Page 1 of 1
የመገናኛ ኮሪደር!
Posted: 21 Aug 2024, 01:33
by Horus
Re: የመገናኛ ኮሪደር!
Posted: 21 Aug 2024, 04:18
by Tiago
The stark reality behind "the corridors" is 90% Addis Ababa looks like this.
Re: የመገናኛ ኮሪደር!
Posted: 21 Aug 2024, 05:02
by DefendTheTruth
Tiago wrote: ↑21 Aug 2024, 04:18
The stark reality behind "the corridors" is 90% Addis Ababa looks like this.
ሁለቱንም ወዶ ይሆናል እንዴ ታዲያ? ስለማ አታልሙ፣ የልለማዉን ደግሞ ለምን አልለማም ብሎ መዉቀስ?
ዬቱ ነዉ ፍላጎትህ?
Re: የመገናኛ ኮሪደር!
Posted: 21 Aug 2024, 08:30
by Selam/
አቶ ዓብዮት ‘መቃብራቸው ላይ ችግኝ እተክላለሁ’ ካለበት አስገራሚ ጊዜ ጀምሮ ስለመብራትና ብሽክሊሊት እንጂ፣ ስለሚፈናቀሉት፣ ስለሚሞቱትና ስለሚራቡት ትንፍሽ አይልም፣ እውነት ስለሚያንገፈግፈው።
ሆረስ ጠንቋዩም ‘ጉራጌ ትዕግሱትን ስለጨረሰ ኦሮሙማን አሽቀንጥሮ ይጥላል፣ የውኃና የመንገድ በደል እየተፈፀመብን’ ነው ባለበት አመዳም አፉ የኮሪዶር አሽቃባጭ ሆኗል። እንዲያውም፣ ‘ለምን ውሻ በበላበት ይጮኃል ተብሎ አይጠየቅም’ እያለ እየተከራከረ ነው። ትክክል ነው፣ አዛዝኤልም ከመሰይጠኑ በኋላ ለምን ሰይጣን ተባለ ተብሎ አይጠየቅም።
ሰይጣን የሰለጠነውና የሚያጭበረብረውም በብልጭልጭ ነገር ነው ተብሎ ስለተፃፈ፣ ስንኩል ፒፒና ካድሬዎቻቸው ለምን ስለፋውንቴንና የክርስማስ መብራት ብቻ ያወራሉ ተብሎ አይጠየቅም።
https://www.bbc.com/news/articles/c07edzd37zro.amp