Page 1 of 1
አንጠልጥሎም ብሆን፣ ይህ ሰዉ ከቦታዉ መነሳት አለበት!
Posted: 17 Aug 2024, 11:37
by DefendTheTruth
ለሕዝባችን አይመጥንም!
ስያደበስብስ እዩት ብቻ!
Re: አንጠልጥሎም ብሆን፣ ይህ ሰዉ ከቦታዉ መነሳት አለበት!
Posted: 17 Aug 2024, 11:41
by DefendTheTruth
ደራርቱ ብያንስ ለችግሩ እዉቅና ሰጥታለች፣ ያ በቂ ነዉ ወይስ አይደለም የምለዉ ቀጥሎ ይነሳል!
ሁላቸዉም ብሆኑ ከጥጠበቅናቸዉ በታች ሆነዉ ተገኝቶዋል፣ ያሳዝናል!
Re: አንጠልጥሎም ብሆን፣ ይህ ሰዉ ከቦታዉ መነሳት አለበት!
Posted: 17 Aug 2024, 11:49
by TesfaNews
why is she speaking so fast my head is spinning.
I can hear that Arusi accent
tell her to speak more slow like real amharas and become proficient in amharinya