Page 1 of 1

አደየ አብና ማይ! የመስቀል አበባ እንኩታታ ደረሰ!

Posted: 23 Aug 2024, 02:10
by Horus
የቃል ትርጉም፡
የአደየ አብና ማይ = የአደይ አበባ ስጦታ ቀን !
ባጭሩ፡ አዳብና ፤ የወጣቶች መፈንደቂያ ፣ መፋቀሪያ ፣ መተጫጫ ሰሞን !
ደረሰ! ደረሰ !





Re: አደየ አብና ማይ! የመስቀል አበባ እንኩታታ ደረሰ!

Posted: 23 Aug 2024, 02:26
by Horus
የመስቀል አበባ የጉራጌ ልጃገረድ መለያዋ ቀለም!!
https://www.youtube.com/shorts/NVmaQ_V4CbE

Re: አደየ አብና ማይ! የመስቀል አበባ እንኩታታ ደረሰ!

Posted: 23 Aug 2024, 02:34
by Horus
የጉራጌ ወጣት ሴቶችና የመስቀል አበባ !


Re: አደየ አብና ማይ! የመስቀል አበባ እንኩታታ ደረሰ!

Posted: 23 Aug 2024, 16:32
by Horus