Page 1 of 1
አበረ ሰሞኑን ዬት ሄደ ብላችዉ ለምታስቡ፣ ሰዉዬዉ ስራ ላይ ቆይቶ መሆኑን ተገንዘቡ፣
Posted: 12 Aug 2024, 16:31
by DefendTheTruth
ይህችን እየሞጫጨረ ነበር ሰሞኑን፣ ለዚህ ነዉ ከመረጀ እረፍት የወሰደዉ።
Re: አበረ ሰሞኑን ዬት ሄደ ብላችዉ ለምታስቡ፣ ሰዉዬዉ ስራ ላይ ቆይቶ መሆኑን ተገንዘቡ፣
Posted: 12 Aug 2024, 17:02
by Abere
DDT,
ምነው እባክህ ይህን የወረዳ ተራ ዩቲዩበር እያዳመጥክ አንጎልህን በትቢያ ባትሞላ?! ማንም የብልጥግና -ኦነግ ሾተላይ ሰላይ ፋኖ መስሎ የሚለጣጥፈውን ሁሉ እያስለጠፋችሁ በቁጭ በሉ ተራ ቀይ ቀይ ለቃሚ ዩቲዩበር የፋኖን ስም ለማጥቆር ትባዝናላችሁ። አበረ አሁን ደሱ የሚባል ደላላ እንድያዳምጥ ትፈልጋለህ
DDT ለምን ጅልነቱን ታበዛዋለህ?