Page 1 of 1

የመጨረሻው ኢትዮጵያንና ማንነቷን የማጥፋት በብልፅግና፣ በሻብያ፣ በኦነግ፣ በህዋሃት የተቀናጀ ጦርነት

Posted: 20 Aug 2024, 10:25
by ethiopianunity
ዓብይ መንግስት ብልጽግና ኣብሮ ከሻብያ፣ ኦንግና ህዋሃት ጋር በውች ሃይሎች ትዛዝ እንደሚሰራ ግልጽ ነው። ኣላማው፣ የማይፈለግ የኢትዮጵያ ህዝብን በተለይ ኣያቶቻቸው ቅኝ ግዛትን ኣልገዛም ብለው፣ ማንነታቸውንና ሃይማኖታቸውን ኦርቶዶክስን የማጥፋትና መሬቱንና የተፈጥሮ ሃብቱን የመውሰድ ኣላማ ነው። ኢትዮጵያ ተብይዎች እነ ዳን ዳንኤል ክብረት፣ ስዩም፣ ኮር ዳዊት ይህን የተገነዘቡ ኣይመስልም። ወይም ምርጫ የላቸውም።

ይህ መንግስት እነደምንኛውም ኣገር ጠባቂ፣ መጀመርያ ያገሪቱና ህዝብ ከፋፋይ፣ ኢትዮጵያን እናጠፋለን የሚሉትን ቡድን ህዋሃት የሻብያ ኮሚኒስት ኣገልጋይ ነፍስ ኣዘራው። ጭራሽ በእርቅ ስም ሻብያን እልል ብሎ ኣስገብቶ ኢትዮጵያ ውስጥ ቁልፍ ቦታ በኢኮኖሚም ሆነ በመከላከያ ቦታ ተሰጣቸው። የትግራይና የኣማራን ቀንደኛ ጠላቶችን በረከትንና ስብሃት ነጋን ተዝናንተው በክብር ወደ ውጭ ለሙሉ ህክምና ሲላኩ፣ ላገሩ የተዋጋውና ስብሃትን ከጉርጏድ ኣዉጥቶ ያዳነው የኢትዮጵያ ልጅ ጀግናን፣ በህዋሃትና በሽብያ ጥምረት መንግስት ኣስገደለው። ልጁ ያለኣባት ኣስቀረው እነ ስብሃትና በረከት ዛሬ እንደልባቸው ውጭ ኣገር ይፏልላሉ።

ውዶች፣ ልክ በባድመ መለስ ዘናዊ የኢትዮጵያን ወታደር ህዝብ እንዳስጨረሰ፣ ያሁኑም መንግስት በሃሰት፣ የኢትዮጵያን ህዝብ ለማስፈጀት ህዋሃትን ከሻብያ ጋር ኣንቀሳቀሰ እንደገና ለጦርነት በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ሊጀመር ነው። ሃላፊነቱን ሙሉ በሙሉ መውሰድ ያለበት በተለይ፣ የትግራይ ህዝብን ለማስፈጀት ና ኣማራውንም ለማስፈጀት ለመጨረሻ ግዜ እየተደራጁ ነው። ዪትዮጵያ ማንነት፣ ታሪክ፣ ሃይማኖት ብትግራይና ባማራው ያበቃል። ሌሎች ክፍለ ሃገሮች፣ ኦሮምያ፣ ደቡብ፣ ወዘተ በኣረብና በመራባውያን እምነት ውስጥ ከሆኑ ወደ ሃያ ኣመት ሆኗቸዋል ሰለዚህ ኣሁን የኢትዮጵያን ታሪክንና፣ እምነትን ለማጥፋት፣ የትግራይና ያማራውን ህዝብ ከኮሙኒስቱ ከሻብያ ጋር በመሆን ብልጽግና መንግስት ህዝቡን ይማግዳል ማለት ነው።

ከላይ የተጠቀሰው ብቻ ሳይሆን ብዙ ምልክት ኣለ የብልጽግና መንግስት ኢትዮጵይዊ እንዳልሆነና የሻብይ ርዝራሽ እንደሆነ፥ ማን ነው ብዙ ኣመት ኢትዮጵያን ሲወጋ የነበረው ኦነግ ከሻብያ ጋር ሆኖ ዛሬ ጉያው ውስጥ ኣድርጎ የኢትዮያን ህዝብ እያስገደለ ያለው፣ ማነው ኢትዮጵያን ኣውድማለሁ ብሎ የኦሮሞ ፀረ ኢትዮጵያንና ኣማራን ኣጠፋለሁ ብሎ ግብጽና ኣፍጋኒስታን ለሽብርተኝነት የሰለጠንርውን ጃዋር መሃመድን ኣስገብቶ ሰውችን ሲያስቸፈችፍ የነበረው፣ ማነው ያማራ ህዝብንና ጥሩ መሪዎችን እያስገደለ ያለው ህዋሃትን ብቻ ባለማስወገድ ሳይሆን ጭራሽ ኦንግና ሻብያን ህዝብን እንዲገድሉ የፈቀደላቸው። መሪ ማለት እኮ እኔ የህዝብ ጠላት ነኝ የሚለውን ማስወገድና፣ እርቅ ሰላም ማምጣት ነው። መሪ ህዝብን ወደ ድህነት ኣይቀይርም ቤታቸውን ኣፍርሶ ማህረሰብን ለያይቶ፣ ህዝብ እየደኸየ ከተማን ላቆነጃጅ ይህ እድገት ነው የሚል።