Page 1 of 1
ትግራዋይ ዎንድማችን ታምራት ቶላ (ወዲ ቶላ) የወንዶችን ማራቶን ውድድር በፓሪስ አሸነፈ!!
Posted: 10 Aug 2024, 13:53
by Digital Weyane
Re: ትግራዋይ ዎንድማችን ታምራት ቶላ (ወዲ ቶላ) የወንዶችን ማራቶን ውድድር በፓሪስ አሸነፈ!!
Posted: 10 Aug 2024, 14:43
by Digital Weyane
ጎሮቤት ሀገር ኢትዮጵያን ወክለው በኦሎምፒክ ውድድሮችን ተሳትፈው የወርቅ ሜዳሊያዎች ለኢትዮጵያ እያስገኙ የሚገኙ ተጋሩ አትሌቶቻችን ላበረከቱት መልካም አስተዋፅኦ በዶላር እንዲከፈሉ በወያኔያዊ ጨዋነት እንጠይቃለን።
Re: ትግራዋይ ዎንድማችን ታምራት ቶላ (ወዲ ቶላ) የወንዶችን ማራቶን ውድድር በፓሪስ አሸነፈ!!
Posted: 10 Aug 2024, 14:46
by Abdisa
I was actually expecting the agame almaze/Misraq/Justice Seeker to break this news about a "Tigrawai" winning the Paris marathon. Are you agame working in shifts?
Re: ትግራዋይ ዎንድማችን ታምራት ቶላ (ወዲ ቶላ) የወንዶችን ማራቶን ውድድር በፓሪስ አሸነፈ!!
Posted: 10 Aug 2024, 15:21
by Digital Weyane
ወዲ ቶላ ጀግና ወያናይ፣ እምበር ተጋዳላይ!
ተጋሩ ዎገኖቼ እንኳን ደስ አላችሁ ፣ ዛሬ በፈረንሣይ አገር ድል በድል ሆነናል።
የትግላችን ግብ የሚለካው በኦሎምፒክ ወቅት በመሆኑ ትግራይን ሀገር የማድረግ የሚደረገው ርብርብ ተጠናክሮ እንዲቀጥል አደራ እያልኩኝ እንኳን ደስ አለን ለማለት እወዳለሁ። ትግራይ ትስዕር!
ትግራዋይ ዎንድማችን Selam/ <<አዋር ካንትሪ ትግራይ ኢዝ ዘ ስፒሪቹዋል ሴንተር ኦፍ ዘ ዎርልድ!!>> ብሎ የተናገረውን ቃል በልባችን ውስጥ ማሳደር ይኖርብናል። አምየን።
Re: ትግራዋይ ዎንድማችን ታምራት ቶላ (ወዲ ቶላ) የወንዶችን ማራቶን ውድድር በፓሪስ አሸነፈ!!
Posted: 10 Aug 2024, 15:38
by Abdisa
Re: ትግራዋይ ዎንድማችን ታምራት ቶላ (ወዲ ቶላ) የወንዶችን ማራቶን ውድድር በፓሪስ አሸነፈ!!
Posted: 10 Aug 2024, 16:17
by Digital Weyane
የታምራት ዎንድም ነኝ፣ የወዲ ቶላ፣
ለትግራዋይ ማንነቱ ያደረ ቃሉን የማይበላ፣
ለትግራይ ብቻ ልኖር ገብቼ መሃላ ፣
መከታ ልሆንሽ ጋሻና ከለላ።
ትግራይ ትስዕር!
Re: ትግራዋይ ዎንድማችን ታምራት ቶላ (ወዲ ቶላ) የወንዶችን ማራቶን ውድድር በፓሪስ አሸነፈ!!
Posted: 10 Aug 2024, 16:41
by Fed_Up
ቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ ነገር አጋመ:: አሁን ደግሞ ኦቦ ቶላ ልጂ ወዲ ቶላ አረጋችሁት??
አብርሃም ሊንከንም እኮ ትግራዋይ ነው ብላችሁን የለ:: ምን እሱ ብቻ ኒኩሌር ሰርተን ነበር ብላችሁናል እኮ:: የትግራዋይ ውሸት ግን በጣም ይለያል:: በውሸት እሚታደግ ቢሆን ኑሮ ያለምንም ተቀናቃኝ ትግራይ የአለማችን ሃያል እና ሃብታም አገር ትሆን ነበር :: ስላልሆነ ግን የአለማችን ድሃ ብቻ ሳይሆን ከኢትዮጲያያም የደህየችው ክልል ሆና ቀርታለች:: ራስን ማወቅ የእድገት የመጀመሪያው እና ወሳኝ እርምጃ ነው...ውሸት ቀደዳ ያደህያል ጎበዝ::
Re: ትግራዋይ ዎንድማችን ታምራት ቶላ (ወዲ ቶላ) የወንዶችን ማራቶን ውድድር በፓሪስ አሸነፈ!!
Posted: 10 Aug 2024, 18:18
by Digital Weyane
አብርሃም ሊንከን ትግራዋይ መሆናቸው እንኳን ኡኛ ተጋሩ አሜሪካውያን ሳይቀሩ በሚገባ የሚያውቁት ሃቅ ነው። በዓድዋ የሚኖሩ የስጋ ዘመዶቻቸው ጭምር የሚመሰክሩት እውነት ነው። በአብርሃም ሊንከን ትግራዋይነት ዛሬም ይሁን ነገም አንደራደርም።
Re: ትግራዋይ ዎንድማችን ታምራት ቶላ (ወዲ ቶላ) የወንዶችን ማራቶን ውድድር በፓሪስ አሸነፈ!!
Posted: 10 Aug 2024, 19:44
by Abdisa
Tamirat Tola's victory is undoubtedly the cause of the great jubilation in his birth place of Adwa. Tigray's athletes are making history!
Re: ትግራዋይ ዎንድማችን ታምራት ቶላ (ወዲ ቶላ) የወንዶችን ማራቶን ውድድር በፓሪስ አሸነፈ!!
Posted: 10 Aug 2024, 20:24
by Digital Weyane
ትግራዋይ አትሌታችን አይተ ታምራት ቶላ (ወዲ ቶላ) በመቀሌ አለም ዓቀፍ አየር ማረፊያ የጀግና አቀባበል ሊደረግለት ነው።
Re: ትግራዋይ ዎንድማችን ታምራት ቶላ (ወዲ ቶላ) የወንዶችን ማራቶን ውድድር በፓሪስ አሸነፈ!!
Posted: 10 Aug 2024, 20:58
by Fiyameta
I think the great nation of Tigray has won more gold medals than all countries combined together.
Re: ትግራዋይ ዎንድማችን ታምራት ቶላ (ወዲ ቶላ) የወንዶችን ማራቶን ውድድር በፓሪስ አሸነፈ!!
Posted: 11 Aug 2024, 15:20
by Digital Weyane
የኦሎምፒክ ኮሚቴ ፕሬዝዳንት ሚስተር ቶማስ ባክ <<ትግራይ የሚቀጥለው ኦሎምፒክን ለማስተናገድ የሚያስችል በቂ አቅም እንዳላትና ዙጉጁ መሆኗን በግልፅ እና በታማኝነት እያሳየችን ነው>> ብለዋል። አምየን! አምየን!
Re: ትግራዋይ ዎንድማችን ታምራት ቶላ (ወዲ ቶላ) የወንዶችን ማራቶን ውድድር በፓሪስ አሸነፈ!!
Posted: 11 Aug 2024, 20:24
by Fiyameta
Re: ትግራዋይ ዎንድማችን ታምራት ቶላ (ወዲ ቶላ) የወንዶችን ማራቶን ውድድር በፓሪስ አሸነፈ!!
Posted: 11 Aug 2024, 20:53
by Fiyameta
Re: ትግራዋይ ዎንድማችን ታምራት ቶላ (ወዲ ቶላ) የወንዶችን ማራቶን ውድድር በፓሪስ አሸነፈ!!
Posted: 12 Aug 2024, 11:19
by Abdisa
If there were Olympics for lying, the agame would take all 3 medals home.
Re: ትግራዋይ ዎንድማችን ታምራት ቶላ (ወዲ ቶላ) የወንዶችን ማራቶን ውድድር በፓሪስ አሸነፈ!!
Posted: 12 Aug 2024, 11:30
by Digital Weyane
ጀግናው ትግራዋይ አትሌታችን ታምራት ቶላ (ወዲ ቶላ) በትግራይ ቤት መንግሥት የጀግና አቀባበል ሥነሥርዓት እና የክብር ራት ግብዣ ይጠብቀዋል ስል የትግራይ ስፖርት ሚኒስቴር አስታወቀ።