Page 1 of 1

☎️「 ✦ የትግራይ ህዝብ ምን እያለ ነው ❓✦ 」 ☎️

Posted: 14 Aug 2024, 02:06
by Fiyameta
:shock: :shock: :shock: :shock:

"...የህወሓት የጭቆና ቀንበር ከብዶናል፣ ሰላም ናፍቆናል፣ የሻዕቢያ ሰራዊት ወደ ትግራይ ተመልሶ እንዲመጣ እንሻለን።


Re: ☎️「 ✦ የትግራይ ህዝብ ምን እያለ ነው ❓✦ 」 ☎️

Posted: 14 Aug 2024, 08:03
by Justice Seeker
Fiyameta wrote:
04 Aug 2024, 12:17





Re: ☎️「 ✦ የትግራይ ህዝብ ምን እያለ ነው ❓✦ 」 ☎️

Posted: 14 Aug 2024, 12:11
by Digital Weyane
የሻእቢያ ጦር በትግራይ በቆየበት ጊዜ ሰፍኖ የነበረው ሰላምና መረጋጋት ተመልሶ ማየት ይናፍቀናል። እንደዛሬ አያድርገውና የትግራይ ሴቶቻችን ዘና ብለው ያለምንም ስጋት በሰላም ከቤታቸው ወጥተው የሚመለሱበት መልካም አጋጣሚ ተፈጥሮ ነበር። :roll: :roll:

Re: ☎️「 ✦ የትግራይ ህዝብ ምን እያለ ነው ❓✦ 」 ☎️

Posted: 14 Aug 2024, 13:58
by Fiyameta
We will soon return to Tigray to restore law and order in that troublesome Kilil. :P :P

Re: ☎️「 ✦ የትግራይ ህዝብ ምን እያለ ነው ❓✦ 」 ☎️

Posted: 14 Aug 2024, 15:00
by Abdisa
The moment Eritrean forces withdrew from Chigray, each month an estimated 4000 women are gang raped by TPLF goons. Human Rights activists believe the number of rape victims in Chigray is much higher than reported, but due to the stigma the Tigray society associates with rape most victims suffer in silence and their horrifying ordeals often go unreported.
Fiyameta wrote:
14 Aug 2024, 02:06
:shock: :shock: :shock: :shock:

"...የህወሓት የጭቆና ቀንበር ከብዶናል፣ ሰላም ናፍቆናል፣ የሻዕቢያ ሰራዊት ወደ ትግራይ ተመልሶ እንዲመጣ እንሻለን።


Re: ☎️「 ✦ የትግራይ ህዝብ ምን እያለ ነው ❓✦ 」 ☎️

Posted: 14 Aug 2024, 16:00
by Digital Weyane
ናይ ወያነ ግፍዒ አስካሕኪሑዎ <<አታዮ እዙይ ሻዕዉያ ሓንሻብ እማ ቅልቅል ተዝብለና ኩሉ ሽግራትና ምተቐርፈ ነይሩ>> ለይብል ትግራዋይ የለይ።

ትግራይና መረበትና ሰብ አው መንገዲ ብሃንጊ ዝኽተረላን ደቀንስትዮ ዝድፈራላን ዓዲ ሸፋቱ ኮይና ቀርያ።

ካድረታት ወያነ ነቱ ዝፍፅሙዎ ዝኒኤዉ ግፍዒታት ብሓሾቶም ከድባሳብሱዎ ዋላ እኳ እንተሞኮሩ ኡቱ ሓቂ ግን መሰስ ኢሉ ይወፅእ።

ሻዕዉያ ይሕሸና ዝባሃለሉ ግዝየ እይና በፂሕና ዘለና። ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ ዋይ :cry: :cry: :cry: :cry: