Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 14859
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 23 Aug 2024, 15:26
ወያኔ አምራች ትግራይ ስንተኛው version update ወያኔ ላይ ደረሰች? 3ኛው (ሳልሳይ) ከደረሰች በጣም ቆየች። የዴዴቢት Platform ፎርም ቫይረስ በላው!
በውሸት ትርካት የተፈጠረች ትግራይ ክልል እንድህ ሁና ቀረች 50 አመታት በላይ ላይ ታች እረጭ እረጭ ብላ -እምቦጭ ባላ ቀረች።
አባይ በውሃ በላት እንጅ - አብይ በላት ልበል ወይ አባይ ትግራይ በላት።
-
Axumezana
- Senior Member
- Posts: 18487
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
Post
by Axumezana » 23 Aug 2024, 20:45
የትግራይ ጥላቻ ናላውን ቢያዞረው
አበረ ግራ ገባው ታሪክም ጠፋው
ይኮሞክም ጀመር ከቅራሪው ከአተላው
ፀበል አስጠምቁት ቢገባው ኡነታው
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 14859
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 24 Aug 2024, 09:48
ያ! የስንዴ ማሳ አረም ካበቀለ፤
እንክርዳድ ምርት ሁኖ ስንዴ ወየት አለ?
ወያኔ አለች ትግራይ እንክድርዳድ ጠጥታ - እንክርዳድ አስክሯት፤
ናላዋን አዙሮ - ከክፉ ጊዜ ላይ ክፉ ቦታ ጣላት።
እራሷን ፈጥፍጧ፤ የእምሮ ዛቢያዋ ውሉ ቢያጠፋባት፤
ያዬችውን ሁሉ ያም የኔ! ያም የኔ! ክልሌ እያለች፤
ወይና ከልላ መቃብር ቆፍራ - እዛው ተቀበረች፤
ሚልዮን አፍላዎች- ሩጠው ሳይጨርሱ አፈር አለበሰች።
ታዲያ የእርሷ ክልል መካነ-መቃብር ካልሆነ በስተቀር፤
ትግራይ ክልል ብሎ መቸ ይሆናል አገር?!
ዐባይ ትግራይ ብላ ወይና ወያና፥
ወሃ በልቶት ቀረ - የ50 ዓመቱን ትግል ከንቱ ሆነ መና።
ሃውልት አለች ደግሞ - መሃል መቀሌ ለይ ድንጋይ ካብ ቆልላ፤
ስድብ ተሸክማ ውርዴት በፊት በኩል እልቂት በጀርባ አዝላ።
ስንተኛውን ወያኔ ከቶ ይሆን አረግዘሽ?
በወለድሽ ቁጥር ጣዕርሽ እንደ ከፋ እንደ በዛ ደመሽ፤
ወያኔን ከፀነሽ ውርጃ ያድርግልሽ፥
እግዜር በተአምሩ የወያኔ መኻን አድርጎ ያኑርሽ።
Axumezana wrote: ↑23 Aug 2024, 20:45
የትግራይ ጥላቻ ናላውን ቢያዞረው
አበረ ግራ ገባው ታሪክም ጠፋው
ይኮሞክም ጀመር ከቅራሪው ከአተላው
ፀበል አስጠምቁት ቢገባው ኡነታው
-
Axumezana
- Senior Member
- Posts: 18487
- Joined: 27 Jan 2020, 23:15
Post
by Axumezana » 24 Aug 2024, 16:56
Abere I only wrote 4 short lines, and you got the hit but you are forced to write 18 lines with repetitive messages & full of lies. Who is " Amhara" Axumezana or Abere? Actually, some claim Amharic was created in Axum by or ancestors.