ጥያቄ ለሆረስ! < አብይ አህመድ ከልቡ የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት እና የባህር በር ከፈለገ ለምን የአሰብ ባህር በር በኦፊሴል የኢትዮጵያ ነው አይልም? >

Re: ጥያቄ ለሆረስ! < አብይ አህመድ ከልቡ የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት እና የባህር በር ከፈለገ ለምን የአሰብ ባህር በር በኦፊሴል የኢትዮጵያ ነው አይልም? >
What difference does it make whether Abiy says it himself or through his TPLF cadres? Mike Hammer is calling the shots and Abiy is his errand boy. Mike Hammer should be the one to come forward and say what he wants for the country he's ruling with an iron fist in a velvet glove.
-
Dark Energy
- Member
- Posts: 2808
- Joined: 24 Feb 2022, 14:08
Re: ጥያቄ ለሆረስ! < አብይ አህመድ ከልቡ የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት እና የባህር በር ከፈለገ ለምን የአሰብ ባህር በር በኦፊሴል የኢትዮጵያ ነው አይልም? >
Adgi Abere,
If he does that, he violates the sacred article of sovereignty of nations signed by some 95% member nations around the world. That makes it a law.

ጥቁር አህያ
ይህ ማጭበርበሪያ ሩስያን አስቁሟት ከሆነ ለኢትዮጵያም አይሰራም። ክሪሚያ በደንብ ተቁላልታ ነው ወደ ሩስያ የገባችው። አሰብን እንድሁ በደንብ አድርገን እንመልሳታለን። UN - የበጎ አድራጎት ድርጅት (ተመድ) መጮህ ይችላል። ከፈለገም ቢሮውን ዘግቶ ሻንጣውን ሸክፎ ይውጣ - ቅር ካለው።
Trojan Horse AU too can pack and leave Ethiopia, if it is against Ethiopia's existential threat and is against its historic sovereignty. Ascari Meles Zenawi committed fraud, and correction will be made to that. Ethiopia will not give a fuuk to UN when a patriot and non-tribalist leader emerges - get ready for the inevitable truth.

Dark Energy wrote: ↑11 Aug 2024, 17:15Adgi Abere,
If he does that, he violates the sacred article of sovereignty of nations signed by some 95% member nations around the world. That makes it a law.![]()
![]()
![]()
Re: ጥያቄ ለሆረስ! < አብይ አህመድ ከልቡ የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት እና የባህር በር ከፈለገ ለምን የአሰብ ባህር በር በኦፊሴል የኢትዮጵያ ነው አይልም? >
Someone has asked a reasonable question pertaining to port today! A real ethiopian leader would solve his own home problem first then work to obtain our ports አስብ and/or Djibouti by diplomacy or otherwise. አስብ is handed out to eritrea by midget melese zenawi and the TPLF ethnofascists who never knew what they wanted but recruited to fight at the side of EPLF. The tigrians always behave as servants to the most northern tigrians. Djibouti was left to biker by itself for fear of big guys sitting there-a handout to France. It would have been a nice experiment to stop the flow of everything to that small bloodsucking desert city and see what happens next. Any port venture by the sycophant bashash boy short of owning (not renting) one is a political one than helping the nation. Pigybacking EAL for port renting is one of the disastrous deals he should be making.
No blood bath with Eritrea. Just sit and wait to see until the ሻውያ elderlies die out. That village either will implode or when border is loose everybody there runs away or you strike a deal with descent eritreans be nice to them with full right in Ethiopia to form confederation or something as our fates are entertained lol. That will need good leaders on both sides.
No blood bath with Eritrea. Just sit and wait to see until the ሻውያ elderlies die out. That village either will implode or when border is loose everybody there runs away or you strike a deal with descent eritreans be nice to them with full right in Ethiopia to form confederation or something as our fates are entertained lol. That will need good leaders on both sides.
Re: ጥያቄ ለሆረስ! < አብይ አህመድ ከልቡ የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት እና የባህር በር ከፈለገ ለምን የአሰብ ባህር በር በኦፊሴል የኢትዮጵያ ነው አይልም? >
አበረ፣
እኔ የአቢይ አህመድ አንጎል እንዴት እንደ ሚያስብ ባላውቅም ፣ እሱም ሆነ በዙሪያው ያሉት ሰዎች ሆነ ብለው የኢትዮጵያ ሉአላዊነት እንዲደፈር ይሰራሉ ብሎ ማመን እጅግ ትልቁ የተቃዋሚ ስህተት ነው ። አቢይ የሚፈልገው ስልጣኑ በሌላ ስልጣን ፈላጊ እንዳይወሰድበት መከላከል እንጂ ኢትዮጵያ በውጭ ጠላት እንድትወሰድ ይፍልጋል ብሎ ከማመን ስህተት ነጻ መሆን አለብን ።
በእኔ እምነት ዛሬ ላይ የአሰብ ጦርነት ለምን አያደርግም? ለምን አሰብን በኃይል አይወስድም የሚለው ዋና ዋና ምክኛቱ የትግሬ፣ የአፋርና ያማራ ሕዝብ መከፋፈልና ሶስቱም የራሳቸውን ስልጣን ለመያዝ ባሻቸው ግዜ ከኤርትራ ጋር ስለ ሚዶልቱ ነው ። ማለትም ሁሉም አሰብን የሚፈልጉት ለኢትዮጵያ ብለው ሳይሆን ለራሳቸው ጎሳ አድቫንቴጅ ነው ።
ለምሳሌ ትግሬን ውሰድ ። ትግሬ አሰብን የሚፈልጉት የኢኮኖሚው ስበት ወደ ነሱ ለመውሰድ ብቻ ሳይሆን አንድ ቀን ለመገንጠል የባህር በር ስለሚፈልጉ ነው ። የኢትዮጵያ አፋሮች ከኤርትራ ጋር ጦርነት የማይፈልጉት ማንም ኢትዮጵያዊ አብሮአቸው መዋጋት ስለማይፈልግ ነው ። አማራም ቢሆን የአማራን ስልጣን በተመለከተ ነው እንጂ በራሱ ሃሳብና አጀንዳ ተነስቶ የወደብ ጥያቄ አንስት ኢትዮጵያዊያንን አላደራጀም ፤ ማንኛው አቢይ የሚያቀርበው ነገር በመቃወም ላይ ይገኛል ። ይህን በመስለ ፍጹም ክፍፍል ላይ አቢይ ከኤርታ ጋር ጦርነት አለመክፈቱ ብልህነት ነው።
ያ ብቻ ሳይሆን አሁን በስልጣን ላይ ያሉት ኦሮሞች የአገሪቱን ኢኮኖሚ ስበት ወደነሱ ሰፈር ደቡብና ምስራቅ እንጂ ወደ ሰሜን ወደ ትግሬና አማራ ማዞር በፍጹም አይፈልጉም ። አሰብ ወደ ኢትዮጵያ እንድትመለስ በመሪነት መስራት ያለባቸው አፋሮች፣ ትግሬዎችና አማሮች መሆን ነበረባቸው ። እነዚህ ሶስት ሕዝቦች ባሁን ሰዓት ትኩረታቸው የራሳቸው ስልጣንና ጉዳይ እንጂ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ና እስትራተጂያዊ ጥቅም ላይ አይደለም !
ይህ ነው የኔ እውነተኛ ሃሳብ ።

ሆረስ፤
በመጀመሪያ ጥያቄየን ለመመለስ ላደረግኸው ጥረት አመሰግናለሁ። በመቀጠል የተነተንካቸው ጉዳዮች በእኔ በኩል እምብዛም ውሃ የሚቋጥሩ አይመስለኝም።
1ኛ) የአፋር እና የአማራ ህዝብ በተመለከተ ያቀረብከው ምክንያት በአብይ አህመድ የተከዱ እንጅ አብይ አህመድን እንክዳ ያሉ አይደሉም። ኢትዮጵያን ከመፍረስ ያተረፉ ከ90% በላይ እራሳቸው የአገር መከላካየ ሁነው ገንጣይ አስገንጣይ ወያኔን ድባቅ የመቱ ጀግና ህዝብ ናቸው። አብይ አህመድ የእባብ ወያኔን እራስ ሲቀጠቅጡ ስላዬ በማግስቱ ኦነግ -ብልጽግናን ያጠፉብኛል በሚል ስጋት ቀድሞ የከዳ ከጂ ነው። አብይ አህመድ ስልጣን ብቻ ሳይሆን የሚፈልገው ጎጠኝነት ጭምር ነው። አማራ ክልል የወረረው እራሱ ነው። በዚህ ምክንያት አማራ አብይ አህመድ ቀደም ሲል እርሱ እራሱ ኢሱ ኢሱ እያለ ከተወዳጀው ሰይጣን ጋር ሌሎች ጥላት ያልኳቸው እንደ እርሱ ከሰይጣኑ ጋር ቢያብሩብኝ የሚል ስጋት ይመስለኛል።
እውነቱ ግን ሻዕብያ ወይም ኢሳይያስ አማራ ፋኖ በፍጹም 4ኪሎ ገብቶ ስልጣን እንድይዝ አይፈልግም። ከአማራ ይልቅ ትግሬ-ወያኔን 100% ይደግፍል ወይም እራሱ አብይ አህመድን ይደግፋል። አፋር በተመለተም ቢሆን አፋርን ሃይል ሻዕብያ ይሁን ኦነግ አይፈልጉም። መለስ ዜናዊ እና ኢሳይያስ በአንድነት በመሆን ነበር የአፋር ሃይልን የተዋጉት።
2ኛ) አብይ አህመድ የኢትዮጵያ በወያኔ መለስ ዜናዊ እና ግብረአበሮቹ የደረሰበትን የልብ ስብራት ስለሚያውቅ ለከፉ ቀን ( ለደረሰበት የፓለቲካ ኪሳራ እና ህዝባዊ ጥላቻ) ማጭበርበሪያ ጉዳዩን ፕሮፓጋንዳ ጥቅም ላይ እያዋለው ነው። ከሶማልያ ጋር ግጭት መግባት ከኤርትራ ጋር ግን ግጭት አለመግባት አንተ ላቀረብካቸው ምክንያቶች እንዳይሆኑ የሚያስቀር አይመስልም -ስጋቶቹ እውነት ቢሆኑ። የውሸት ስጋት ነው። የአማራ ህዝብ በኢትዮጵያ ታሪካዊ ይዞታ ላይ በክፉ ቀን ይሁን በደግ አይደራደርም።
3ኛ) አብይ አህመድ የጎሳ እና የገንጣይ ርዕዮት አቀንቃኝ በመሆኑ በመርህ ደረጃ እርሱ አርግዞ ለሚወልዳት ኦሮምያ ወደፊት ተግዳሮት እንዳይሆንበት ጥንቃቄ እያደረገ ነው። አስመራ የነዳውድ ኢብሳ 2ኛ አገር ናት፤ የኦነግ/ብልጽግና ቋሚ መቀመጫ ናት፤ የቡርቃው ዝምታ ማተሚያ እና ማከፋፋያ ናት፤ የአባ ገዳይ አፍሪካዊ ተምሳሌናት፤ ስለዚህ ስለ አሰብ ከማውራት ስለ ሱማሌላንድ ይቀላል።
---- ስብሃት ነጋ ማንም ኢትዮጵያዊ አሰብን አስመልሳለሁ ብሎ ቢነሳ እኔ መልሸ ደደቢት በርሃ ገብቸ ኢትዮጵያን እወጋለሁ እንዳለው፤ አብይ አህመድም እንድሁ ማንም ኢትዮጵያ አሰብን አስመልሳለሁ ከጀርባው እወጋዋለሁ እንደሚል እርግጠኛ ነው። ሞላጫ ኦነግ ነው።

Horus wrote: ↑11 Aug 2024, 18:19አበረ፣
እኔ የአቢይ አህመድ አንጎል እንዴት እንደ ሚያስብ ባላውቅም ፣ እሱም ሆነ በዙሪያው ያሉት ሰዎች ሆነ ብለው የኢትዮጵያ ሉአላዊነት እንዲደፈር ይሰራሉ ብሎ ማመን እጅግ ትልቁ የተቃዋሚ ስህተት ነው ። አቢይ የሚፈልገው ስልጣኑ በሌላ ስልጣን ፈላጊ እንዳይወሰድበት መከላከል እንጂ ኢትዮጵያ በውጭ ጠላት እንድትወሰድ ይፍልጋል ብሎ ከማመን ስህተት ነጻ መሆን አለብን ።
በእኔ እምነት ዛሬ ላይ የአሰብ ጦርነት ለምን አያደርግም? ለምን አሰብን በኃይል አይወስድም የሚለው ዋና ዋና ምክኛቱ የትግሬ፣ የአፋርና ያማራ ሕዝብ መከፋፈልና ሶስቱም የራሳቸውን ስልጣን ለመያዝ ባሻቸው ግዜ ከኤርትራ ጋር ስለ ሚዶልቱ ነው ። ማለትም ሁሉም አሰብን የሚፈልጉት ለኢትዮጵያ ብለው ሳይሆን ለራሳቸው ጎሳ አድቫንቴጅ ነው ።
ለምሳሌ ትግሬን ውሰድ ። ትግሬ አሰብን የሚፈልጉት የኢኮኖሚው ስበት ወደ ነሱ ለመውሰድ ብቻ ሳይሆን አንድ ቀን ለመገንጠል የባህር በር ስለሚፈልጉ ነው ። የኢትዮጵያ አፋሮች ከኤርትራ ጋር ጦርነት የማይፈልጉት ማንም ኢትዮጵያዊ አብሮአቸው መዋጋት ስለማይፈልግ ነው ። አማራም ቢሆን የአማራን ስልጣን በተመለከተ ነው እንጂ በራሱ ሃሳብና አጀንዳ ተነስቶ የወደብ ጥያቄ አንስት ኢትዮጵያዊያንን አላደራጀም ፤ ማንኛው አቢይ የሚያቀርበው ነገር በመቃወም ላይ ይገኛል ። ይህን በመስለ ፍጹም ክፍፍል ላይ አቢይ ከኤርታ ጋር ጦርነት አለመክፈቱ ብልህነት ነው።
ያ ብቻ ሳይሆን አሁን በስልጣን ላይ ያሉት ኦሮሞች የአገሪቱን ኢኮኖሚ ስበት ወደነሱ ሰፈር ደቡብና ምስራቅ እንጂ ወደ ሰሜን ወደ ትግሬና አማራ ማዞር በፍጹም አይፈልጉም ። አሰብ ወደ ኢትዮጵያ እንድትመለስ በመሪነት መስራት ያለባቸው አፋሮች፣ ትግሬዎችና አማሮች መሆን ነበረባቸው ። እነዚህ ሶስት ሕዝቦች ባሁን ሰዓት ትኩረታቸው የራሳቸው ስልጣንና ጉዳይ እንጂ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ና እስትራተጂያዊ ጥቅም ላይ አይደለም !
ይህ ነው የኔ እውነተኛ ሃሳብ ።
Re: ጥያቄ ለሆረስ! < አብይ አህመድ ከልቡ የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት እና የባህር በር ከፈለገ ለምን የአሰብ ባህር በር በኦፊሴል የኢትዮጵያ ነው አይልም? >
አበረ፣
'መክዳት' የሚለው ቃል ያንተ ነው ። እኔ ከደበደ አለሙን ከዳ የሚል ፖለቲካዊ ያለሆነ አሳብ አላነሳሁም። የአማራና የአቢይ ጦርነት የኢትዮጵያ የውስጥ ቅራኔ ነው ። የአሰብ ወደብ ወይም የኢትዮጵያ ባህር በር ጥያቄ ከውስጥ ቅራኔዎቻችን በላይ ሆኖ እርስ በርስ እየተዋጋንም ወደብ፣ ግብጽ፣ ሱማሌ፣ ቱርክ ፣ ኤርትራ እና ሌላ የውጭ ኃይል ላይ እንደ አገር አንድ አቋም መያዝ ነበረብን ። ያ ስላልሆነ ኢትዮጵያ እንደ አገር መስራት የሚገባትን ነገር እየሰራች አይደለም።
መከዳዳት ፍጹም የተሳሳተ ቃል ነው ። ያሉት ቅራኔዎችና ትግሎች ሁሉ የስልጣናና ፣ የኃይልና የገንዘብ ትግሎች ናቸው ።
አቢይ ከኤርትራ ጋር ብቻ ሳይሆን ከሱማሌ ጋርም ጦርነት አይፈልግም ። ለዚህ ነው የሱማሌላንድን ስምምነት በውድም በግድም ብሎ ያልፈረመው ። የኢትዮጵያ ጦርም ሆነ ኢኮኖሚ በፍጹም ሌላ ጦርነት የሚያካሂድበት ጉልበትም ሆነ ድጋፍ የለውም ።

በደንብ የተረዳኸኝ አልመሰለኝም። በመጀመሪያ አንተ አሁን በጠቀስከው "የአማራ እና የአብይ ጥያቄ ከውስጥ ቅራኔ በላይ ነው። አብይ አህመድ አማራን የወረረው 1ኛ በውጭ ተላላኪነት እና ጉዳይ አስፈጻሚነት- ወንበሩን በምዕራባዊያን ለማስደገፍ - Note- The tripartite Pretoria deal of OLF-TPLF & Hammer 2ኛ) አብይ አህመድ ኦሮሙማ ዝሆን ነው ብሎ ስለሚያስብ እና በውጭ ሃይሎች የተጠፈጠፈውን ኦሮሙማ በአማራ ላይ ለመጫን ከዚያም በቀላሉ አናሳ ጎሳዎችን ለመሰልቀጥ ነው።
ይህ ጦርነት የአማራ እና የአብይ አህመድ ጦርነት አይደለም፤ አማራ በአጋጣሚ ማርኮ ስለታጠቀ እና ብዙሃኑ የኢትዮጵያ ክፍል ስለሆነ እንጅ የአብይ አህመድ ጥቃት ሰለባ ያልሆነ ጉራጌ ወይም የደቡብ ሰው የለም - አቅም እና ትጥቅ ስለሌላቸው ይመስለኛል። አዲስ አበባ ቤታቸው ላያቸው ላይ ፈርሶ ባልዲ ተሸክመው የሚንከራተቱ ጉራጌዎች ወይም ቤታቸው ፈርሶ የጥገት ላሞቻቸው አብረዋቸው ሜዳ ላይ የፈሰሱ ጉራጌዎች ታይተዋል። የአማራ እና የአብይ ጦርነት ማለትህ የሚያስቅ ነው።
ኢትዮጵያ የባህር በር ባለቤት መሆን እንዳለባት ከወያኔ እና ከኦነግ በስተቀር ማንም ኢትዮጵያዊ ከልቡ የሚያምንበት መስዋዕት ለመክፈል የሚደፍርበት ትልቅ ጉዳይ ነው። ይህ ማለት ግን አጭበርባሪ ኦሮሙማ በከንቱ ፕሮፓጋንዳ ይጫዎትበት ማለት አይደለም።
አብይ አህመድ ከጂ አይደለም ለማለት ነው ወይስ የመክዳት ትርጉም አወዘጋቢ ነው። ከአማራ ሃይል ጋር አብሮ ተዋግቶ አብሮ ተሰውቶ በ3 ቀን ውስጥ የማይክ ሃመር ቀብድ ተቀብሎ በአማራ ህዝብ ላይ አፈሙዝ መክፈት ምን ሊባል ይችላል? He is a world class traitor and chronic ordinary lair.
ማንኛውም የኢትዮጵያ ህዝብ ባድመ የኢትዮጵያ አካል እንጅ የኤርትራ ክፍለ ሀገር አካል ሁኖ እንደማያውቅ ያምናል። ከቀዳማዊ ሃይለስላሴ እስከ ዛሬ 6 አመታት በፊት በግምት ለ80 አመታት። Forget, the Woyane and Shabia cr@p treaty whatever - it is one rebel with another rebel. ባድመ ለኤርትራ እሰጣለሁ ያለው መሰሪ አሰብ የኢትዮጵያ ነው ለማለት ምን አሽኮረመመው። በድርጊት መግለጽ ቢያቅተውም በሰነድ በኦፊሴል ማሳወቅ አርበኝነት ነው።

Horus wrote: ↑11 Aug 2024, 19:15አበረ፣
'መክዳት' የሚለው ቃል ያንተ ነው ። እኔ ከደበደ አለሙን ከዳ የሚል ፖለቲካዊ ያለሆነ አሳብ አላነሳሁም። የአማራና የአቢይ ጦርነት የኢትዮጵያ የውስጥ ቅራኔ ነው ። የአሰብ ወደብ ወይም የኢትዮጵያ ባህር በር ጥያቄ ከውስጥ ቅራኔዎቻችን በላይ ሆኖ እርስ በርስ እየተዋጋንም ወደብ፣ ግብጽ፣ ሱማሌ፣ ቱርክ ፣ ኤርትራ እና ሌላ የውጭ ኃይል ላይ እንደ አገር አንድ አቋም መያዝ ነበረብን ። ያ ስላልሆነ ኢትዮጵያ እንደ አገር መስራት የሚገባትን ነገር እየሰራች አይደለም።
መከዳዳት ፍጹም የተሳሳተ ቃል ነው ። ያሉት ቅራኔዎችና ትግሎች ሁሉ የስልጣናና ፣ የኃይልና የገንዘብ ትግሎች ናቸው ።
አቢይ ከኤርትራ ጋር ብቻ ሳይሆን ከሱማሌ ጋርም ጦርነት አይፈልግም ። ለዚህ ነው የሱማሌላንድን ስምምነት በውድም በግድም ብሎ ያልፈረመው ። የኢትዮጵያ ጦርም ሆነ ኢኮኖሚ በፍጹም ሌላ ጦርነት የሚያካሂድበት ጉልበትም ሆነ ድጋፍ የለውም ።
Re: ጥያቄ ለሆረስ! < አብይ አህመድ ከልቡ የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት እና የባህር በር ከፈለገ ለምን የአሰብ ባህር በር በኦፊሴል የኢትዮጵያ ነው አይልም? >
አበረ፣
ውሃን ቢወቅጡት እምቦጭ ነው ። እኔ ስለ አማራ ሕዝብ ጥያቄ በቂ ግንዛቤ አለኝ ። እነዚህ የምትላቸው ነገሮች ሁሉ የብሄር ትያቄዎች ናቸው፤ የጉራጌም ሆነ የጋሞ ጥያቄ። እነዚህ አንዳቸውም የኢትዮጵያን ጥያቄ አንስተው መላ ኢትዮጵያዊያንን ማደራጀት አልቻሉም ፤ በተናጠል የሚደረገው ውጤቱን ለ50 አመት አይተነዋል ። እንደ ምታየው በብሄር ትግል ላይ ሕዝቡ ስልችቶታል። የኔና አንተ በዚህ ላይ መመላለስ ምንም አይፈይድም ። አገራዊ የስርዓት ለውጥ ፕላን ያለው ሰው የለም! በቃ! ሰላም

ጠንቋዩ ሆረስ - ከጥቂት ወራቶች በፊት ይኸንን የፃፍከው አንተ ነህ:
በሃገር ውስጥ የተረጋጋ ሰላም የሌለው መንግስት ከውጭም ሰላም አይኖረውም፣ በዲፕሎማሳዊ ግንኙነትም ሁልጊዜ ተሸናፊ ነው የሚሆነው። ቀጣፊ!
Wisdom demands that a nation can't pursue successful diplomacy without a relative unity of its country.
በሃገር ውስጥ የተረጋጋ ሰላም የሌለው መንግስት ከውጭም ሰላም አይኖረውም፣ በዲፕሎማሳዊ ግንኙነትም ሁልጊዜ ተሸናፊ ነው የሚሆነው። ቀጣፊ!
Horus wrote: ↑11 Aug 2024, 19:15አበረ፣
'መክዳት' የሚለው ቃል ያንተ ነው ። እኔ ከደበደ አለሙን ከዳ የሚል ፖለቲካዊ ያለሆነ አሳብ አላነሳሁም። የአማራና የአቢይ ጦርነት የኢትዮጵያ የውስጥ ቅራኔ ነው ። የአሰብ ወደብ ወይም የኢትዮጵያ ባህር በር ጥያቄ ከውስጥ ቅራኔዎቻችን በላይ ሆኖ እርስ በርስ እየተዋጋንም ወደብ፣ ግብጽ፣ ሱማሌ፣ ቱርክ ፣ ኤርትራ እና ሌላ የውጭ ኃይል ላይ እንደ አገር አንድ አቋም መያዝ ነበረብን ። ያ ስላልሆነ ኢትዮጵያ እንደ አገር መስራት የሚገባትን ነገር እየሰራች አይደለም።
መከዳዳት ፍጹም የተሳሳተ ቃል ነው ። ያሉት ቅራኔዎችና ትግሎች ሁሉ የስልጣናና ፣ የኃይልና የገንዘብ ትግሎች ናቸው ።
አቢይ ከኤርትራ ጋር ብቻ ሳይሆን ከሱማሌ ጋርም ጦርነት አይፈልግም ። ለዚህ ነው የሱማሌላንድን ስምምነት በውድም በግድም ብሎ ያልፈረመው ። የኢትዮጵያ ጦርም ሆነ ኢኮኖሚ በፍጹም ሌላ ጦርነት የሚያካሂድበት ጉልበትም ሆነ ድጋፍ የለውም ።
Re: ጥያቄ ለሆረስ! < አብይ አህመድ ከልቡ የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት እና የባህር በር ከፈለገ ለምን የአሰብ ባህር በር በኦፊሴል የኢትዮጵያ ነው አይልም? >
If Abiy Ahmed were a straight up and patriot, he woul take cognizant of the saying " the shortest distance between two points is a straight line". That mean, Assab is the most ideal to reclaim. For any legitimate future leadership of Ethiopia, Assab is not only feasible but also is legally, naturally and historically an integral part of Ethiopia. There is no need to parrot about political correctness or whining about UN this AU that - Ethiopia cannot be taken hostages for the interest of hypocrites gathered around this NGO. Crimea is the best model. And Assab is a much more legit part of Ethiopia. Shabia rats can do lots of hiccupping because they stole Ethiopia's rightful territory.
Re: ጥያቄ ለሆረስ! < አብይ አህመድ ከልቡ የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት እና የባህር በር ከፈለገ ለምን የአሰብ ባህር በር በኦፊሴል የኢትዮጵያ ነው አይልም? >
ከዓብዮት ጥላ ስር የሚልከሰከሰው ጠንቋዩ ሆረስም እኮ የዛሬ ዓመት ‘አሰብ በውድ ወይንም በግድ’ እያለ ሲያደነቁረን ነበር። ነገር ግን የባህር በር በአሰብ በኩል ከሆነ በአብላጫው ትግራይን ይጠቅማል በሚል ምክንያት ፣ ብልጥግና ሃሳቡን ሲቀይር ባለመቋሚያው ሆረስም ጧፉን አጥፍቶ፣ የኦሮሙማን ጨረቃ መከተል ጀመረ። አድር ባድና ወላዋይ ሰው በጣም ያስጠይፈኛል።
Abere wrote: ↑12 Aug 2024, 10:21If Abiy Ahmed were a straight up and patriot, he woul take cognizant of the saying " the shortest distance between two points is a straight line". That mean, Assab is the most ideal to reclaim. For any legitimate future leadership of Ethiopia, Assab is not only feasible but also is legally, naturally and historically an integral part of Ethiopia. There is no need to parrot about political correctness or whining about UN this AU that - Ethiopia cannot be taken hostages for the interest of hypocrites gathered around this NGO. Crimea is the best model. And Assab is a much more legit part of Ethiopia. Shabia rats can do lots of hiccupping because they stole Ethiopia's rightful territory.
-
Za-Ilmaknun
- Member
- Posts: 4486
- Joined: 15 Jun 2018, 17:40
Re: ጥያቄ ለሆረስ! < አብይ አህመድ ከልቡ የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት እና የባህር በር ከፈለገ ለምን የአሰብ ባህር በር በኦፊሴል የኢትዮጵያ ነው አይልም? >
“እኔ ስለ አማራ ሕዝብ ጥያቄ በቂ ግንዛቤ አለኝ “ አሉ ዛሬ፣፣ ከጥቂት ወራት በፊተ ፣የ አማራ ጥያቄ ምንድነው? ብለው ሲዛበቱ ነበር፣፣ ሁሉም ለራሱ ጎሳ እንጥሉ እስኪወርድ እየጮኸ፣ በግልፅ በማንነቱ እና ኢትዮዽያን በማለቱ ፍዳ እየተቀበለ ያለን ህዝብ የ ስልጣን ጥመኛ ብሎ የሚከስ የ ፓለቲካ አዋቂ መሳይ፣) ስለ ክህደት ያለን ግንዛቤን ፓለቲካዊ አካሄድ ብሎ ማሰብ ስለ ሞራል ያለንን ግንዛቤ በቅጡ እንድንፈትሽ ያስገድዳል፣፣
ስለ ኢትዮዽያ ብሎ በአኢትዮዽያዊነት ጥላ ስር ሲደግፋቸው የነበሩት ጉምቱ ነጋዴዎችን አምኖ የት እንደተደረሰ እያየን ዛሬም ህዝብ ተመልሶ በ ኢትዮዽያዊነት ስም ለግፍ እንዲያጎነብስ የሚመክር የ ፓለቲካ አዋቂ?፣)
አንድነት የሚለው ቃል እኮ ወንጀል የተደረገው አማራው አንድነት ያዋጣል በማለቱ ነው፣፣ የናንተን በ ኦህዴድ የሚረጋገጥ ዘረፈጅ አንድነት
ከነተስፋይቱ ወደባችሁ ጋር እየገላመጥን፣ ነገ ላይ በ መራር ትግል በሚረጋገጠው እውነት ላይ የምትሉትን እንሰማለን!!
ስለ ኢትዮዽያ ብሎ በአኢትዮዽያዊነት ጥላ ስር ሲደግፋቸው የነበሩት ጉምቱ ነጋዴዎችን አምኖ የት እንደተደረሰ እያየን ዛሬም ህዝብ ተመልሶ በ ኢትዮዽያዊነት ስም ለግፍ እንዲያጎነብስ የሚመክር የ ፓለቲካ አዋቂ?፣)
አንድነት የሚለው ቃል እኮ ወንጀል የተደረገው አማራው አንድነት ያዋጣል በማለቱ ነው፣፣ የናንተን በ ኦህዴድ የሚረጋገጥ ዘረፈጅ አንድነት
ከነተስፋይቱ ወደባችሁ ጋር እየገላመጥን፣ ነገ ላይ በ መራር ትግል በሚረጋገጠው እውነት ላይ የምትሉትን እንሰማለን!!
Re: ጥያቄ ለሆረስ! < አብይ አህመድ ከልቡ የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት እና የባህር በር ከፈለገ ለምን የአሰብ ባህር በር በኦፊሴል የኢትዮጵያ ነው አይልም? >
Abede the clown Agame! Why don't you try it yourself instead of writing from your hidden phole like a rat. You guys are hallucinating and don't know about Eritrea. If any Ethiopian leader tries, it will be the end of his era the next day. " Ye Aberashin Tebasa yaye be esat aychawetim".
https://www.facebook.com/watch/?mibexti ... 1686551020
https://www.facebook.com/watch/?mibexti ... 1686551020
Re: ጥያቄ ለሆረስ! < አብይ አህመድ ከልቡ የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት እና የባህር በር ከፈለገ ለምን የአሰብ ባህር በር በኦፊሴል የኢትዮጵያ ነው አይልም? >
ጅል - ሸንካፋዋ ወያኔም እንኳን በባዳሜ ጦርነት ጊዜ ኤርትራን ዋጥ ስልቅጥ ማድረግ ትችል ነበር። ተመስገን ለዕንቁራሪቱ መለስ በል፣ ግማሽ ሥጋው አሳስቦት ከሞት አፋፍ ላይ አዳናችሁ። ለሊት ከቀን እዚህ ኢ/ሪ ላይ የምትቀላውጡት የኢትዮጵያ ህዝቦች አንድ መሆን ዕንቅልፍ ስለሚነሳችሁ ነው።
pushkin wrote: ↑13 Aug 2024, 12:14Abede the clown Agame! Why don't you try it yourself instead of writing from your hidden phole like a rat. You guys are hallucinating and don't know about Eritrea. If any Ethiopian leader tries, it will be the end of his era the next day. " Ye Aberashin Tebasa yaye be esat aychawetim".![]()