Page 1 of 1
ምስጢረኛዋ ኤርትራ በጋብቻ አማካኝነት ዓለም አቀፋዊ ተፅዕኖዋን ለማሳደግና ለማስፋፋት እያደረገችው ያለውን ስትራቴጂካዊ እንቅስቃሴ ለመግታት ህወሓት ምን እየሰራ ነው?
Posted: 13 Aug 2024, 21:51
by Digital Weyane
ኡኛ ወያኔ የኤርትራውያንን አለም አቀፋዊ ተፅዕኖ ለመቀነስና ለመግታት ምን ማድረግ ይኖርብናል ትላላችሁ?
Re: ምስጢረኛዋ ኤርትራ በጋብቻ አማካኝነት ዓለም አቀፋዊ ተፅዕኖዋን ለማሳደግና ለማስፋፋት እያደረገችው ያለውን ስትራቴጂካዊ እንቅስቃሴ ለመግታት ህወሓት ምን እየሰራ ነው?
Posted: 13 Aug 2024, 22:12
by Digital Weyane
ተጋሩ ዎገኖቼ ሆይ፣ ኤርትራውያን የሚከራዩትን የቅንጦት የሰርግ አደራሽ ደጃፍ ላይ ቆመን አልያም በኢንተርኔት ተቃውሞአችንን እና ጩኸታችንን እናሰማ። በሰይጣናዊ ቅናት ተቃጥለን እስክንሞት ድረስ መጠበቅ የለብንም።
እታ እዋን ሕዚ እያ። ቁርፂ እያ ሕዚ፣ የብልካይ መህደሚ።