Page 1 of 1

እኔ እንደ ሆንኩ ዉጪ አገር አልሄድም፣ ማዕቀባቸዉ አይመለከተኝም፣ ቪዛ ሰጡ አልሰጡ እኔን አይመለከተኝም።

Posted: 17 Aug 2024, 17:17
by DefendTheTruth
ይህን ያሉት አቶ ሽመልስ አብዲሳ ነበሩ፣ አሜሪካ የኢትዮጵያ በለስልጣኖች ላይ የቪዛ እገዳ ጥያለሁ በለችበት ጊዜ። አቶ ሽመልስ ይህን ያሉበት ምክንያት አላቸዉ። እኔ ዉሎዬ ከሕዝቤ ጋር ነዉ እንጂ፣ አሜሪካ ወይም ሌላ የዉጪ አገር አይደለም ለማለት ነዉ።

ሰዉዬዉ ዉሎዉ ዉጪ አገር አይደልም፣ ዉጪ አገር ብቻም ሳይሆን ከተማም አይደለም፣ ሰዉዬዉ ዉሎዉ ገጠር የእርሻ ማሳ ላይ ነዉ፣ አብሮ ያርሳል፣ አብሮ ይሰበስባል፣ አብሮ ይሰበሰባል፣ የገበሬ ልጅ ይመስለኛል፣ ዉሎዉ ከገበሬዉ መሓል ነዉ። ለዉጥም ማምጣት የምፈልገዉ እዚያዉ ገጠር ነዉ። ገበሬዎችን ይወዳል፣ ገበሬዎችም ይወዱታል፣ ያከብሩታል።


Re: እኔ እንደ ሆንኩ ዉጪ አገር አልሄድም፣ ማዕቀባቸዉ አይመለከተኝም፣ ቪዛ ሰጡ አልሰጡ እኔን አይመለከተኝም።

Posted: 17 Aug 2024, 17:27
by sesame
I would love to see the bank accounts of all these PP monkeys. Are you sure they are clean? These clowns were raised by TPLF not because they were capable but because they were maleable. :lol: :lol: :lol: