Page 1 of 1
ከሌቦች ጋር አንገት ለአንገት ተናንቆ የትግራወይቲ ፍቅረኛውን ህይወት ያተረፈው ብሩስ ሊ
Posted: 24 Aug 2024, 12:51
by Digital Weyane
Re: ከሌቦች ጋር አንገት ለአንገት ተናንቆ የትግራወይቲ ፍቅረኛውን ህይወት ያተረፈው ብሩስ ሊ
Posted: 24 Aug 2024, 13:16
by Digital Weyane
ኡኛ ተጋሩ ከቻይናውያን ጋር ተጋብተናል፣ ተዋልደናል፣ ፍቅራችን እጅግ በጣም በዝቶ ይሄው በቆሎ ጠብሰን መብላት ጀምረናል።
Re: ከሌቦች ጋር አንገት ለአንገት ተናንቆ የትግራወይቲ ፍቅረኛውን ህይወት ያተረፈው ብሩስ ሊ
Posted: 24 Aug 2024, 14:26
by Digital Weyane
ለሁለት አመት በተካሄደው የውክልና ጦርነት ውስጥ በሚልዮን የሚቆጠሩ ተጋሩ ዎንድሞቻችን ላይመለሱ ተሸኝተዋል። በዚህም ምክንያት ተጋሩ እህቶቻችን ቻይናውያንን ለማግባት ተገደዋል። ምክንያቱ ይሄ ስለሆነ ሊገርመን አይገባም።