የኢትዮጵያ ልማት ና እድገት የምጀምረዉ፣ የገበሬን ልጅ ለገበሬዉ በመሾም ነዉ
Posted: 24 Aug 2024, 06:19
ግብርና ለዛሬዪቷ ኢትዮጵያ ዋነኛዉ ምሶሶ ነዉ፣ ግብርና ከአደገ ኢትዮጵያ ታድጋለች፣ ግብርና ሳያድግ ኢትዮጵያን ማሳደግ አይቻልም።
ግብርናን ና ገበሬዉን ለማሳደግ ደግሞ የቅድሚያዉ እርምጃ ገበሬዉ በራሱ ልጅ እንድመራ ማድረግ ነዉ!
በዚሁ ምልከታ የኦቦ ሽመልስ አብዲሳ የኦሮሚያ መሪ አድርጎ መሾም በጣም ትክክል ነበር!
እዩት ብቻ እንዴት አድርጎ አፈሩን እንደምዝቅ ና ከሌሎቹ የክልል ርዕሰ መስታዳድራት ጋር አወዳድሩት!