Page 1 of 1

ቡሄ! ምጅር ያቆሙ ማይ! ናሴ 13

Posted: 18 Aug 2024, 18:46
by Horus
የቃል ትርጉም ...
ምጅር ያቆሙ ማይ = የደመራ መትከያ ቀን!

በደመራ መትከያ ቀን ጎረምሶች የፈለጉት የግል ዛፍ ያለ ባለቤቱ ፈቃድ ቆርጠው ደመራ የማቆም መብት አላቸው !

በቡሄ ምጅር ቆመ ማለት ክርማን (ክረምት) ማብቂያውና የታላቁ የአክራሚ (አዲስ አመንትና) የመስቀል የደስታ ወራት መግባቱን ያበስራል

ቡሄ ማለት ባሃ በራ ፣ ተገለጸ ፣ ፈካ ማለት ነው ።

ባሃ የሚለው ግዕዝ ፋ፣ ፋሃ ፣ በራ ፣ ፈነወ ፣ ፋፋ፣ ፏ አለ የሚለው ነው

ቡሄ የክብረ ብርሃን መጀመሪያ ቀን ማለት ነው !! ከዛሬ ጀምሮ እስከ መስቀል ደመራ ድረስ ያሉት ቀናት ሁሉ የብርሃን ክብር ቀናት ናቸው !!!




Re: ቡሄ! ምጅር ያቆሙ ማይ! ናሴ 13

Posted: 18 Aug 2024, 19:07
by Horus
ቡሄ በህንድ!


Re: ቡሄ! ምጅር ያቆሙ ማይ! ናሴ 13

Posted: 18 Aug 2024, 19:32
by Horus
የመስቀል ማይ! (የዛሬ 10 ዓመት)