ማሞ ቂሎና የደህሮ ወጥ የአቢስንያ ባህል!
Posted: 21 Aug 2024, 16:15
1. ማሞ ቂሎ nutritionist ሆነ ቀረበ አሉ! ግን ማሞ ቂሎ ስለደህሮ ወጥ ምን ያቃል? ምንስ አገባው? ለመሆኑ ሚስቱ ዝናሽ ደህሮ መስራት ትችላለች?
ማነህ እንትና አንዳንዶቻችን እኮ ሚስት ስናገባ የደሮ 12 ብልት አውጥታ ደሮ ወጥ ስርታ አሳይታ አልነበር? እንግድህ ዶሮ ወጥ አትብሉ የሚል ብራይም ሚንስትር መጣልህ!
2.ደህሮ 12 ብልት እንዳላት ማሞ ቂሎ ያውቃል ወይ? አይመስለንም? የእርሱ ብልፅግናዊና ኦሮሙማዊ አስተሳብ ደህሮን ለሁለት ስንጥቆ ጥሬ ወይም ጠ ብሶ በሳንዱች መልክ ና ግባ በሞቴ መስለን! ይህቼ ደግሞ የሃበሻ ባህል ለማጥፋት የታቀደ የኦሮሙማ የገዳ ባህል የመተካት እቅድ ሊሆን ይችላል! ጠርጥር! ኦሮሙማ ቀለቡ የበቆሎ ገንፎ ነው:: ደሮ ያወቀው በሁዋላ!
3. ደህሮዋችን 12 ብልቷ መሃል ቋት የሚባል እንዳላት ተዛ መሃል መቋደሻ ዊሽ ቦን ሁሉ እንዳለ ስውየው ያዉቃሉ? በምጀመርያ ደሮዋ የብልፅግና ዶር እንዳይደለች ይታወቅ:: ኦርጋኒክ ነች:: እንደብልፅግና የማዳበርያ ደህሮ አይደለችም:: እንደኛው ጭራ ግራ በሌለ ትል በሌለ ጥሬ መከራዋን አይታ ያደገች ያላባት እስነ 12 ብልቶቿ ለመጣፈጥ በርበሬ ሎሚ ሻወር የሽንኩርት ሳውና ዘይት ቅቤ የሚያስፈልጋት ነች:: ይሄ ደግሞ በአለም አቀፍ መዝገብ የኢትዮቢያ የባህል ምግብ ተብሎ ተመዝግቧል:: የውጭ ዜጋም ለመቅመስ ይጉዋጉዋለታል:: ታዲያ ይህን ለማጥፋት ወረሙማዊ ቅናት አይመስላችሁም? ነገ ስለመሶቡ ቢቀባጥር አትገረሙ!
ይህን ያገር መሪ እንዴት ትሉታላችሁ? የህዝብ ክብርና ባህል በቀላሉ የሚዘረጥጥ ለማጥፋት የምቃጣው መደዴ! ግን ግን የማይክሮ ኢኮኖሚው ጭንቅ ይሆን? ሽንኩርት በኪሎ በርበሬ ቅቤው ....የአብይ የሞተ ኢኮኖሚ ኖ መኒ ኖ ቺክን ወይም money on wheelbarrow can not help you to make traditional ደህሮ!
4. ክትፎም ደነገጠች አሉ! ወደአሜሪካ አሳይለም ልትጠቅ ቪዛ ጠይቃለች አሉ!
አብይ አህመድ በቅርቡ "ስጋው ራሱ ተወዷል እንዴት ይሄ ሁሉ ቅቤ ይገባበታል ቅቤ ለጤና ጠንቅ ነው ከተገኘ ስጋው በሚጥሚጣ ወይም ጠበስ ጠበስ አርጎ በዳቦ መብላት ነው " ይላል ተብሎ ይጠበቃል!!
ድራማው ይቀጥላል!!