቸርችል ጎዳና አዲስ ኮሪዶር

Post by Horus » 25 Aug 2024, 15:29

ውድ አገሬ ኢትዮጵያ ! ከተሞቿ እንደ ብርሃን የጸዱ ይሁኑ!!! ባላገሯ እንደ አማዞን አረጓዴ ይሁን!! ጠላትና ምቀኞቿ ይፈሩ!! አሜን!!!

sesame
Member+
Posts: 7968
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: የቸርችል ጎዳና አዲስ ኮሪዶር

Post by sesame » 25 Aug 2024, 15:35

My beef is not with you but with the PP clown who has declared war on my Eritrea. And as long as you become a propagandist for his childish corridor project to hood-wink Ethiopians, I will expose you and him together. Why not spend the billions that are being wasted to make Addis look like Europe in rural development so that rural Ethiopia looks a little like Addis. You see, that is what we are doing in Eritrea. We have totally ignored Asmara and are using our limited resources to develop the rural areas. And I believe that is the correct and just policy. The residents of Addis are no better citizens than the residents of any village in Ethiopia. I am trying to inculcate this elementary truth into your resistant skull.
Horus wrote:
25 Aug 2024, 15:25
sesame wrote:
25 Aug 2024, 14:48
Horus,

Why you salivate about the corridors in Addis, GurageLand still looks as God created it! No change in the lives of the people from that of your childhood! What is going on, Bro! :lol: :lol: :lol:

Sesame,

ለምን ስለ ኤርትራ አትነግረንም? ምን አገባህ ስለ ፈለጉት ከተማ ባወራ?

በፍጹም የኢትዮጵያ ባላገር ኮሪደር መደረግ የለበትም!

አረንጓዴ ባላገር ፣ ውብ ከተማ! ኢትዮጵያ !!! ተማማን

የሚሉሽ ባልሰማሽ ! ለምን ስላንተ ባላገር አታሰየንም :lol: :lol: :lol:

Odie
Member+
Posts: 6221
Joined: 24 Jun 2024, 23:07

Re: የቸርችል ጎዳና አዲስ ኮሪዶር

Post by Odie » 25 Aug 2024, 16:45

Unfortunately, Gurage is being used for propaganda here and elsewhere! Nothing has improved in Gurage, especially in 7-bet. Rich people in Addis may align themselves with PP/OPDO for economic survival. That happens in all ethnics. That does not show the poor citizens are doing well. It is the cadre propaganda. The only thing that has ever happened to Gurage is OPDO/PP/OLF trapped northeastern Gurage under CORRIDOR and green project. The second thing Gurage got is an airtime on Oromo Broadcasting Network as special zone of Oromia (against the will of Gurage). The PP cadres including Eristu, the ex-SNNP president from Gurage region, as they promised on the leaked tape, annexed Gurage to OPDO big time, especially the Northeastern Gurage. The Northeastern Gurage is to blame for failure of Gurage to unify and demand its interests. Now Gurage is a slave going to Hosana for administration and annexed by Oromo ethno-fascists for its daily need. Don't post things Gurage did by itself and the natural greenery of the region to support Oromo ethno-fascists. We know that region and Gurage being called the supporter of this regime with no gain PAINS A LOT. There are many Gurage opposition still rotting in the prison of ethno-fascist Abiy Ahmad.

Selam/
Senior Member
Posts: 17015
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የቸርችል ጎዳና አዲስ ኮሪዶር

Post by Selam/ » 25 Aug 2024, 18:15

በለው በለው! ኤርትራዊው ወንድማችን ምክር ሰጠን። :lol:

ገጠር ከተማን ይምሰል ማለት ስህተት ነው፣ እንደዚያ ከሆነ የኤርትራ ፖሊሲ፣ ከተማው ይበሰብሳል፣ ገጠሩ ደግሞ ተጣሞ ያድጋል። ገጠር የሚያስፈልገው፣ መሰረታው የውሃ፣ የመብራት፣ የመገናኛና የጤና አገልግሎት እንዲሁም ከፖለቲካና ከጎጠኛነት ተጽዕኖ የፀዳ የመኖርና የመስራት መብት ብቻ ነው። ከዚያ ውጭ ያለውን ብርቱው ገበሬ አዋቂ ስለሆነ በራሱ ጡንቻ ያሟላዋል።

ለመሆኑ ዩኔስኮ አስመራን ታሪካዊ ቅርስ አድርጎ ስለመዘገባት ነው ምንም ዕድሳት የማናደርገው ስትሉ አልነበረም እንዴ? ባሉበት ቆመው የቀሩት እነ ከረን፣ እነ መንደፈራና አሰብስ? አቅሙም ችሎታውም ስለሌላችሁ ነው ምንም የከተማም ይሁን የገጠር ልማት እንቅስቃሴ የሌላችሁ።

አቶ ዓብዮት በሁለት ሳምንት እያጣደፈ የሚሰራው ጌጣ ጌጥ ምንም ስር የሌለው የሊፒስቲክ ዓይነት ሥራ ነው። እንደ ሆረስ የጃጁ ሆዳም ካድሬዎችንና ቅንዝረኛ ፍናዳታዎችን ያማልል ይሆናል እንጂ ስለ ኢትዮጵያ ህዝብና ስለ ከተማ አሰራርና ዕድገትን የሚያውቁና የሰከኑ ሰዎችን አያታልልም።

በአንድ እጁ ችግኝ እየተከለ፣ በሌላኛው እጁ ህዝብን የሚያርድን ሰው የሚደግፍና ወንጀሉን ለማድበስበስ የሰራውን መንገድና መብራት ብቻ የሚያጮህ ሰው አጭበርባሪና ዕርጉም ነው። ተዘቅዝቆ መሰቀል ሲያንሰው ነው።

sesame wrote:
25 Aug 2024, 15:35
My beef is not with you but with the PP clown who has declared war on my Eritrea. And as long as you become a propagandist for his childish corridor project to hood-wink Ethiopians, I will expose you and him together. Why not spend the billions that are being wasted to make Addis look like Europe in rural development so that rural Ethiopia looks a little like Addis. You see, that is what we are doing in Eritrea. We have totally ignored Asmara and are using our limited resources to develop the rural areas. And I believe that is the correct and just policy. The residents of Addis are no better citizens than the residents of any village in Ethiopia. I am trying to inculcate this elementary truth into your resistant skull.
Horus wrote:
25 Aug 2024, 15:25
sesame wrote:
25 Aug 2024, 14:48
Horus,

Why you salivate about the corridors in Addis, GurageLand still looks as God created it! No change in the lives of the people from that of your childhood! What is going on, Bro! :lol: :lol: :lol:

Sesame,

ለምን ስለ ኤርትራ አትነግረንም? ምን አገባህ ስለ ፈለጉት ከተማ ባወራ?

በፍጹም የኢትዮጵያ ባላገር ኮሪደር መደረግ የለበትም!

አረንጓዴ ባላገር ፣ ውብ ከተማ! ኢትዮጵያ !!! ተማማን

የሚሉሽ ባልሰማሽ ! ለምን ስላንተ ባላገር አታሰየንም :lol: :lol: :lol:

Horus
Senior Member+
Posts: 40238
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የቸርችል ጎዳና አዲስ ኮሪዶር

Post by Horus » 25 Aug 2024, 20:16

ውድ ኢትዮጵያ ምን ብትመስል ጥሩ ነው?

መላ ከተሞቿ እንደ ብርሃን የጸዱ ፣ መላ ባላገሯ እንዳማዞን አረንጓዴ ! ጠላትና ምቀኞቿ ይፈሩ!

Selam/
Senior Member
Posts: 17015
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የቸርችል ጎዳና አዲስ ኮሪዶር

Post by Selam/ » 25 Aug 2024, 23:33

ኢትዮጵያ ካንተ የበለጠ ጠላት የላትም። ሁልጊዜም ጠላት በመፈለግ የሚቅበዘበዘው ስንኩሉ አይምሮህ፣ ትናንትና ኦሮሞና ትግሬዎችን የኢትዮጵያ ጠላት አድርጎ ነጥሎ ያጠቃ ነበር።

አሁን ታዲያ የአዛውንቶቹ ዶክተሮች ምን ዓይነት መርዛማ መድሃኒት እንዳዘዙልህ አይታወቅም፣ የደበቅካትን የአታቱርክን ካርድ ከካዝናህ ውስጥ አውጥተህ፣ ተገለባብጠህ በተለይም የአማራና የጉራጌ ጠላት ሆንክ። ቅብዝብዝ!

Horus wrote:
25 Aug 2024, 20:16
ውድ ኢትዮጵያ ምን ብትመስል ጥሩ ነው?

መላ ከተሞቿ እንደ ብርሃን የጸዱ ፣ መላ ባላገሯ እንዳማዞን አረንጓዴ ! ጠላትና ምቀኞቿ ይፈሩ!

Horus
Senior Member+
Posts: 40238
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የቸርችል ጎዳና አዲስ ኮሪዶር

Post by Horus » 26 Aug 2024, 00:51

ቦዘኔ፣ ቦዘነ!

Selam/
Senior Member
Posts: 17015
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የቸርችል ጎዳና አዲስ ኮሪዶር

Post by Selam/ » 26 Aug 2024, 01:30

ቦዘኔ ለወጣቶቹ ነው መሰለኝ።

ከሰገሌ ጊዜ ጀምሮ ወሬ እየለቃቀመ ዕድሜውን ቅርጥፍ አድርጎ የበላ አውደልዳይ ሽማግሌንስ ማን እንበለው?
አጭበርባሪ!

Horus wrote:
26 Aug 2024, 00:51
ቦዘኔ፣ ቦዘነ!

Post Reply