Page 1 of 1

ዛፍ ቅቤ መቀባት ኪኖዋ ጤፍ የተወጠሩ ሆዶችና ጥላቻና አወቅሁ ባይ ካድሬዎች!

Posted: 22 Aug 2024, 07:36
by Odie
1. የምንወዳቸውና አንኳር ባህሎቻችን ታሪካዊ ቅርሶቻችንን shoot down ማድረግ የጀመሩት ዛሬ አይደለም:: ስንብተዋል:: ሆድ ያባው ብቅል ያወጣዋል እንደተባለው reckless ንግግራቸው ያውጣው እንጂ:: ኤትዮዽያን ከፍ ለማድረግ የሚፈልግ እሴቶችን መስበር ግድ ነው እንዴ ከጥላቻ እንጂ? እንጀራን ቆጮን ካስፈለገ የበቆሎ ገንፎን አስራሩ ታስለጥነዋለህ እንጂ ቻይና አህያ በላ ወይም ሌላው አሳማ በላ ብለህ የራስህን ባህል አትጥልም:: ከሌላው የሚለየን እኮ ያ ባህል የሚባለው ነገር መስለን! የማይነካ ነገር እየነካችሁ ትፈርሳላችሁ! ልጅን ከወደዱ እስከንፍጡ ነው አሉ! ኢትዮዽያን ከወደዱ እስከህዝቧ ንፍጥ ነው:: በስልጣኔ ስም acculturation ይዘው መጡ! ካላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ለቅላቂ:: ይሄ ethnocide or cultural genocide ሊሆን ይችላል!! ==the attempted destruction of a group's culture, religion, and identity. It is a coercive act imposed by a dominant group upon a weaker or minority group.

2. ጤፍና እንጀራ= ጤፍ መብላት ሆድ አይቆዝርም:: ትላንት ኩኖዋና ጤፍ ሱፐር ፉድ ሲባሉ ጤፍ ፕሮቲን አይረን ሪች ግሉተን ፍሪ ሲባል ሴሌብሪቲ ሲበላው (እንዳይወፍር እንጀራ ጋግሮ የሚበላ የውጭ ጉዋደኛ ነበረኝ) አንድ የደች ከምፖኒ ከጤፍ ኩኪ ያለፈቃድ ለመስራት ፈልጎ የተነሳው አቧራ እናውቃለን:: ሆድህ እንዳይወጠር ካሎሪህን መቀነስ ከእንጀራው ጋር የምትበላው ማስተካከል ፖርሽን መቀነስ እንጂ ሆድ ይወጥራል ብሎ ጤፍን ማጥላላት ደደብነትና ጥላቻ ነው:: ስንቶቻችን ነን ለሩዝ የምንስገበገብ? ሩዝ ሁለመናው ካርብና ሲበጠር ታያሚኑ የሚጥፋ አለም የሚኖርበት ምግብ ሲስደብ አልስማንም!

የሃበሻ የፆም ምግብ ቬጂቴርያን የሆነ ብርቅ ለጤና የሚጠቅም ምግብ ነው::portion መመጠን ብቻ ነው አስፈላጊው:: ግን ግን በቀን ሶሰቴ ለማይበላ የጉልበት ስራተኛ ለሆነ malnourished ለሆነ ህብረተስብ ይህ ዲስኩር ለመስማት ግዴታ የለበትም:: ስውየው ብልፅግና ስለሆነ የተናገረው ወይ ለስርቆ አደር ብልፅግና ጉባኤ ካልሆነም እጦት ይቀስቅስዋል ብሎ ስለፈራው አመፅ ማስተባበያ ንግግር ወይም ጥላቻ ሊሆን ይችላል:: But he should not go free with it!

3. የደህሮ ወጥ ሽንኩርትና ቅባት ከጨረስ ጫላ ዛፍ ቅቤ የሚቀባውን ምን ሊሉት ነው ወይስ ክትፎ የሚወደው ደቡብን ምን ሊሉት ነው? መስቀል===ክትፎ:: ወይስ ችግሩ ከዶሮ ወጥ ጥላቻና ከሽንኩርት መወደድ ጋር ተያይዟል?

4. Bland የሆነውን የውጭ እንጀራ መብላትም ሆድ አይወጥርም:: ፉርኖ ዱቄት ስለሚገባበት የዳቦነት ፀባይ ስላለው calorie እና የሚበላው portion መመጠን ብቻ ነው:: You can not shoot it down because of hate!
በለፈለፉ ባፊ ይጠፉ ነው ነገሩ!!

Re: ዛፍ ቅቤ መቀባት ኪኖዋ ጤፍ የተወጠሩ ሆዶችና ጥላቻና አወቅሁ ባይ ካድሬዎች!

Posted: 22 Aug 2024, 07:51
by DefendTheTruth
ዩንዬን፣ ህድ ና እንግዲህ 5 ሳዓት ሙሉ ሽንኩርትህን ስታገላብጥ/ስታማስል ኑር፣ የምከለክልህ የለም። ሌሎቻችን በስራ ላይ ነን፣ ምግብ ለመስራት ያን ያክል ጊዜ የለንም፤ ቶሎ በልተን ወደ ስራ ነዉ ና!

አትንጫጫብን!

Re: ዛፍ ቅቤ መቀባት ኪኖዋ ጤፍ የተወጠሩ ሆዶችና ጥላቻና አወቅሁ ባይ ካድሬዎች!

Posted: 22 Aug 2024, 07:54
by Odie
DefendTheTruth wrote:
22 Aug 2024, 07:51
ዩንዬን፣ ህድ ና እንግዲህ 5 ሳዓት ሙሉ ሽንኩርትህን ስታገላብጥ/ስታማስል ኑር፣ የምከለክልህ የለም። ሌሎቻችን በስራ ላይ ነን፣ ምግብ ለመስራት ያን ያክል ጊዜ የለንም፤ ቶሎ በልተን ወደ ስራ ነዉ ና!

አትንጫጫብን!
>>>>>>>>
ጥፍራም አንቺን ብሎ ስራተኛ!
ዘመዶችህ ስው እያገቱ እያፈኑ መሬት እየሸጡ እየቀራመቱ ገንዘብ እየስበስቡ ዛፍ ቅቤ እየቀቡ ነው!
አንተ እዚህ ምን ትስራለህ? ደንደሳም ካድሬ

Re: ዛፍ ቅቤ መቀባት ኪኖዋ ጤፍ የተወጠሩ ሆዶችና ጥላቻና አወቅሁ ባይ ካድሬዎች!

Posted: 22 Aug 2024, 08:23
by Tiago
ጥፍራም አንቺን ብሎ ስራተኛ!
ዘመዶችህ ስው እያገቱ እያፈኑ መሬት እየሸጡ እየቀራመቱ ገንዘብ እየስበስቡ ዛፍ ቅቤ እየቀቡ ነው!
አንተ እዚህ ምን ትስራለህ? ደንደሳም ካድሬ
:lol: :lol: :lol:

Re: ዛፍ ቅቤ መቀባት ኪኖዋ ጤፍ የተወጠሩ ሆዶችና ጥላቻና አወቅሁ ባይ ካድሬዎች!

Posted: 22 Aug 2024, 09:31
by Right
Odie,
Excellent explanation.
I don’t think DDT is capable of understand that fact.

DDT is pro fast and processed food diet. It is OK if it works for him but to suggest that Ethiopians should consider Fast and processed foods as their primary diet is STUPID.

Re: ዛፍ ቅቤ መቀባት ኪኖዋ ጤፍ የተወጠሩ ሆዶችና ጥላቻና አወቅሁ ባይ ካድሬዎች!

Posted: 22 Aug 2024, 10:36
by Odie
Right wrote:
22 Aug 2024, 09:31
Odie,
Excellent explanation.
I don’t think DDT is capable of understand that fact.

DDT is pro fast and processed food diet. It is OK if it works for him but to suggest that Ethiopians should consider Fast and processed foods as their primary diet is STUPID.
>>>>>>>>
He is lifeless cadre trying to justify the unjustifiable!

Re: ዛፍ ቅቤ መቀባት ኪኖዋ ጤፍ የተወጠሩ ሆዶችና ጥላቻና አወቅሁ ባይ ካድሬዎች!

Posted: 22 Aug 2024, 13:24
by Educator
No. DDT is pro satan Mamo Killo. Mamo Killo is his god. If Mamo Killo says eat po-op, he is pro po-op. :lol: :lol:
Right wrote:
22 Aug 2024, 09:31
...
DDT is pro fast and processed food diet. It is OK if it works for him but to suggest that Ethiopians should consider Fast and processed foods as their primary diet is STUPID.