"ጦርነት ከተከፈተብን ከፋኖ ጋር እንጣመራለን" ደፂ ነች! አማራ አለልን አንፈራም ማለት ጀመሩ እኮ!
Posted: 13 Aug 2024, 22:40
ወይ ግዜ
ascari ኤርትሮቹ አማራ ዜግነት ይስጠን እያሉ ያለቅሳሉ
ህውሀትም ፋኖን አደራህን አንተን ተማምነን ነው ዘራፍ እያልን ያለነው እያሉ ነው፣ በፖለቲካ ቋንቋ
ascari ኤርትሮቹ አማራ ዜግነት ይስጠን እያሉ ያለቅሳሉ
ህውሀትም ፋኖን አደራህን አንተን ተማምነን ነው ዘራፍ እያልን ያለነው እያሉ ነው፣ በፖለቲካ ቋንቋ