Page 1 of 1
Bishoftu Tulama Shawa Ashenda - Horus
Posted: 23 Aug 2024, 15:40
by TesfaNews
Re: Bishoftu Tulama Shawa Ashenda - Horus
Posted: 23 Aug 2024, 15:52
by TesfaNews
verse
Tembien Barayu Ashenda
Re: Bishoftu Tulama Shawa Ashenda - Horus
Posted: 23 Aug 2024, 16:27
by Horus
ተስፋነውስ፣
እነዚህኮ የኦሮሞ ቋንቋ የዋጣቸው ጥንታዊ ጉራጌዎች ናቸው ። ውስጣቸው ብትገባ ግማሽ ባህላቸው ጉራጌኛ ነው ።
የጉራጌ አደይ አብና (የመስቀል አበባ ስጦታ) አዳብና ካልቸር ነው ። ትንሽ ለወጥ አድርገው ኢሪቻ ጋር ደባልቀውታል ። ኦሮሞ ግን የአዳብና ባህል እንደ ሌለው የታወቀ ነው !!
ምን አለ በለኝ የዛሬ አመት እንሾሽላ ይጀምራሉ!
ይህ ዘፈን በአዳምና ሰሞን የሰፈር ልጃገረዶች የሚያደርጉት የፊቃቆ ማይ ይባላል። ፊቃቆ አክርማ ማለት ነው። ሴቶች ስፌት የሚሰሩበት ስንደዶ የሚለቅሙበት በዓል ነው
የአደየ አበባ በዓል መስቀል ቀን ጀምሮ እስከ ጥቅምት አቦ የሚድረግ የደረሱ ወጣቶች መተጫጫ ትልቅ በዓል ነው!!! አዳብና፣ አደየ አብና!! አብና ስጦታ ማለት ነው !!
Re: Bishoftu Tulama Shawa Ashenda - Horus
Posted: 23 Aug 2024, 16:34
by TesfaNews
Horus wrote: ↑23 Aug 2024, 16:27