ከባንግላዴሽ ህዝብ በምን እናንሳለን?
Posted: 11 Aug 2024, 02:23
እንደ ኢትዮጵያ ህዝብ ቻይ ህዝብ የለም እኮ ስትገለው ዝም ቤቱ ሲፈርስ ዝም የኑሮ ውድነት ሲያሻቅብ ዝም ከህገወጥ ድህነት ውደህጋዊ አድርገናችሀል ዝም
የአዲስ አበባ ህዝብ የአማራ ገበሬ ሞቶለት እሱ ነፃ ሊወጣ የሚፈልግ ነው በተለይ መካከለኛ ገቢ ያላቸው በደንብ መረዳት መግለፅ የተሳነን
አንድ ሆኖ ለመታገል ከባንግላዴሽ ህዝብ በምን እናንሳለን ?
የአዲስ አበባ ህዝብ የአማራ ገበሬ ሞቶለት እሱ ነፃ ሊወጣ የሚፈልግ ነው በተለይ መካከለኛ ገቢ ያላቸው በደንብ መረዳት መግለፅ የተሳነን
አንድ ሆኖ ለመታገል ከባንግላዴሽ ህዝብ በምን እናንሳለን ?