ብልፅግናዊ ወሬዎች!
Posted: 19 Aug 2024, 05:23
1. ብራይም ሚ አብይ አህመድ ከካኑ ጋር ኳስ ተጫውተው አሽነፉ! ለምንድነው ለብሄራዊ ቡድን ያልተስለፉት? ሩጫስ የማይሞክሩት ለምንድነው? እህ? እሳቸው ወይም ብልፅግና ቢሮጡ ኦሎምፒክ አንዋረድም ነበር::
2. ብራይም ሚ/ሩ በኮሪደር መንገድ ላይ ብሽክልሊት ነዱ:: አቤት አቤት ፈርስት ሌዴ ዝናሽም ተከትለዋቸው ተሽከረከሩ:: ማነህ ስታስፈራራ የነበርከው ይኸው አዲስ አባ ያለፍርሃት ቢሽክሊሊት ተነዳበት! አይ ቦዲጋርዶች እኮ ዘምባባው መስለው ቆመው ነው አትሳሳት!
3. አዲስ አበባ ተንቆጠቆጠች! እንዴ እንዴ ቦሌማ ጠፋችብኝ! የ CMC ጉድ ነው:: ኧረ ኧረ የእሪ በከንቱውስ ነገር አልየህም!
ይሄ ደግሞ ምንድነው የምታወራው? የምንድነው እሪ በከንቱ ዶሮ ማነቂያ....መድሃኔያለም እንቅ ያርግህ! ብራይም ሚ/ሩ እንዲህ አይነት አጠራሮች መስማት አይወዱም ቀርተዋል:: እንዴ ኮየ ፈጬ የሚል ስም እያለልህ እንዴት ዶሮ ታነቀ ምናምን ትላለህ!
አይ! እርሱም ቢሆን የፈጨውን ነገር አልታወቀም እንጅ ፈጭቷል:: ፈጨም አነቀም ያው ነው!
4. ኢቶዽያ ግዙፍ ጦር ሶማልያ ውስጥ እየገነባች ነው! እንዴ እነዚህ ስዎች MoU ያሉት ከሶማሊያ ጋር ነው እንዴ?
5. ወደፊት ሶማሌላንድ ላይ የሚገነባው የባህር ላይ ቬዛችንን አይተው ግብጥና ቱርክ ተንቦቀቦቁ! ወይ ጉድ!!
6. ጦር ሃይላችን የተከበረ ስለሆነ ይቀኑብናል:: አሜሪካኖች አብረናችሁ እንስልጥን አሉን! እንዴ አትሌቲክስ አረጋችሁት እንዴ?
....I am tired of counting the bubble!
7. ከስሞኑ ቄስ ሲቀድሱ አርሲ ውስጥ እስከነ ምእመናቸው ተረሽኑ.....ስዎች ባንክ ውስጥ ያላቸው ብር እየታየ ይታፈናሉ!!
ኖኖኖኖኖኖኖኖ...! ይሄማ አይወራም:: የያእቆብ ታሪክ ተረሳ እንዴ? ላባ የሚባል ክፉ ስው ያውቆብን 7 አመት ላልወደዳት ልጁ 7 አመት ላፈቀራት የላባ ልጅን ለማግባት ያለደመወዝ አውሬ የበላውን ሁሉ እየቆጠረበት በዝብዞ ገዛው:: ብልጡ ያቆብም ልምጭ ፈልጎ ቡራቡሬ አድርጎ ላጠና በጎቹ ውሃ በሚጠጡበት አብዝቶ አስቀመጠ:: ለላባም እንዲህ አይነት ቀለም ያላቸው በጎች ከተወለዱ የኔ ናቸው ሲለው ላባም ይሄ የማን ቂል ነው ብሎ በል እሺ አለው!
.......................
በጎቹ ቡራቡሬዎቹን ልምጮች ሲያዩ ሲጎመጁ ሲጎመጁ....የወለዱት ለምን ቡራቡሬ ብቻ አይሆን መስላችሁ!! በቃ ያእቆብ በለፀገ በለፀገ!
.............
ላልገባን ብልፅግናም እንዲህ ነው!
ቦሌ ስትለማ ተክለሃይማኖት ስትጎመጅ
ሽገር ስትለማ ደብረ ብርሃን ስትጎመጅ
ጎላ ስፈር ስትለማ መገናኛ ስትጎመጅ
አዳማ ስትለማ መቀሌ ስትጎመጅ...
ጎምጅተው ጎምጅተው ሁሉም በልፅገው ይቀራሉ!
እናንተንም ፎረም ላይ እያስጎመጁ አያስጎመጁ ብልፅግና አርገው ያስቀሩዋችሁዋል...ወያኔ bots already ጀምሯቸዋል!
ዳንኤል ክብሪትም እንዲህ ነው የበለፀገው:: ብርሃኑ ነጋም!
አብይ ዥንጉርጉር ልምጭ እያሳያቸው::
ጌችና ጄ/ል ፃድቃንም ይጠረጠራሉ!
ሃላፊ መንግዲም አልቀረም!
.......
መሪያችን ስለመጎምጀትና ስለብልፅግና እንጂ እገሌ ተራበ እገሌ ሞተ ቅብጥርሶ ዜና መስማት አይወዱም!!
ካልሆነ አንዛይቲያቸው ተቀስቅሶባቸው ዛፍ ሊተክሉ ይችላሉ!!