Page 1 of 1

ሰልቫጁ አዲስ!

Posted: 24 Aug 2024, 17:14
by DefendTheTruth
አንድ ጊዜ አንዲት ዉዳቂ የዚህ ፎረም ተሳታፊ ነኝ ባይ ምናምን አዲስ አበባ ላይ የተሰሩት ግንባታዎች ሰልቫጅ ነዉ ስትል አይቼ ነበር፣ እንደ ወትሮዉ ንቄያት አልፍኩኝ፣ ከዚህ ጋር ዱሮም ብሆን ሀሳብ መለዋወጥ እንደማይቻል ተገንዝቤ ስለሆነ።

ሰልቫጅ ማለት ድሮ እንደማዉቀዉ ሰከንድ ሃንድ እንደማለት ነዉ።


Re: ሰልቫጁ አዲስ!

Posted: 06 Sep 2024, 10:15
by DefendTheTruth