Page 1 of 1

ሀገረ ትግራይ ድል በድል ሆነች። በትውልድ ትግራወይቲ በዜግነት ሆላንዳዊ የሆነችው ትግራወይቲ አትሌታችን ሲፋን ሐሰን (ጓል ሐሰን) በፓሪስ ኦሎምፒክ የሴቶች ማራቶንን አሸነፈች።

Posted: 11 Aug 2024, 14:22
by Digital Weyane
ተጋሩ ዎገኖቼ እንኳን ደሰ አለን። ኡናት አገራችን ትግራይ ድል በድል ሆነች። በአለም አደባባይ ተከበረች።


Re: ትግራይ ድል በድል ሆነች። በትውልድ ትግራወይቲ በዜግነት ሆላንዳዊ የሆነችው አትሌታችን ሲፋን ሐሰን በፓሪስ ኦሎምፒክ የሴቶች ማራቶንን አሸነፈች።

Posted: 11 Aug 2024, 14:45
by Digital Weyane
የትግራይ አገርነት ጥያቄ በፓሪስ ኦሎምፒክስ ሙሉ በሙሉ ተመልሷል።

<<አዋር ካንትሪ ትግራይ ኢዝ ዘ ስፒሪቹዋል ሴንተር ኦፍ ዘ ዎርልድ።>> አምየን።

Re: ሀገረ ትግራይ ድል በድል ሆነች። በትውልድ ትግራወይቲ በዜግነት ሆላንዳዊ የሆነችው አትሌታችን ሲፋን ሐሰን በፓሪስ ኦሎምፒክ የሴቶች ማራቶንን አሸነፈች።

Posted: 11 Aug 2024, 15:00
by Digital Weyane
ትውልደ ትግራይ አትሌት ሲፋን ሐሰን (ጓል ሐሰን) ትግራዋይ ዜግነቷን ለማስመለስ እንደምትፈልግ እና ለወደፊቱ ኡናት አገሯ ትግራይን ወክላ በኦሎምፒክ ውድድሮችን እንደምትሳተፍ ገልፃለች።

ትግራዋይ ዎንድማችን Justice Seeker ቦቦኩሉ <<የታገልንበት ዓላማ ፍሬ አፍርቶ የትግራይ ነፃነት እየተቃረበ እንደሆነ ነው የሚሰማኝ>> ሲል ደስታውን ገልጧል። አምየን! አምየን! :roll: :roll:

Re: ሀገረ ትግራይ ድል በድል ሆነች። በትውልድ ትግራወይቲ በዜግነት ሆላንዳዊ የሆነችው ትግራወይቲ አትሌታችን ሲፋን ሐሰን (ጓል ሐሰን) በፓሪስ ኦሎምፒክ የሴቶች ማራቶንን አሸነፈች።

Posted: 11 Aug 2024, 16:43
by Abdisa
I think this gold medal victory has put Tigray on the map and it will soon receive international recognition as an independent country. :mrgreen: :mrgreen: :mrgreen:

Re: ሀገረ ትግራይ ድል በድል ሆነች። በትውልድ ትግራወይቲ በዜግነት ሆላንዳዊ የሆነችው ትግራወይቲ አትሌታችን ሲፋን ሐሰን (ጓል ሐሰን) በፓሪስ ኦሎምፒክ የሴቶች ማራቶንን አሸነፈች።

Posted: 11 Aug 2024, 20:16
by Fiyameta
Wow! You agame have been bombarding us with your inferiority-laced lies starting from the Tour De France to the Paris Olympics. If there were an internet service when Abebe Bekila ran a marathon in the 1960's, the agame would have had claimed him as their own too! Abebe Hagos Kiros. :lol: :lol: :lol: :P