Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Union

Re: ኃይሌ ገብረ ሥላሴ የዘመናችን በቀለ ሞላ!

Post by Union » 19 Aug 2024, 10:30

አንተ ዝም በል። ስለምንም ነገር የምታውቀው ነገር የለም

Witaf neqay :lol:

Selam/
Senior Member
Posts: 17575
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ኃይሌ ገብረ ሥላሴ የዘመናችን በቀለ ሞላ!

Post by Selam/ » 19 Aug 2024, 11:50

ጠንቋዩ ሆረስ - በቀለ ሞላንማ መጀመሪያ ደርግ አቆሰላቸው፣ ከዚያም ወያኔ ጣላቸው አሁን ደግሞ ያንተ ኦሮሙማ ወዳጆች ሰለቀጧቸው።

ኃይለ ገብረ ስላሴ የወያኔ ጊዜ ቀላምዶ ነበር፣ ከዚያ ወዲህ ግን በንዋይ ብቻ ሳይሆን፣ በዕውቀትም በስነ-ልቦናም በሳል ኢትዮጵያዊ ሆኗል። የሚያስበውንና የሚናገረውን በተግባር ሰርቶ ያሳያል እንጂ ዝም ብሎ አየር በአየር አይቀላምድም።

አሁን ታዲያ ለማካካስ ብለህ ነው ስሙን ጠርተኸው የማታውቀውን ኃይሌን ዛሬ በድንገት ያነሳኸው?

ሞጭላፋ!

Horus
Senior Member+
Posts: 42366
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ኃይሌ ገብረ ሥላሴ የዘመናችን በቀለ ሞላ!

Post by Horus » 19 Aug 2024, 12:24

ኧረ ጉድ ነው! ዌልፌር ቆርጣሚ ቦዘኔ ኃይሌ ገብረ ስላሴን ሲተች ወይ ስምንተኛ ሺ !!!!

Selam/
Senior Member
Posts: 17575
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ኃይሌ ገብረ ሥላሴ የዘመናችን በቀለ ሞላ!

Post by Selam/ » 19 Aug 2024, 12:35

ጠንቋዩ ሆረስ - ሜዲኬር አንሶህ ነው ዌልፌር በሚወስዱት የቀናኸው? ዳይፐራም! :lol:
Horus wrote:
19 Aug 2024, 12:24
ኧረ ጉድ ነው! ዌልፌር ቆርጣሚ ቦዘኔ ኃይሌ ገብረ ስላሴን ሲተች ወይ ስምንተኛ ሺ !!!!

Post Reply