Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 14859
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ክልል ኤርትራ ሰው ነው ውይስ ግመል በብዛት የሚኖርባት እና ተጠቃሚው? እኔ ግመል ብቻ ቀርቷል ለማለት እደፍራለሁ፡

Post by Abere » 10 Aug 2024, 14:45

ክልል ኤርትራ ሰው ነው ውይስ ግመል በብዛት የሚኖርባት እና ተጠቃሚው? እኔ ግመል ብቻ ቀርቷል ለማለት እደፍራለሁ፡

እንድህ ያለ ዘመን የዘመን ቡቲቶ፤
ግመሉ ባላብት ሰው ተስድቶ።

አረንጓደ ለብሶ የሚጠጥው አጥቶ ውሃ ሸቶ ገምቶ፤
ግመሉ ጨለጠው ሰጠፍቶ! ሰው ጠፍቶ።

ብረኪ! ብረኪ! ጣልያን እንዳሳየሽ፤
እስካሪነቱ እኮ ጥንትም ነው የጌታሽ፤
ግመል ዜጋ ሁኝ አስካሪን ተክተሽ።