Page 1 of 1

ትግራይን ለመገንጠል ሰነድ ገብቷል፣ የጌታቸው ረዳ ደብዳቤ፣

Posted: 10 Aug 2024, 15:50
by Jaegol
:shock: :roll: :roll: :roll: could divorce be the solution?


Re: ትግራይን ለመገንጠል ሰነድ ገብቷል፣ የጌታቸው ረዳ ደብዳቤ፣

Posted: 10 Aug 2024, 16:17
by Union
አሜን :lol: :lol: :lol:

That will be a blessed day for all Ethiopians!! And death to agames and ascaris :lol:

Re: ትግራይን ለመገንጠል ሰነድ ገብቷል፣ የጌታቸው ረዳ ደብዳቤ፣

Posted: 10 Aug 2024, 16:26
by Digital Weyane
ትግራዋይ ዎንድማችን union ትግራይን የመገንጠል አጀንዳ በመቀስቀስና በማራመድ ረገድ ወያኔያዊ ማንነቱን ደብቆ እየተጫወተው ያለው ወሳኝ እና እጅግ ቁልፍ ሚና ሳላደንቅለት ማለፍ አልፈልግም።

እምበር ተጋዳላይ union እንኳን የኛ የትግራዎት ሆንክ። እንኳን ከኛ ተፈጠርክ። እንኮራባሀለን። በርታ ብእርህ አይንጠፍ ኪቦርድህ አይስነፍ። :roll: :roll: