Page 1 of 1

Meleket እንዴት ከዩክሬን ጋር ተጣበቀ? ዴርግ USSR ስኮላርሽፕ ሰዶት የዩክሬን ኮረዳ አግብቶ ልጆች አፍርቶ ይሆን? የኤርትራ ድስት አሮ፤ ምዕራባዊያን ለሚያቁላሉት ዩክሬን ተጠመደ እኮ

Posted: 24 Aug 2024, 09:57
by Abere
Meleket እንዴት ከዩክሬን ጋር ተጣበቀ? ዴርግ USSR ስኮላርሽፕ ሰዶት የዩክሬን ኮረዳ አግብቶ ዩክሬናዊያን ልጆች አፍርቶ ይሆን? የኤርትራ ድስት አሮ እየጨሰ፤ ምዕራባዊያን ለሚያቁላሉት እና ለሚያማስሉት ዩክሬን ዲስት እጅግ ተጠመደ እኮ፡

Re: Meleket እንዴት ከዩክሬን ጋር ተጣበቀ? ዴርግ USSR ስኮላርሽፕ ሰዶት የዩክሬን ኮረዳ አግብቶ ልጆች አፍርቶ ይሆን? የኤርትራ ድስት አሮ፤ ምዕራባዊያን ለሚያቁላሉት ዩክሬን ተጠመ

Posted: 24 Aug 2024, 17:04
by Right
Eritreans and Ukrainians are the same. They are both stupids.
They are sacrificing their interests for foreigners. Ukraine for US and Eritrea for Egypt.
The US is desperately trying to broker a ceasefire in the Middle East while blocking negotiations to ceasefire between Russia and Ukraine. For US the lives of poor Ukrainians doesn’t matter. Where as the life of a single Israeli is precious for them.

Re: Meleket እንዴት ከዩክሬን ጋር ተጣበቀ? ዴርግ USSR ስኮላርሽፕ ሰዶት የዩክሬን ኮረዳ አግብቶ ልጆች አፍርቶ ይሆን? የኤርትራ ድስት አሮ፤ ምዕራባዊያን ለሚያቁላሉት ዩክሬን ተጠመ

Posted: 26 Aug 2024, 04:54
by Meleket
ወንድም Abere

ባንተ ላይ እንዲሆን ዬማትሻውን ነገር በሌላ በማንኛውም ኣካል ላይ እንዲፈጸም ኣትሻ።” ብለው የደሴው "ሼኽና" የሃይቁ “ዬኔታ” ኣላስተማሩህምን?

እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ለጓድ Abere በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር “ኤርትራ ውስጥ የበሰለ እንጂ ያረረ ነገር እንደሌለ”፡ ስንገልጽ ክብር ይሰማናል።

viewtopic.php?f=2&t=348934

Re: Meleket እንዴት ከዩክሬን ጋር ተጣበቀ? ዴርግ USSR ስኮላርሽፕ ሰዶት የዩክሬን ኮረዳ አግብቶ ልጆች አፍርቶ ይሆን? የኤርትራ ድስት አሮ፤ ምዕራባዊያን ለሚያቁላሉት ዩክሬን ተጠመ

Posted: 26 Aug 2024, 09:15
by Abere
ወንድም Meleket

በእርግጥ ነው አስተምሮው በሁሉም የሰው ልጅ እምነቶች ቁጥር 1 መርህ ነው። ይሁን እንጅ ጽድቅ ከቤት ይጀምራል ነው እና የኤርትራ ህዝብ በስቃይ እና በችግር ውስጥ መኖሩን ነፍስህ እያወቀ ( ፀሐይ የሞቀው ሃቅ ነው) ስለ ዩክሬን አብዝተህ መቆርቆርህ አንድ ከሃይማኖታዊ ጉዳይ ባለፈ ያቆራኘህ ገመድ አለ ።
አንድ ሃብታም ሲሞት ቄሶች የ20 ድሃ ያህል ረዥም ፍታት ያደርጋሉ ይባላል። እና ዩክሬን ስንት የአውሮፓ አገራት እየተረባረቡባት፤ ብቸኛዋ (ተምሳሌተ ሰሜን ኮርያ) ኤርትራን አትኩሮት መንፈግህ እየገረመኝ ነው።

የዘለንስኪ ጉዳይ እንደ እኔ የደብረፅዮን ጽዋ እየጠጣ ይመስለኛል።

Meleket wrote:
26 Aug 2024, 04:54

Posted: 26 Aug 2024, 10:19
by Meleket
ወንድም Abere እንዳልከው ቁጥር ኣንድ መርህን መያዙ ኣማራጭ ዬሌለው የጽድቅ ጎዳና ነው። እኛም እሱን መርጠናል።

ለጽድቅ የተሻለው በስቃይና በችግር በጾምና በጸሎት መኖር ወይስ እንደ እብድ ውሻ እንዳሻህ የምትልከሰከስበት “የተድላና የፍስሃ” ህይወት ዬትኛው ይሻላል? ብለህ የደሴውን ሼህና የሃይቁን ዬኔታ ጠይቃቸው እስኪ ወንድማለም።

የኤርትራ ህዝብ ዓቅሙን ዬሚያውቅ በዓቅሙ ዬሚኖር ፈሪሃ እግዚኣብሔር ያለው ህዝብ ነው። ተመስገን ብሎ ስለሚኖርና መንፈሳዊ በረኸቱ ወደር ዬለውም። ለጽድቅ ዬተሻለውን መንገድ ዬሚያውቅ ህዝብ ነው።

በኤርትራዉያ ካህናት ኣማካኝነት ለሃብታምና ለድሃ የሚደረግ ፍታት እኩል ነው። በናንተ ሰፈር ግን የጽድቁ መንገድ ከተዘነጋ እንዳልከው ሊሆን ይችላል።

ዘለንስኪ የደብረጽዮንን ጽዋ ከጠጣ እማ ታድሏል፡ ማንኛውም ክርስትያን የሚመኘው እኮ በጽዮን ደብር ውስጥ ያለውን ጽዋ ጠጥቶ መንፈሱን ማንጻት ነው። የኮረም ኮረፌን ከመጠጣት የደብሮችን ጽዋ መጠጣት ለመንፈስና ለዘለዓለማዊ ህይወት መልካም ነው እንላለን፡ እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች፡ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር።

Abere wrote:
26 Aug 2024, 09:15