-
Justice Seeker
- Member
- Posts: 4061
- Joined: 09 Jul 2017, 23:35
Re: ⚡ THE NEW MAP OF TIGRAY & AGAMESTAN ⚡

#####################################################################################################################################################################################################################################################################################################################################################################################################
sesame wrote: ↑22 Aug 2024, 18:29ቆማል ዓጋመ
ኣመት ናይዞም ሓደ ሚልዮን ቀባሪ ዘይብሎም ዓጋመ ኣሕዋትካ ግዳ ዘይትገብር።
viewtopic.php?f=2&t=245809&p=1148109&hi ... e#p1148109
..
.
.
.
.
.
.
.
xxxx
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
------------------------------------------------------------------------------------------------------------
..
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
..
.
.
.
.
![]()
-
Digital Weyane
- Member+
- Posts: 9838
- Joined: 19 Jun 2019, 21:45
Re: ⚡ THE NEW MAP OF TIGRAY & AGAMESTAN ⚡
ስብሓት ነጋ ባንድ ወቅት <<ትግራይ ማለት አኽሱም ፥ ሽረ፥ እና ዓድዋ (አሽዓ) ብቻ ነው>> ብሎ ተናግሮ ነበር። <<እንደርታ ውስጥ ትልቅ አምባሻ እንጂ ትልቅ ሰው የለም>> ብሎ ተሳልቆም ነበር።
የህወሓት ከፍተኛ አመራሮች ደደቢት በርሀ እያሉ የአክሱም የሽሬ እና የዓድዋ ተወላጆችን ብቻ ያካተተ <<አ.ሽ.ዓ.>> የሚባል የህቡእ ቡድን አቋቁመው ነበር። ኋላ በኢትዮጵያ ስልጣን ላይ ሲወጡ ግን የዓድዋ ተወላጆቹ ለነጮች በባንዳነት በመቀጠር በህወሓት ውስጥ የበላይነት ተቀዳጁ።
እዚህ ፎሩም ላይ የምታዩዋቸው የህወሓት ካድሬዎች በሙሉ ከዝቅተኝነት ስሜት መላቀቅ የተሳናቸው የዓድዋ ተወላጆች ናቸው። ምኒሊክ ከጣልያን ጋር ሊዋጋ ወደ ዓድዋ ባይዘምት ኖሮ ይኸኔ ዓድዋ የጣልያን ስልጣኔ ተቋዳሽ የመሆን እድል ይኖራት ነበር ይላሉ። በኤርትራውያን ላይ ይቀናሉ።