Page 1 of 1
TPLF እውን ሞታለች?
Posted: 17 Aug 2024, 09:19
by Fed_Up
አዎን ሞታልች:: የሞተችውም 1998 ከሻእቢያ ጋር የተሳፈጠችበት ወቅት ነበር:: ሻእቢያም በተራዘመ ትግል ገዝግዘን እናጠፋሻለን ብሏት ነበር::ዛሬ አስከሬኗ የነ ወዲ በሻሻ መጫወቻ ሆኗል:: ትልቅ ስህተት!!!
ከወያኔ የማትማረው የጋላዋ ጂል pp will be next.
Re: TPLF እውን ሞታለች?
Posted: 17 Aug 2024, 12:12
by kebena05
ተስካሬ ቆየብኝ ብላ እያንገራገረች ነው።
It is always fun to watch when agames are at each other’s throats
Re: TPLF እውን ሞታለች?
Posted: 17 Aug 2024, 14:08
by Fiyameta
Re: TPLF እውን ሞታለች?
Posted: 17 Aug 2024, 15:46
by Fed_Up
ደብረጨን እና ቮድካቸው እየተጣሉ ያሉት እኮ ለወዲበሻሻ እኔ ነኝ የተሻልኩ አገልጋይ ነኝ እንጂ ለምድረ ህዝበ አጋሜ አይደለም::
እንዴው በዘራችሁ አይድረስ... 27 አመት ሙሉ ኢትዮጵያን አንቀጥቅጠው እንዳልገዙ ዛሬ የክልል መሪነት ቂጥ ሲልሱ ማየት የመሰለ ውርደት የለም:: የሞት ሞት ነው :: ይበላቸው ...ነገሩ ይህም ሲያንሳቸው ነው::