Page 1 of 1
“ታምራት ቶላ ጉራጌ ነው!”
Posted: 10 Aug 2024, 14:26
by Selam/
ዘረኛው ሆረስ ታምራት ሞላ ጉራጌ ስለሆነ ፣ ታምራት ቶላም መስቃን ነው፣ ቶላ የሚለው ቃል መሰረቱም ክስታኔ ነው ይለን ይሆናል። ታምራት ኢትዮጵያዊ ነው!
Re: “ታምራት ቶላ ጉራጌ ነው!”
Posted: 10 Aug 2024, 14:56
by Union
I was wondering why he looks so proud and calm!
Thank God he is a Gurage and not a gala OLF who waves the gala olf flag.
Re: “ታምራት ቶላ ጉራጌ ነው!”
Posted: 10 Aug 2024, 15:34
by Horus
ቱስ ቱስ ዘረኛ ዘመናዊ ተገንጣዮች ስሜታቸው ተደበላልቋል !!!
Re: “ታምራት ቶላ ጉራጌ ነው!”
Posted: 10 Aug 2024, 15:44
by kebena05
ጉራጌም መሮጥ ይችላል እንዴ?
Re: “ታምራት ቶላ ጉራጌ ነው!”
Posted: 10 Aug 2024, 15:51
by Union
የመርካቶ ሌባ ሁሉም ጉራጌ አይደለም። But Horus and Birhanu are two of them
Re: “ታምራት ቶላ ጉራጌ ነው!”
Posted: 10 Aug 2024, 16:42
by Odie
quote=kebena05 post_id=1495790 time=1723319051 user_id=52288]
ጉራጌም መሮጥ ይችላል እንዴ?
[/quote]
>>>>>>>>>>>
ብር ካሳየኸው ወይም ለሃገር ነው ካልከው
እንክት አርጎ ነዋ!

ጨርቅ ያላችሁት ባንድራ ከሌሎች የበለጠ ከፍ ከፍ ሲል እንደማየት ደስ ያማይለው ቡዳ/ባንዳ TPLF/OPDO/OLF ብቻ ነው! አምባሻው ባይኖር ዶግሞ ልባችን ይሞላ ነበር!
ግመሎቻ ችን ፈረሶቻችንም ደስ ተስኝተዋል!!
ዘረኝነት ጥንብ ነው!!
Re: “ታምራት ቶላ ጉራጌ ነው!”
Posted: 10 Aug 2024, 18:06
by Selam/
ጠንቋይ ሆረስ - የተደበላለቀብህና ዘረኛው አንተው ነህ። ‘ማለባበስ አያስፈልግም፣ ኦሮሞና ትግሬዎች በሙሉ ጨካኝና የኢትዮጵያ ጠላቶች ናቸው’ ስትል አልበነረም። ኧረ ኤሊቶቹ ብቻ ናቸው ችግር ፈጣሪዎቹ ብልህም እንኳን፣ ‘አይ አንተ ፈሪና አስመሳይ ነህ’ አልከኝ።
አንተ አናሳና ጭንጋፍ - ከእኔ ዘረኝነትንና ውታፍ ነቃይነትን አምርሬ ከምጠየፈው ከንጡህ ሰሰላም ጋ አትከራከር ብዬሃለሁ።
Horus wrote: ↑10 Aug 2024, 15:34
ቱስ ቱስ ዘረኛ ዘመናዊ ተገንጣዮች ስሜታቸው ተደበላልቋል !!!