Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Selam/
- Senior Member
- Posts: 17017
- Joined: 04 Aug 2018, 13:15
Post
by Selam/ » 22 Aug 2024, 23:44
Horus wrote: ↑21 Feb 2023, 00:47
ወገኖቼ!
በኢትዮጵያ ውስጥ ጉራጌ አንድ ጠላት ብቻ ነው ያለው፤ ያም ሰው የኢትዮጵያ ጠላት ብቻ ነው ። ግን ጉራጌ ስላስፈራራሃው ወይም ስለገደልከው ኢትዮጵያዊነቱን ክዶ ያንተና የሱ ጎሳ አቃጣሪ የሚሆን ሕዝብ አይደለም! ኖሮም አያውቅም! ጣሊያን እንኳ በጉራጌ አንድ ባንዳ ሊያገኝ አልቻለም! ዛሬም ያለው ያ ሃቅ ነው ።
ዛሬ ይህን በምልበት ሰዓት ጉራጌ 6ኛ ቀኑ ነው የቤት ውስት አድማ መትቶ! በቃ ጉራጌ በብልጽኛ ሌቦች ሰርተው በማይበሉ ወራዳ ተላላኪዎች አይገዛም ። እናም ያ እበት ካድሬ በፍረስትሬሽን ጉራጌ ላይ ቢያናፋ አይምሰላችሁ ! ደሞ ይህን ከቀጠለ በአካል እናገኝዋለን!!
የሚናከስ ዉሻ አይጮህም !!!
ግን አትርሱ፣ አንድ ነገር ነግሬያችሁ ነበር ! የአቢይ አህመድ ብልግና ፓርቲ የጉራጌ ሕዝብን መብት አላከብርም ካለ ትግሉን አዲሳባ እናመጣዋለን ብዬ ነበር ! የአብዮት ኮድ መስራት ለጉራጌ ወጣት ብርቁ አይደለም !!! ሂድና ኢህአፓዎችን ጠይቃቻው ! ይብቃኝ !