HORUS እየበላህ ነው ???
Posted: 22 Aug 2024, 03:03
ዶሮ በዳቦ! ሽንኩርቱን ግን አታብዙ ሲሉ PM , Nutritionist Abiy አስጠንቅቀዋል::
አቶ ቲያጎ፣
Ignorance and/or jealousy is a disease. It comes in different forms. Calling Albanian socialism a Scientific socialism or labelling Enjera unhealthy food is a manifestation of ignorance.የጤና ጠንቅ ስለሆነ
Horus wrote: ↑29 Sep 2022, 01:39የጎመን ክትፎ
የትንሹ መስቀል ወይም ደንጌሳት ቀን የሚበላ ነው ። ጎመን ክትፎ አሁን ሆቴል ውስጥ ልክ እንደ ብርንዶና ስልስ ይገኛል።
ብርንዶ
ይህ እጅግ በከፍተኛ ደረጃ በመላ ኢትዮጵያና አለም የታወቀው እና ከዶሮ ወጥ ቀጥሎ የመላ ኢትዮጵያ ባህላዊ ምግብ የሆነው ቀይ (ጥሬ) ክትፎ ነው! ብርንዶ ባማርኛ ቀይ ጥሬ ስጋ ማለት ሲሆን በጉራጌ ቀይ ክትፎ ማለት ነው። ብርንዶ የትልቁ መስቀል ቀን ምግብ ነው!
ስልስ
ስልስ በአማርኛ ጥብስ ክትፎ ወይም ለብለብ የሚባለው ሲሆን ቀይ ጥሬ ስጋ እንደ ብርንዶ ከተከተፈ በኋላ በትንሹ በሳት ተገርፎ ማለት ነው ። ስልስ ከትልቁ መስቀል እስከ መስቀል መዝጊያ እንደየቤቱ ይበላል ።
ትኩል
ትኩል ቅቅል ክትፎ ነው ። ትኩል ከጉራጌ ቤት ውጭ የሚታወቅ ወይም ሆቴል ቤት የሚገኝ አይመስለኝ ። አሰራሩ፣ ስጋ ጎረድ ጎረድ ተደርጎ እስከ ሚገነትር ድረስ ይቀቀላል። ሙክክ ብሎ አይበስልም። ከዚያ ወጥቶ ይበርድና ድብን ብሎ ደቅቆ ይከተፋፍና እንደገና ይቀቀላል። ከዚያም ዉሃው በሙሉ ከተወገደ በኋል እንደ ክትፎ በቅመም በቅቤ ያብዳል ። ትኩል ተበልቶ አይጠገብም ። ትኩል የመስቀል መዝጊያ ምግብ ነው ። ወተክል መቀቀል ማለት ነው ።
የኬር አመት ይሁንልን!!!
ሆረስ ዘክስታኔ
Horus wrote: ↑22 Aug 2024, 03:28አቶ ቲያጎ፣
የእንጀራና የሽንኩርት አዲክሽን ያላቸው ካቢይ ጋር ይነታረኩ ። እኔ ቤት እንጀራ በበአል ቀን ለቅንጦትና ለእንግዳ እንጂ አይበላም ፣ የጤና ጠንቅ ስለሆነ ፣ እኔ ቤት ለ6 ሰዓት ቅባት ውስጥ ተቀቅሎ ንጥረ ነገሩ የከሰመ ምግብ አይታሰብም ። አቢይ እራሱ እንደ ትልቅ ነገር ያዳነቀው በቴክኖሎጂ የቶሎ ቶሎ ዶሮና እንቁላል ቤቴ አይገባም ። እኔ በመሰረቱ 70% አትክልት በሊታና ፕሮቲናችንን ከቀይ ስጋና አሳ የማናካብት ነን ። አቢይ ያሻውን ይቀባጥር ፣ ሕዝብ የምግብም ሆነ ሌላ ባህሉ በጣም በዝግታና በራሱ ነቃተ ህሊና ፍጥነት ነው የሚለወጠው ። ግን አትርሳ የስኳር በሽታ ቅብጥርሴ የማያመው አበሻ ፣ ሆዶ ባልበሰለ ሊጥ እንጀራ ያልተወጠረ እርጉዝ የማይመስል አበሻ የለም ! ለምን ? ይህ የፖለቲካ ጉዳይ ሳይሆን የጤነንት ጉዳይ ነው ። እኔን ከዚያ አስወጣኝ !! I am a very, very enlightened human being. በእግሬ ቆሻሻ መርገጥ እንደ ሚያጸይፈኝ ሁሉ አፍና ሆዴ ውስጥ ማንኛውን ንጹህ ያልሆነ ነገር አይገባም!
ዩንዬን፣ በሌላ ነገር ሁሉ ሞክረህ ያቃተህን አሁን ይህችን ጫፍ አገኘሁ ና በዚህ በኩል ከለፍኩኝ ብለህ ብዙም አትንጠራራ፣ ጉልበት መጨረስ ነዉ ና!Right wrote: ↑22 Aug 2024, 06:55Ignorance and/or jealousy is a disease. It comes in different forms. Calling Albanian socialism a Scientific socialism or labelling Enjera unhealthy food is a manifestation of ignorance.የጤና ጠንቅ ስለሆነ
Enjera, as long as it is prepared as it is prepared locally in Ethiopia from Teff grain and processed through fermentation is the healthiest food humans can eat.
Teff is a known superfood. Today, most of natural food stores across the world carry Teff flour in their superfoods sections.
Also, teff is a staple food in the highlands of Ethiopia. People that eats enjera in the daily basis are not and cannot be fat. They are slim and ages slowly.
Abdominal fats are the result of unhealthy diet specifically of high carb diet such as white breads,(which Abiye Ahmed suggested as a sandwich material), white rice, Soda beverages, sugary drinks and food and Alcoholic beverages etc. 75% American diets.
You can’t teach stupid.
DefendTheTruth wrote: ↑22 Aug 2024, 08:03ዩንዬን፣ በሌላ ነገር ሁሉ ሞክረህ ያቃተህን አሁን ይህችን ጫፍ አገኘሁ ና በዚህ በኩል ከለፍኩኝ ብለህ ብዙም አትንጠራራ፣ ጉልበት መጨረስ ነዉ ና!Right wrote: ↑22 Aug 2024, 06:55Ignorance and/or jealousy is a disease. It comes in different forms. Calling Albanian socialism a Scientific socialism or labelling Enjera unhealthy food is a manifestation of ignorance.የጤና ጠንቅ ስለሆነ
Enjera, as long as it is prepared as it is prepared locally in Ethiopia from Teff grain and processed through fermentation is the healthiest food humans can eat.
Teff is a known superfood. Today, most of natural food stores across the world carry Teff flour in their superfoods sections.
Also, teff is a staple food in the highlands of Ethiopia. People that eats enjera in the daily basis are not and cannot be fat. They are slim and ages slowly.
Abdominal fats are the result of unhealthy diet specifically of high carb diet such as white breads,(which Abiye Ahmed suggested as a sandwich material), white rice, Soda beverages, sugary drinks and food and Alcoholic beverages etc. 75% American diets.
You can’t teach stupid.
አንተ ስራ አጥ ስለሆንክ የጊዜ ጉዳይ ብዙም አያሳስብህም፣ ታታሪ ዜጎቻችን ግን ድሮም ብሆን 5 ና ከዚያ በላይ ሰዓታት ኩሽና ቁጭ ብሎ ማመሰልን እርግፍ አድርጎ ትቶታል።
ቶሎ የምደርስ ና ሰሚ-ፕሮሰስድ ፉድ ነዉ የምመረጠዉ ዛሬ ላይ፣ ከጊዜዉ ጋር ስለምሄድ!
ደሞ አንተ ስለ ፓስታ እንጂ ስለ ዶሮ ወጥ ምን አገባህ? የባሕል ምግባችዉ ፓስታ ነዉ አላላችዉም እንዴ?
አትንጫጫ!
Don't you think it does not take enlightenment to see the childish mentality of Abiy Ahmed?አቢይ ያሻውን ይቀባጥር ፣ ሕዝብ የምግብም ሆነ ሌላ ባህሉ በጣም በዝግታና በራሱ ነቃተ ህሊና ፍጥነት ነው የሚለወጠው ።
Your above statement shows your level of understanding and consciousness in general.ቶሎ የምደርስ ና ሰሚ-ፕሮሰስድ ፉድ ነዉ የምመረጠዉ ዛሬ ላይ፣ ከጊዜዉ ጋር ስለምሄድ!
Yes, my level, of course not yet in your level.Right wrote: ↑22 Aug 2024, 09:23DDT,
Your above statement shows your level of understanding and consciousness in general.ቶሎ የምደርስ ና ሰሚ-ፕሮሰስድ ፉድ ነዉ የምመረጠዉ ዛሬ ላይ፣ ከጊዜዉ ጋር ስለምሄድ!
Find a mate to discuss subject at your level. Maybe you should discuss this with Horus.
Fast food and processed food can be your choice and Abiye Ahmed’s choice. You may recommend it to your family but not to the Ethiopian people.