Page 1 of 1
የሆረስ የብልጥግና ባህል ሚኒስቴር እንደ ዕራፊ ይቀደዳል!
Posted: 13 Aug 2024, 23:10
by Selam/
Re: የሆረስ የብልጥግና ባህል ሚኒስቴር እንደ ዕራፊ ይቀደዳል!
Posted: 13 Aug 2024, 23:26
by Odie
ቀጀላ መርዳሳ ራሱ ከቤት እንስሶቹ አንዱ ነው!!
እንጀራ መብላት የጀመረው አአ ሲገባ ነው:: ፉርሽካ ነበር የሚበላው!
Re: የሆረስ የብልጥግና ባህል ሚኒስቴር እንደ ዕራፊ ይቀደዳል!
Posted: 13 Aug 2024, 23:34
by Horus
አው ግምና ግም አብረህ አዝግም! ቀጄላ አንተን የሚመጥንህ ልክህ ነው! ጤፍ ግን አንተም ብትሆን ከየት እንደ መጣ የማወቅ ብቃት የለህም!
ጤፍ ባርኪዮሎጂ የተገነኝው የመን ውስጥ ሲሆን ጉራጌ ጣፊ ብሎ ይጠራዋል ። አማራ እንጀራ የሚለው የጣፊ ቂጣ ጉራጌ ጣቤታ ይለቃል ። ኤርትራ ጣይታ ይሉታል! ሕንድና አረቦች ፒታ ፣ ቻፒታ፣ ቸፓታ ይሉታል ። ጠፍጣፋ ቂጣ ማለት ነው። አው ቀጄላ ያቺን ተውሶ ጨጨብሳ ብሎታል ። አንተስ ብትሆን ዘመናዊ ተገንጣይ ጸረ ኢትዮጵያ ከቀጄላ ገመድ አፉ በምን ትሻላለህ! ቱስ ቱስ ተገንጣይ!
Re: የሆረስ የብልጥግና ባህል ሚኒስቴር እንደ ዕራፊ ይቀደዳል!
Posted: 13 Aug 2024, 23:48
by Horus