Page 1 of 1

የወይባ ጭስ የጨስበት እንትንና ሺሻ የገደለው አዲስአቤ ለነፃነቱ እንዴት ይነሳል?

Posted: 21 Aug 2024, 16:26
by Odie

ከላይ ጫት ሸሻና አጠፋሪስ ተታች ወይባ ጭስ የጨስባቸው ቆንጆዎች እያተራመስ በብልፅግና ኮሪደር እየተራመደ እንዴት ጀለስን እንደ ኬንያውያን ለመብትህ ለመታገል ተነስ ቢሉት ይስማል? ነውዟላ!....ነፍዟላ!.....ጀለስ ጨብሲ ልበልና ይላል!

ግን ግን ወይባ ደግሞ የየትኛው ባህል ይሆን?
ጉድ እኮ ነው ዘንድሮ ...የብሄር ብሄረስቦች ነገር ያላመጣው ያላወጣው የለ.....ገንዘብ ታመጣማ ተብሎ!