Page 1 of 1

ትግራዋይ-ኣሜሪካዊ ኦሎምፒክ ኣትሌት ያሬድ ንጉሰ እንቃዕ ኣሐጎሸና!

Posted: 10 Aug 2024, 11:55
by Digital Weyane

Re: ትግራዋይ-ኣሜሪካዊ ኦሎምፒክ ኣትሌት ያሬድ ንጉሰ እንቃዕ ኣሐጎሸና!

Posted: 10 Aug 2024, 12:12
by Digital Weyane
<<ትግራዋይ-አሜሪካዊ ያሬድ ንጉሰን ከተቀዳጀው መብረቃዊ ድል የምንማረው አንድ ነገር ካለ፣ ኡናታችን ትግራይ አገር የመሆን ብቃቷን እና ነፃነቷን ለማስከበር የሚያስችል አቅምም ዙጉጁነትም ያላት መሆኗን ያስመሰከረችበት እና ለአለም የማይቻለውን በመቻል ያሳየችበት አንፀባራቂ ድላችን ነው።>> (ተጋዳላይ Selam/ Kiros)

አምየን አምየን አምየን። ትግራይ ትስዕር።

<<አዋር ካንትሪ ትግራይ ኢዝ ዘ ስፒሪቹዋል ሴንተር ኦፍ ዘ ዎርልድ።>> :roll: :roll:

Re: ትግራዋይ-ኣሜሪካዊ ኦሎምፒክ ኣትሌት ያሬድ ንጉሰ እንቃዕ ኣሐጎሸና!

Posted: 10 Aug 2024, 12:20
by Abdisa
Why are Tigray media referring to the naturalized American runner as "Tigrayan-American", and not Ethiopian-American? :mrgreen:

Did you agame declare the Pretoria agreement null and void? What's going on? :mrgreen:

Can any one of you agame give us spiritual insight into this matter. Thanks in advance. :mrgreen: :mrgreen:

Re: ትግራዋይ-ኣሜሪካዊ ኦሎምፒክ ኣትሌት ያሬድ ንጉሰ እንቃዕ ኣሐጎሸና!

Posted: 10 Aug 2024, 12:48
by Digital Weyane
Abdisa wrote:
10 Aug 2024, 12:20
Why are Tigray media referring to the naturalized American runner as "Tigrayan-American", and not Ethiopian-American? :mrgreen:

Did you agame declare the Pretoria agreement null and void? What's going on? :mrgreen:

Can any one of you agame give us spiritual insight into this matter. Thanks in advance. :mrgreen: :mrgreen:
ነጮችን ወክለን ከኢትዮጵያና ከኤርትራ ጋር የተዋጋነው ጦርነት ብዙ የህይወት ዋጋ አስከፍሎን የተፈለገውን ውጤት ሳናገኝበት ብንሸነፍም ቅሉ፣ የፕሮፓጋንዳ ጦርነቱን ለማሸነፍ ቁልፉ ተልባ በሚቆላ ምላሳችን ላይ ነው። ትግላችን ረዥምና መራራ ነው፡፡ ድላችን አይቀሬ ነው። ትግራይ ትስዕር። :roll: :roll: