Page 1 of 1

ጠንቋዩ ሆረስ ለኦሮሙማ ይቅርታ ጠየቀ!

Posted: 22 Aug 2024, 23:44
by Selam/

Horus wrote:
21 Feb 2023, 00:47
ወገኖቼ!
በኢትዮጵያ ውስጥ ጉራጌ አንድ ጠላት ብቻ ነው ያለው፤ ያም ሰው የኢትዮጵያ ጠላት ብቻ ነው ። ግን ጉራጌ ስላስፈራራሃው ወይም ስለገደልከው ኢትዮጵያዊነቱን ክዶ ያንተና የሱ ጎሳ አቃጣሪ የሚሆን ሕዝብ አይደለም! ኖሮም አያውቅም! ጣሊያን እንኳ በጉራጌ አንድ ባንዳ ሊያገኝ አልቻለም! ዛሬም ያለው ያ ሃቅ ነው ።

ዛሬ ይህን በምልበት ሰዓት ጉራጌ 6ኛ ቀኑ ነው የቤት ውስት አድማ መትቶ! በቃ ጉራጌ በብልጽኛ ሌቦች ሰርተው በማይበሉ ወራዳ ተላላኪዎች አይገዛም ። እናም ያ እበት ካድሬ በፍረስትሬሽን ጉራጌ ላይ ቢያናፋ አይምሰላችሁ ! ደሞ ይህን ከቀጠለ በአካል እናገኝዋለን!! የሚናከስ ዉሻ አይጮህም !!!

ግን አትርሱ፣ አንድ ነገር ነግሬያችሁ ነበር ! የአቢይ አህመድ ብልግና ፓርቲ የጉራጌ ሕዝብን መብት አላከብርም ካለ ትግሉን አዲሳባ እናመጣዋለን ብዬ ነበር ! የአብዮት ኮድ መስራት ለጉራጌ ወጣት ብርቁ አይደለም !!! ሂድና ኢህአፓዎችን ጠይቃቻው ! ይብቃኝ !