Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 13622
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

MOU እንደ መስተዋት ያጋለጠው አንድ ትልቅ ጉዳይ - የሻዕብያዋ ኤርትራ ፍጹም ፀረ-ኢትዮጵያ እና ዐይነ-ደረቅ ሌባ መሆኗን ነው። የሻዕብያዋ ኤርትራ የኢትዮጵያ ዘላቂ ጠላት ናት።

Post by Abere » 18 Aug 2024, 11:26

MOU እንደ መስተዋት ያጋለጠው አንድ ትልቅ ጉዳይ - የሻዕብያዋ ኤርትራ ፍጹም ፀረ-ኢትዮጵያ እና ዐይነ-ደረቅ ሌባ መሆኗን ነው። የሻዕብያዋ ኤርትራ የኢትዮጵያ ዘላቂ ጠላት ናት።

Right
Member
Posts: 3787
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: MOU እንደ መስተዋት ያጋለጠው አንድ ትልቅ ጉዳይ - የሻዕብያዋ ኤርትራ ፍጹም ፀረ-ኢትዮጵያ እና ዐይነ-ደረቅ ሌባ መሆኗን ነው። የሻዕብያዋ ኤርትራ የኢትዮጵያ ዘላቂ ጠላት ናት።

Post by Right » 18 Aug 2024, 12:36

MOU እንደ መስተዋት ያጋለጠው አንድ ትልቅ ጉዳይ - የሻዕብያዋ ኤርትራ ፍጹም ፀረ-ኢትዮጵያ እና ዐይነ-ደረቅ ሌባ መሆኗን ነው። የሻዕብያዋ ኤርትራ የኢትዮጵያ ዘላቂ ጠላት ናት።
The Eris are exposed. I am happy for that. We have been saying that the Eris are deceptive, manipulative, corrupt and above all a very bad people. They prayed on the god fearing and good nature of Ethiopians for decades.
It is going to end very badly for them.
We can say exposing the Eris is the biggest achievement of the MoU. Eris simply didn’t know how to handle it. They thought they will build a fake nation by fooling Ethiopians.
Believe me they are done.
Mark my word, they will be deported from Ethiopia. What they gone do? Nothing. There is no Ethiopian residing in Eritrea. The border also will be closed. What they gone do? Nothing because you can’t fight to open the border.
They are finished.

Horus
Senior Member+
Posts: 35606
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: MOU እንደ መስተዋት ያጋለጠው አንድ ትልቅ ጉዳይ - የሻዕብያዋ ኤርትራ ፍጹም ፀረ-ኢትዮጵያ እና ዐይነ-ደረቅ ሌባ መሆኗን ነው። የሻዕብያዋ ኤርትራ የኢትዮጵያ ዘላቂ ጠላት ናት።

Post by Horus » 18 Aug 2024, 14:31

አበረ፤
በቻይና የጦርነት ሳይንስ ውስጥ አንድ አባባል አላቸው፣ አንተ የምትወደው heuristics የሚባለው ነው ። 'Disturb the bush to stir the snake' ይላሉ። ቁጥቋጦውን ስትረብሸው በውስጡ የተደበቀው እባብ ደንግጦ ሲወጣ ታየዋለህ ማለታቸው ነው ።

ሻቢያ ማለት ከመላ ጸረ ኢትዮጵያ አረብ ፣ ከኢራቅ ባዝ ፓርቲ፣ ሳዳም ከግብጽ ዘላለማዊ ጠላት እስከ ያረብ ሽያጭ አሽከሩ ሳይድ ባሬ ድረስ እየተገዙ ለ30 አመት ኢትዮጵያን የወጉ ያደሙ የቍጥቋጦ ውስጥ እባብ ማለት ሻቢያዎች ናቸው። ወያኔ ትግሬ የተባለን የእባብ እንቁላል የጣሉ እነሱ ናቸው ። ዛሬ የኢሳያስና ሃሳን ሼክ ወሎ ማደሪያ ካይሮ ነው። ስለዚህ ይህ MOU የእባቡን መሸሸጊያ ቁጥቋጦ እንደ ረበሸው ተመልከተው ። በሆረስ ላይ የሚወርደው የስድብ ናዳ ሌላ ምን መሰረት አለው ።

እዚህ ፎረም ውስጥ ሲከራተቱ እድሜያቸውን የሚገፉት ነጋ ጠባ አንዳች መጥፎ ነገር ኢትዮጵያ ደርሶባት የተራበው የሳይኮሎጂ ህመማቸው ለደቂቃም ቢሆን ለማስታገስ ነው ። ስለዚህ አንተም እንደ ምትለው አንድ ቀን የአሰብ ጦርነት አይቀሬ ነው ፤ ኢትዮጵያ አሁን ላይ የወጠሯት ችግሮችን በከፊልም ቢሆን ስትፈታ። ያ ደሞ ይሆናል ። ሁሉም ነገር ስለሚለወጥ።

Selam/
Senior Member
Posts: 15033
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: MOU እንደ መስተዋት ያጋለጠው አንድ ትልቅ ጉዳይ - የሻዕብያዋ ኤርትራ ፍጹም ፀረ-ኢትዮጵያ እና ዐይነ-ደረቅ ሌባ መሆኗን ነው። የሻዕብያዋ ኤርትራ የኢትዮጵያ ዘላቂ ጠላት ናት።

Post by Selam/ » 18 Aug 2024, 15:19

ዛሬ ዜና አልተከታተልኩም፣ አዲስ ለውጥ ካለ አጋሩኝ።

ሻዕቢያ ማለት እኮ ከድንበር ማዶ የሚኖር ከይሶ ወያኔ ማለት ነው። እንደ መዥገር ኢትዮጵያ ላይ ተጣብቀው እያደሙን መኖር ነው የሚፈልጉት። ከዚህ በፊት ብዬው አላውቅም፣ አሁን ግን እለዋለሁ፥ Deport them!

Meleket
Member
Posts: 4350
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: MOU እንደ መስተዋት ያጋለጠው አንድ ትልቅ ጉዳይ - የሻዕብያዋ ኤርትራ ፍጹም ፀረ-ኢትዮጵያ እና ዐይነ-ደረቅ ሌባ መሆኗን ነው። የሻዕብያዋ ኤርትራ የኢትዮጵያ ዘላቂ ጠላት ናት።

Post by Meleket » 19 Aug 2024, 03:49

የኤርትራ ህዝብ ጥያቄ “ድንበሩን በሄክ ብይንና በአልጀርስ ውል መሰረት” ካርታ ላይ የሰፈረው ድንበር መሬቱ ላይም በግልጽ ይመላከትና የሁለቱም ሃገራት ህዝብ ተከባብሮና ተጋግዞ በሰላም ይኑር ነው። የቀጠናው ሰላም የማይዋጥላቸው ኣካላት ደግሞ ይህ ተተግብሮ ከማዬት ሞትን ይመርጣሉ።

የአጤ ኃይለስላሴ ግዜ “ኤርትራ መሬቷና ባህሯ እንጂ ህዝቧ ኣያስፈልገንም!” የሚል መርህ በመከተላቸው፡ በርካታ የኤርትራ ቀዬዎች በአጤው የጥፋት ዘመቻ ሰላባ እንደሆኑ ይታወቃል። ያን እኩይ ዓላማ ያነገቡ የጥፋት ኣካላት እስከ ኣሁን እንደሚኖሩ በርካታ ኤርትራውያን ይጠረጥራሉ።

wubebereha
Member
Posts: 240
Joined: 05 Apr 2024, 12:17

Re: MOU እንደ መስተዋት ያጋለጠው አንድ ትልቅ ጉዳይ - የሻዕብያዋ ኤርትራ ፍጹም ፀረ-ኢትዮጵያ እና ዐይነ-ደረቅ ሌባ መሆኗን ነው። የሻዕብያዋ ኤርትራ የኢትዮጵያ ዘላቂ ጠላት ናት።

Post by wubebereha » 19 Aug 2024, 12:16

Ethiopians can always use shabia to fight each other and shabia will be more than happy to serve in that regard :lol: but that doesn't change the fact it is a sworn, historical enemy of Ethiopia. the last 5 years have been "a dream come true" years for shabia thanks mainly to weyanes and the boy king playing in Menilik palace.

sesame
Member+
Posts: 7106
Joined: 28 Feb 2013, 17:55

Re: MOU እንደ መስተዋት ያጋለጠው አንድ ትልቅ ጉዳይ - የሻዕብያዋ ኤርትራ ፍጹም ፀረ-ኢትዮጵያ እና ዐይነ-ደረቅ ሌባ መሆኗን ነው። የሻዕብያዋ ኤርትራ የኢትዮጵያ ዘላቂ ጠላት ናት።

Post by sesame » 19 Aug 2024, 12:30

ኣበረ፥ ማዕበርበር የትም ኣያደርስ ህም። ስንት ኣዕበርባርያን ኣይተን ቀብረናል። ከመንግስቱ ሃይለማርያም የሚበልጥ ኣዕበርባሪ ኣይገኝም። ዓጋመዎች ኣዕበርብረው የት ደረሱ። ሃይለስላሴ፡ ኤርትራ መሬታ እንጂ ህዝብዋ ኣየስፈልገንም ብሎ ፎክሮ፡ ሽንት ቤት ታች ነው የተቀበረው። መሽረፈት ደግሞ ከማን ኣንሼ ብሎ ቀይ ባሕር በውድ ወይ በግድ እወስዳለሁ ብሎ ሲፎክር፡ ቁጭ ብለን የምናየው መሰለህ።

We will make sure that you learn not to covet what is not yours. There are rules that apply to everyone.

Abere wrote:
18 Aug 2024, 11:26
MOU እንደ መስተዋት ያጋለጠው አንድ ትልቅ ጉዳይ - የሻዕብያዋ ኤርትራ ፍጹም ፀረ-ኢትዮጵያ እና ዐይነ-ደረቅ ሌባ መሆኗን ነው። የሻዕብያዋ ኤርትራ የኢትዮጵያ ዘላቂ ጠላት ናት።

Tadiyalehu
Member
Posts: 672
Joined: 29 Jul 2014, 09:53

Re: MOU እንደ መስተዋት ያጋለጠው አንድ ትልቅ ጉዳይ - የሻዕብያዋ ኤርትራ ፍጹም ፀረ-ኢትዮጵያ እና ዐይነ-ደረቅ ሌባ መሆኗን ነው። የሻዕብያዋ ኤርትራ የኢትዮጵያ ዘላቂ ጠላት ናት።

Post by Tadiyalehu » 20 Aug 2024, 02:02

100% እውነት ነው።
ነገርግን የኢትዮጵያ ደመኛ ፥ የምስራቅ አፍሪካ ካንሰር -ኢሣያስ ...በዚህ ሰዓት አይሳካለትም።
ይልቁንም መቀበርያውን በራሱ እጅ እየቆፈረ ነው።
አንድ ምክንያት ብቻ ይገኝ-ኢትዮጵያ እስከ መጨረሻው ትሸኘዋለች!!! ሀገራችን ይሄን ካንሰር
እያስታመመች አትቀጥልም።
Abere wrote:
18 Aug 2024, 11:26
MOU እንደ መስተዋት ያጋለጠው አንድ ትልቅ ጉዳይ - የሻዕብያዋ ኤርትራ ፍጹም ፀረ-ኢትዮጵያ እና ዐይነ-ደረቅ ሌባ መሆኗን ነው። የሻዕብያዋ ኤርትራ የኢትዮጵያ ዘላቂ ጠላት ናት።

Tadiyalehu
Member
Posts: 672
Joined: 29 Jul 2014, 09:53

Re: MOU እንደ መስተዋት ያጋለጠው አንድ ትልቅ ጉዳይ - የሻዕብያዋ ኤርትራ ፍጹም ፀረ-ኢትዮጵያ እና ዐይነ-ደረቅ ሌባ መሆኗን ነው። የሻዕብያዋ ኤርትራ የኢትዮጵያ ዘላቂ ጠላት ናት።

Post by Tadiyalehu » 20 Aug 2024, 02:08

ቅዘናም!!!
ባንዳው መለስ በ2 መስመር ደብዳቤ ያስረከባችሁን የኢትዮጵያ ተፍጥሯዊ ወደብ
መልሰን በ2 መስመር ደብዳቤ እንቀበላችኋለን።
ቀኑ እስኪደርስ ተኛና በአፍህ ቅዘን!
አመዳም ደሃ!!!
sesame wrote:
19 Aug 2024, 12:30
ኣበረ፥ ማዕበርበር የትም ኣያደርስ ህም። ስንት ኣዕበርባርያን ኣይተን ቀብረናል። ከመንግስቱ ሃይለማርያም የሚበልጥ ኣዕበርባሪ ኣይገኝም። ዓጋመዎች ኣዕበርብረው የት ደረሱ። ሃይለስላሴ፡ ኤርትራ መሬታ እንጂ ህዝብዋ ኣየስፈልገንም ብሎ ፎክሮ፡ ሽንት ቤት ታች ነው የተቀበረው። መሽረፈት ደግሞ ከማን ኣንሼ ብሎ ቀይ ባሕር በውድ ወይ በግድ እወስዳለሁ ብሎ ሲፎክር፡ ቁጭ ብለን የምናየው መሰለህ።

We will make sure that you learn not to covet what is not yours. There are rules that apply to everyone.

Abere wrote:
18 Aug 2024, 11:26
MOU እንደ መስተዋት ያጋለጠው አንድ ትልቅ ጉዳይ - የሻዕብያዋ ኤርትራ ፍጹም ፀረ-ኢትዮጵያ እና ዐይነ-ደረቅ ሌባ መሆኗን ነው። የሻዕብያዋ ኤርትራ የኢትዮጵያ ዘላቂ ጠላት ናት።

Fed_Up
Senior Member+
Posts: 22728
Joined: 15 Apr 2009, 10:50

Re: MOU እንደ መስተዋት ያጋለጠው አንድ ትልቅ ጉዳይ - የሻዕብያዋ ኤርትራ ፍጹም ፀረ-ኢትዮጵያ እና ዐይነ-ደረቅ ሌባ መሆኗን ነው። የሻዕብያዋ ኤርትራ የኢትዮጵያ ዘላቂ ጠላት ናት።

Post by Fed_Up » 20 Aug 2024, 02:25

ቅቅቅቅቅቅ ምድረ ወያኔ አንድ ላይ ተሰብስበው እያሞረቱ ነው:: ብድብድ ህዝብ::

ምድረ ፈሳም ሁላ:: ያቃተሽ ሁሉ ኤርትራ ላይ ማላከክ አመል አርገሽዋል ምድረ ጠኒያም ሁላ:: 80 አመታት ሙሉ ያደማችሁን ሂሳብ አልተወራረደም:: የኤርትራ ህዝብ እፎይ የሚለው ዝርፍጧ የድሆች ቁንጮ ተስፋፊዋ ካንሰር ኢትዮጵያ የምትባል አገር ስትበተን ብቻና ብቻ ነው:: በማን ቆመሽ ማንን ታሚያለሽ:: የሰው ፈላጊ የራሱን ያጣል:: ቅንቅናም ከርሳም ህብብ::

Meleket
Member
Posts: 4350
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: MOU እንደ መስተዋት ያጋለጠው አንድ ትልቅ ጉዳይ - የሻዕብያዋ ኤርትራ ፍጹም ፀረ-ኢትዮጵያ እና ዐይነ-ደረቅ ሌባ መሆኗን ነው። የሻዕብያዋ ኤርትራ የኢትዮጵያ ዘላቂ ጠላት ናት።

Post by Meleket » 20 Aug 2024, 03:34

Fed_Up wrote:
20 Aug 2024, 02:25
ቅቅቅቅቅቅ ምድረ ወያኔ አንድ ላይ ተሰብስበው እያሞረቱ ነው:: ብድብድ ህዝብ::

ምድረ ፈሳም ሁላ:: ያቃተሽ ሁሉ ኤርትራ ላይ ማላከክ አመል አርገሽዋል ምድረ ጠኒያም ሁላ:: 80 አመታት ሙሉ ያደማችሁን ሂሳብ አልተወራረደም:: የኤርትራ ህዝብ እፎይ የሚለው ዝርፍጧ የድሆች ቁንጮ ተስፋፊዋ ካንሰር ኢትዮጵያ የምትባል አገር ስትበተን ብቻና ብቻ ነው:: በማን ቆመሽ ማንን ታሚያለሽ:: የሰው ፈላጊ የራሱን ያጣል:: ቅንቅናም ከርሳም ህብብ::
“ኢትዮጵያ ስትበታተን ዝም ብለን ኣናይም።” . . . “ኢትዮጵያ እንዳትፈረካከስ አስፈላጊውን ሁሉ መስዋእትነት እናደርጋለን።” . . . “ኢትዮጵያና ኤርትራ ሁለት የተለያዩ ህዝቦች ናቸው ዬሚል ታሪክ የማያውቅ ብቻ ነው።” . . . ወዘተ ሲባልስ ዬት ነበርክ ወዳጃችን: “ጅቡ ከሄደ በኋላ እንደ ውሻ የምትጮሀው” ብለናል እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር። ይሄን የጉራ ኣባባልህ ኣሁን ሳይሆን ያኔ ከኣመታት በፊት ብታሰማን ኖሮ ትንሽ ባመንህ ነበር። 'እንትን' ማለቴ ተራ ካድሬ በበላበት ይጮሃል ዓይነት አደረግኸው እኮ።

የኤርትራ ሆነ የኢትዮጵያ ህዝብ እፎይ የሚለው የጋራ ድንበሩ በህጋዊ ብያኔው መሰረት ወረቀት ላይ ሳይሆን መሬት ላይ ሲመለከትና ሁለቱ ህዝቦች በዓለም ኣቀፋዊ ህግ ጥላ ስር እንደልብ ሲናገዱ ነው እንጂ ኣንዱ ሲበተን ወይ ሲበታተን ኣይደለም።

Selam/
Senior Member
Posts: 15033
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: MOU እንደ መስተዋት ያጋለጠው አንድ ትልቅ ጉዳይ - የሻዕብያዋ ኤርትራ ፍጹም ፀረ-ኢትዮጵያ እና ዐይነ-ደረቅ ሌባ መሆኗን ነው። የሻዕብያዋ ኤርትራ የኢትዮጵያ ዘላቂ ጠላት ናት።

Post by Selam/ » 20 Aug 2024, 07:22

ወያኔና ሻዕቢያ ከአንድ ኮሚኒስታዊ ወንዝ የሚቀዱ ሁለት ዕርጉምና ነቀርሳዎች ናቸው። አንዱ የሌላውን ዕኩይነት ጠንቅቆ ስለሚያውቅ ሁለቱም በቂምና በጥላቻ መርግምት ተወጥረው፣ ሲጓተቱና ሲፋተጉ ይኖራሉ እንጂ፣ የድንበር ክለላው እንኳን ቢተገበር መቼም ቢሆን አይተማመኑም፣ ሊስማሙም አይችሉም። They say ‘picking the lesser of two evils is evil.’ I say it’s a crime & deadly sin! ክፉ!

Meleket
Member
Posts: 4350
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: MOU እንደ መስተዋት ያጋለጠው አንድ ትልቅ ጉዳይ - የሻዕብያዋ ኤርትራ ፍጹም ፀረ-ኢትዮጵያ እና ዐይነ-ደረቅ ሌባ መሆኗን ነው። የሻዕብያዋ ኤርትራ የኢትዮጵያ ዘላቂ ጠላት ናት።

Post by Meleket » 20 Aug 2024, 09:45

Selam/ wrote:
20 Aug 2024, 07:22
ወያኔና ሻዕቢያ ከአንድ ኮሚኒስታዊ ወንዝ የሚቀዱ ሁለት ዕርጉምና ነቀርሳዎች ናቸው። አንዱ የሌላውን ዕኩይነት ጠንቅቆ ስለሚያውቅ ሁለቱም በቂምና በጥላቻ መርግምት ተወጥረው፣ ሲጓተቱና ሲፋተጉ ይኖራሉ እንጂ፣ የድንበር ክለላው እንኳን ቢተገበር መቼም ቢሆን አይተማመኑም፣ ሊስማሙም አይችሉም። They say ‘picking the lesser of two evils is evil.’ I say it’s a crime & deadly sin! ክፉ!
ሰብኣይን ሰበይትን ካብ ሓደ ማይ ይቕድሑ” ይላል ያገራችን ምሳሌ። እጅግ ፍቅርና ሰላም ስምምነት ያለው ትዳርን ለመግለጽ “ባልና ሚስት ካንድ ወንዝ ይቀዳሉ/ይመነጫሉ!” ዬሚል ኣባባል ኣለ።

በዚህ ስሌት ከሄድን ሁለቱ ከኮሚኒስት ወንዝ የሚቀዱ ከሆነ መስማማት ነበረባቸው። ያንቺ ፍራቻ ድንበሩ ወረቀት ላይ ብቻ ሳይሆን መሬት ላይም ከተመላከተ፡ ያገርሽ ሰሜንኞች ፊታቸውን ወደ ደቡብ ኣዙረው “ሒሳባቸውን እንዳያወራርዱ ነው!” ብለን ኣንሳለቅብሽም። ወደድሽም ጠላሽም ቀኑ ሲደርስ ድንበሩም ይሰመራል፡ ሰላሙም ይሰፍናል።

Abere
Senior Member
Posts: 13622
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: MOU እንደ መስተዋት ያጋለጠው አንድ ትልቅ ጉዳይ - የሻዕብያዋ ኤርትራ ፍጹም ፀረ-ኢትዮጵያ እና ዐይነ-ደረቅ ሌባ መሆኗን ነው። የሻዕብያዋ ኤርትራ የኢትዮጵያ ዘላቂ ጠላት ናት።

Post by Abere » 20 Aug 2024, 14:37

አፍቃሪ ሻዕብያ -ኤርትራዊያን በትክክል የሚተውኑት ትዕይንት ሞንኪ monkey business ነው። በሙሉ ነፍሳቸው የሚያምኑት የኢትዮጵያ ግዛት አካል የሆነውን አሰብ ባህር እና ህዝብ ሰርቀው እንደ ያዙ ነው። ውሸት ለማስቀጠል ደግሞ የባጥ የቆጡን መዘላበድ ያስፈልጋል።ገበሬው በሌለበት ዝንጄሮ ከክምሩ ነዶ ሰቅሮ ፈርጥጦ ነዶው የኔ ነው አንተ በሌለህበት ነው የወሰድኩት ብሎ በሃሳት እንደ መኮፈስ:: :lol: ልማደኛው ዝንጀሮ ግን በወጥመድ በቀጣዩ መያዙ አይቀሬ ነው። በመለስ ዜናዊ አጋፋሪነት ለእራስ ሲቆርሱ አያሳንሱ እንድሉ የእራሳቸው ያልሆነውን ገምድለው ስለወሰዱ የሚጠና ይዞታ አድርገው ሊያጭበረብሩን ይሞክራሉ። No Ethiopian other than Woyane recognizes Eritrea as a country. No other country can either can force Ethiopians to recognize so. Unrecognizing Eritrea is up to Ethiopians for an Ethiopian natural and sovereign interest. Thug Shabias should stop the nonsense, Ethiopians can go war to recover their stolen Assab, when the timing is perfect.

Tadiyalehu
Member
Posts: 672
Joined: 29 Jul 2014, 09:53

Re: MOU እንደ መስተዋት ያጋለጠው አንድ ትልቅ ጉዳይ - የሻዕብያዋ ኤርትራ ፍጹም ፀረ-ኢትዮጵያ እና ዐይነ-ደረቅ ሌባ መሆኗን ነው። የሻዕብያዋ ኤርትራ የኢትዮጵያ ዘላቂ ጠላት ናት።

Post by Tadiyalehu » 20 Aug 2024, 15:15

ባንዳው እና አርቆ ማሰቢያ ያልነበረው መለስ እና ወያኔ በ3-መስመር ደብዳቤ ያስረከቡትን የኢትዮጵያ ተፈጥሯዊ የባሕር በር (አሰብ) መልሰን በ3-ሰዓታት ጥፊና ካልቾ ከሻዕቢያ እንረከባለን!!!
የ120 ሚሊዬን ህዝብ ሀገር ታላቋና ገናናዋ ኢትዮጵያ በ3ሚሊዬን ቅማላም ቴረሪስቶች ተፈጥሯዊ ባህርበሯን ተቀምታ እስከ ወድያኛው መቀጠል የማይታሰብ ነገር ነው። አጭበርብረው የወሰዱትን ተገርፈው ይመልሳሉ!!!
Abere wrote:
20 Aug 2024, 14:37

Post by Meleket » 21 Aug 2024, 04:59

ጓዶች ምነው መፈክር ረስታችኋል እኮ . . . “እናሸንፋለን ኣንጠራጠርም!

እንዲያው ታዲለን ሙዚቃዉን ዴሞ ክፈቱት እንጂ የወሎው ፈረስ ጓድ እንቶኔ ዲምጡን ያንጎድጉዴው

“ቀይ ባህር ዴማችን ኣሁንም ቀይ ናት፡
ጀግኖች በትግላቸው እስካሁን ያቆዩዋት!” ይበልልን በኣንባሰል ቅኝት ዴሞ ያዚምልን።

ወሎ ሰው ያበቅላል ኣንዳንድ ነፈዝ
4 ኪሎን ናፍቆ ዙፋን ዚለው ትዝ
ቀይባህርን ሚያልም ባሳብ የሚፈዝ
ለሱ ኣሰቡ እንደሆን የቦርከና ወንዝ።።

Tadiyalehu wrote:
20 Aug 2024, 15:15
ባንዳው እና አርቆ ማሰቢያ ያልነበረው መለስ እና ወያኔ በ3-መስመር ደብዳቤ ያስረከቡትን የኢትዮጵያ ተፈጥሯዊ የባሕር በር (አሰብ) መልሰን በ3-ሰዓታት ጥፊና ካልቾ ከሻዕቢያ እንረከባለን!!!
የ120 ሚሊዬን ህዝብ ሀገር ታላቋና ገናናዋ ኢትዮጵያ በ3ሚሊዬን ቅማላም ቴረሪስቶች ተፈጥሯዊ ባህርበሯን ተቀምታ እስከ ወድያኛው መቀጠል የማይታሰብ ነገር ነው። አጭበርብረው የወሰዱትን ተገርፈው ይመልሳሉ!!!
Abere wrote:
20 Aug 2024, 14:37

አፍቃሪ ሻዕብያ -ኤርትራዊያን በትክክል የሚተውኑት ትዕይንት ሞንኪ monkey business ነው። በሙሉ ነፍሳቸው የሚያምኑት የኢትዮጵያ ግዛት አካል የሆነውን አሰብ ባህር እና ህዝብ ሰርቀው እንደ ያዙ ነው። ውሸት ለማስቀጠል ደግሞ የባጥ የቆጡን መዘላበድ ያስፈልጋል።ገበሬው በሌለበት ዝንጄሮ ከክምሩ ነዶ ሰቅሮ ፈርጥጦ ነዶው የኔ ነው አንተ በሌለህበት ነው የወሰድኩት ብሎ በሃሳት እንደ መኮፈስ:: :lol: ልማደኛው ዝንጀሮ ግን በወጥመድ በቀጣዩ መያዙ አይቀሬ ነው። በመለስ ዜናዊ አጋፋሪነት ለእራስ ሲቆርሱ አያሳንሱ እንድሉ የእራሳቸው ያልሆነውን ገምድለው ስለወሰዱ የሚጠና ይዞታ አድርገው ሊያጭበረብሩን ይሞክራሉ። No Ethiopian other than Woyane recognizes Eritrea as a country. No other country can either can force Ethiopians to recognize so. Unrecognizing Eritrea is up to Ethiopians for an Ethiopian natural and sovereign interest. Thug Shabias should stop the nonsense, Ethiopians can go war to recover their stolen Assab, when the timing is perfect.

Selam/
Senior Member
Posts: 15033
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: MOU እንደ መስተዋት ያጋለጠው አንድ ትልቅ ጉዳይ - የሻዕብያዋ ኤርትራ ፍጹም ፀረ-ኢትዮጵያ እና ዐይነ-ደረቅ ሌባ መሆኗን ነው። የሻዕብያዋ ኤርትራ የኢትዮጵያ ዘላቂ ጠላት ናት።

Post by Selam/ » 21 Aug 2024, 06:59

በክፋት የሰለጠንከው ኤርትራዊ ነኝ ባዩ ዕኩዩ አማካሪያችን፥

ለመሆኑ ምንድነው የምትዘባርቀው?

ወያኔና ሻዕቢያ ኮሚኒስቶች ናቸው? አዎ ያለምንም ጥርጥር ፤ እንደ ደረቅ አረም በረሃ ውስጥ የበቀሉና የማይለወጡ የክፋት ፈረሶች ናቸው። ሽኮኮ ወያኔ ሻዕቢያን በደቀቀ ጀርባዋ ተሸክማ አዲስ አበባ አስገባች፣ ‘ሌባ ሲካፈል አይስማማም’ እንደሚባለው ፣ በዝርፊያው ላይ ሁለቱም ዓይናቸው ደም ለብሶ ተናቆሩ። ቂም በቀል ቋጥረውና፣ በድንበር አሳበው ህዝቡን አስጨረሱት።

ወያኔ እንደ ኤርትራ መሆን ወይንም ኤርትራን ለመሰልቀጥ በከንቱ እየተመኘችና ደሟን እያዘራች በመጨረሻ ከስታና ኮስሳ ትጠፋለች። ዓይናቸው ወደ አረንጓዴነት የተለወጠውና በቅናት የነደዱት ዕርጉም ሻዕቢያዎችም ደግሞ ፣ ኢትዮጵያን እየጠሉ ግን ደግሞ ከውስጥ ገብተው እንደ ድሮው እየቦጠቦጡ ለመኖር እየተመኙ፣ የተጣበቁበት የጣሊያን ውርስ አልቆና በስብሶ በመጨረሻም የዓረብ ተላላኪ እንደሆኑ ይጠፋሉ።

ክፋት ለጊዜው ይፎልላል እንጂ፣ በመጨረሻ በብፅዕት እግር ስር ይወድቃል። ክፉ!

Meleket wrote:
20 Aug 2024, 09:45
Selam/ wrote:
20 Aug 2024, 07:22
ወያኔና ሻዕቢያ ከአንድ ኮሚኒስታዊ ወንዝ የሚቀዱ ሁለት ዕርጉምና ነቀርሳዎች ናቸው። አንዱ የሌላውን ዕኩይነት ጠንቅቆ ስለሚያውቅ ሁለቱም በቂምና በጥላቻ መርግምት ተወጥረው፣ ሲጓተቱና ሲፋተጉ ይኖራሉ እንጂ፣ የድንበር ክለላው እንኳን ቢተገበር መቼም ቢሆን አይተማመኑም፣ ሊስማሙም አይችሉም። They say ‘picking the lesser of two evils is evil.’ I say it’s a crime & deadly sin! ክፉ!
ሰብኣይን ሰበይትን ካብ ሓደ ማይ ይቕድሑ” ይላል ያገራችን ምሳሌ። እጅግ ፍቅርና ሰላም ስምምነት ያለው ትዳርን ለመግለጽ “ባልና ሚስት ካንድ ወንዝ ይቀዳሉ/ይመነጫሉ!” ዬሚል ኣባባል ኣለ።

በዚህ ስሌት ከሄድን ሁለቱ ከኮሚኒስት ወንዝ የሚቀዱ ከሆነ መስማማት ነበረባቸው። ያንቺ ፍራቻ ድንበሩ ወረቀት ላይ ብቻ ሳይሆን መሬት ላይም ከተመላከተ፡ ያገርሽ ሰሜንኞች ፊታቸውን ወደ ደቡብ ኣዙረው “ሒሳባቸውን እንዳያወራርዱ ነው!” ብለን ኣንሳለቅብሽም። ወደድሽም ጠላሽም ቀኑ ሲደርስ ድንበሩም ይሰመራል፡ ሰላሙም ይሰፍናል።

Meleket
Member
Posts: 4350
Joined: 16 Feb 2018, 05:08

Re: MOU እንደ መስተዋት ያጋለጠው አንድ ትልቅ ጉዳይ - የሻዕብያዋ ኤርትራ ፍጹም ፀረ-ኢትዮጵያ እና ዐይነ-ደረቅ ሌባ መሆኗን ነው። የሻዕብያዋ ኤርትራ የኢትዮጵያ ዘላቂ ጠላት ናት።

Post by Meleket » 21 Aug 2024, 09:22

እታለም የምንዘባርቀውማ የሚዘበረቀውን ነዋ! እንድንልሽ ትፈልጊያለሽን።

ሻዕብያም ሆኑ ወያኔ በረሃ ላይ ኣይደለም የበቀሉት፡ ህዝብ ልብ ውስጥ እንጂ። ለዚያም ነው ሃገር ሙሉ ተቆጣጥሮ የነበረን አረም ተባብረው ለመመንገል የበቁት ብንልሽ ደስ ይልሻልን? የበቀሉበት ስፍራም ዓላም ጋሽም ሳሕልም ደደቢትም ምቹ የእርሻ ቦታዎች መሆናቸውን እናውቃለን። ዓንሰባ፡ መረብ፡ ሰቲት ጋሽ ተከዘና ሱር የተባሉ ወንዞች የሚፈሱባቸው ስፍራዎች ናቸው። ስለዚ “በረሃ” ዬሚለው ቃል ይታረም።

ወያኔ በደቀቀ ጀርባዋ ሻዕብያን ያህል ግድንግድ የህዝብ ድርጅት ስፍር ቁጥር የሌላቸው የደርግ “እዞችን” እምሽኽ ያደረገ ጠብደል ድርጅት እንዴት ልትሸኸም ትችላለች ብለን አንጠይቅሽም። ሁለቱም ለጋራ ዓላማ በፍቃዳቸው ያደረጉት ስራ ስለሆነ ኣንቺን ግድ ሊልሽ ባልተገባ።

ወያኔ ትግራይ የኤርትራን ህዝብ "የራስ እድል በራስ የመወሰን መብት” ከመሰረቱ የደገፈ፡ እዉን እንዲሆንም የጣረ “ጦረኞችን መንገዱን ጨርቅ ያድርግላችሁ” እያለ የታገለ የትግራይ ህዝብ ድርጅት መሆኑን መካድ ኣይቻልም። ሊሰለቅጥ ያስባል ምናምን ዬሚለውን ተረትተረት ለነ እንቶኔ ንገሪያቸው። መጥፎ ኣጋጣሚ ሆኖ ከድል መልስ መጋጨት ኣጋጥሟል፡ ግጭቱ ሚበላውን በልቶ ግዜው ሲደርስ መፈወሱ ኣይቀርም።

ሻዕብያዎች ኢትዮጵያን ቢጠሉዋት ኖሮ ሲመሰረቱ ጀምረው “ኢትዮጵያ ኣንድ መሆን ኣለባት፡ መበታተን ኣይገባትም” የሚል ቦሊሲ ባላራመዱ ነበር። በመሆኑም ሻዕቢያ ኢትዮጵያን ሊበታትን ነው የሚያስበው የሚለው ኣባባልሽን ለቱርክ ወይም ግብጻውያን ወይ ሶማሊያዊያን ጓደኞችሽ ብትነግሪያቸው ይሻላል።

ደግሞስ የኤርትራ ህዝብ እንዲሁም የትግራይ ህዝብ እስካልፈቀዱ ድረስ ሻዕብያም ሆነ ወያኔ ባንቺ ጥላቻና ትንቢት ብቻ ሊጠፉ ኣይችሉም።

እኛ ኤርትራዉያን የመሃልና የመስመር ዳኞች ብጽዕት የምንላት የአምላክ እናትን ቅድስት ድንግል ማርያምን ነው። ከዚህ በተረፈ በኤርትራዊ ጭዋነት ኩራትና ትህትና ጭምር መልካም የፍልሰታ ለማርያም በዓል ተመኝተንልሻል። ይመችሽ!

Selam/ wrote:
21 Aug 2024, 06:59

Post Reply