Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15287
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

የጎሳ መጨረሻ በዐይናችን አዬን። መጀመሪያ የጎሳ ወረርሽን ወላጅ እናት ወያኔ-ትግራይን በላት ቀጥሎ የተረፉ ቁሞ አልቃሽ ወያኔዎች እርስበእርስ ተባሉ።ለሌሎች የቀመሙት መርዝ እራሳቸውን ደፋቸው

Post by Abere » 12 Aug 2024, 11:26

የጎሳ መጨረሻ በዐይናችን አሳዬን። መጀመሪያ የጎሳ ክልል ወረርሽን ወላጅ እናት ወያኔ-ትግራይን በላት ቀጥሎ በነፍስ የተረፉ ቁሞ አልቃሽ ወያኔዎች እርስበእርስ ተባሉ። ለሌሎች የቀመሙት መርዝ እራሳቸውን ደፋቸው

The tragic end of tribal politics and kilil; and the failure story of Tigray tribalism. Tigres gathered to mourn the death of Woyane/TPLF almost frequently, will tomorrow funeral or mourning of Halafimengdei's Qoshasha " Tigray kilil" be the end. :lol:

Horus
Senior Member+
Posts: 42400
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የጎሳ መጨረሻ በዐይናችን አዬን። መጀመሪያ የጎሳ ወረርሽን ወላጅ እናት ወያኔ-ትግራይን በላት ቀጥሎ የተረፉ ቁሞ አልቃሽ ወያኔዎች እርስበእርስ ተባሉ።ለሌሎች የቀመሙት መርዝ እራሳቸውን

Post by Horus » 12 Aug 2024, 11:40

አበረ፣
ሳልስማማህ ማለፍ አልሻም! ሺ ግዜ ብለንዋል የጎሳ ፖለቲካ ድራማ ፍጻሜ አሰቃቂ ትራጀዲ (አሟሟት) እንደ ሆነ!

የሚቀጥለው የአድዋ ነጻ አውጪ ግምባር APLF ነው ። ቀልቤን የያዘው የወደቡ ነገር ሆኖ እንጂ ስለ ትግሬ አሟሟት ብዙ ማለት እችል ነበር ! ግዜ ለኩልክሙ!
Last edited by Horus on 12 Aug 2024, 11:41, edited 1 time in total.

Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: የጎሳ መጨረሻ በዐይናችን አዬን። መጀመሪያ የጎሳ ወረርሽን ወላጅ እናት ወያኔ-ትግራይን በላት ቀጥሎ የተረፉ ቁሞ አልቃሽ ወያኔዎች እርስበእርስ ተባሉ።ለሌሎች የቀመሙት መርዝ እራሳቸውን

Post by Wedi » 12 Aug 2024, 11:40

Abere wrote:
12 Aug 2024, 11:26
የጎሳ መጨረሻ በዐይናችን አሳዬን። መጀመሪያ የጎሳ ክልል ወረርሽን ወላጅ እናት ወያኔ-ትግራይን በላት ቀጥሎ በነፍስ የተረፉ ቁሞ አልቃሽ ወያኔዎች እርስበእርስ ተባሉ። ለሌሎች የቀመሙት መርዝ እራሳቸውን ደፋቸው

The tragic end of tribal politics and kilil; and the failure story of Tigray tribalism. Tigres gathered to mourn the death of Woyane/TPLF almost frequently, will tomorrow funeral or mourning of Halafimengdei's Qoshasha " Tigray kilil" be the end. :lol:
እነዚህ የትግራይ ህጻናት አዛዘኑኝ!!
:oops: :oops: :oops: :roll: :roll:

.

.

.

.

.
.

. .

.

.

.

.

.

.

.

.

.

.

.
https://i.ibb.co/VvKMLrT/Dead-TPLF-2021 ... .png[image][/image]
.

.

..

.

.

.

.

Post Reply