Page 1 of 1

ጸረ ኮሪደሩ አማጺ እንዴት ነው በመሃመዲያ ቪሌጅ ላይ ረጅም ምላሱን የሰበሰበው???

Posted: 09 Aug 2024, 21:00
by Horus
የአላሙዲን ስለሆነ ነው????

Re: ጸረ ኮሪደሩ አማጺ እንዴት ነው በመሃመዲያ ቪሌጅ ላይ ረጅም ምላሱን የሰበሰበው???

Posted: 09 Aug 2024, 21:09
by Horus
OVID REAL ESTATE
AMIBARA
EAGLES HILL
MUHAMEDIYA VILLAGE

Re: ጸረ ኮሪደሩ አማጺ እንዴት ነው በመሃመዲያ ቪሌጅ ላይ ረጅም ምላሱን የሰበሰበው???

Posted: 09 Aug 2024, 21:15
by Odie
Horus wrote:
09 Aug 2024, 21:00
የአላሙዲን ስለሆነ ነው????
>>>>>>>>
አንቺው ታመጭው አንቺው ታሮጭው አለ እንግዲህ!
ምን ይሆን አህመድያ ስፈር ደግሞ? እስቲ በነካ እጅህ አብራራው!
Dama እዚያ ሞርጌጅ ገዝቷል?
ከስሞኑ ሚኖሶታ ውስጥ እንዲሁ የእስላም ስፈር እስከነ ሞሉ መስጅዱ እስላም ብቻ ሞርጌጅ የሚገዛበት እስከነ ባንኩ ካልገነባን ብለው ተነስተው discriminating ነው ብለው አይዲያውን ሹት ዳውን አረጉባቸው:: ይሄም እንደዚያ አይነት ከሆነ discriminatory ይባላል!!
አብይ አህመድ አሊ የኤምሬቱ ቦይ ፍሬንዱን ለማስደስትና ለዶላሩ ብድር ለመስጠት ምንም ከማድረግ አይመለስም::
እርሱ 666 ንኪኪ አለው የሚባለው ያለምክንያት አይደለም:: ባሏ የሚስራው ሌላ ሚስቱ ሙሉወንጌል እየሄደች ወንጌላውያንን አታላ ለእርሱ ለማስገዛት ያዘምሯታል:: ክፉ ዘመን!!

Re: ጸረ ኮሪደሩ አማጺ እንዴት ነው በመሃመዲያ ቪሌጅ ላይ ረጅም ምላሱን የሰበሰበው???

Posted: 09 Aug 2024, 23:44
by Horus
Odie wrote:
09 Aug 2024, 21:15
Horus wrote:
09 Aug 2024, 21:00
የአላሙዲን ስለሆነ ነው????
>>>>>>>>
አንቺው ታመጭው አንቺው ታሮጭው አለ እንግዲህ!
ምን ይሆን አህመድያ ስፈር ደግሞ? እስቲ በነካ እጅህ አብራራው!
Dama እዚያ ሞርጌጅ ገዝቷል?
ከስሞኑ ሚኖሶታ ውስጥ እንዲሁ የእስላም ስፈር እስከነ ሞሉ መስጅዱ እስላም ብቻ ሞርጌጅ የሚገዛበት እስከነ ባንኩ ካልገነባን ብለው ተነስተው discriminating ነው ብለው አይዲያውን ሹት ዳውን አረጉባቸው:: ይሄም እንደዚያ አይነት ከሆነ discriminatory ይባላል!!
አብይ አህመድ አሊ የኤምሬቱ ቦይ ፍሬንዱን ለማስደስትና ለዶላሩ ብድር ለመስጠት ምንም ከማድረግ አይመለስም::
እርሱ 666 ንኪኪ አለው የሚባለው ያለምክንያት አይደለም:: ባሏ የሚስራው ሌላ ሚስቱ ሙሉወንጌል እየሄደች ወንጌላውያንን አታላ ለእርሱ ለማስገዛት ያዘምሯታል:: ክፉ ዘመን!!
ኦዴ፣
በነገራችን ላይ ይህን የማታውቅ ከሆነ ልንገርህ ! በመላ ኢትዮጵያ አላሙዲን ያለው ቢዝነስ ጄኔራል አስተዳዳሪው ጉራጌ ነው ። አላሙዲን ኢትዮጵያን ያውቃል ። ታማኝ ፣ትጉህ ፣ ፍትሃዊ ፣ የማይሰርቅ ፣ የማይሸረሙጥ ያገር ኢኮኖሚ ገምቢ ማን እንደ ሆነ ያውቃል ። ይህን ሁሉ አመት ከኢትዮጵያ ውጭ ሆኖ ይህ ሁሉ የሚያክል ግዙፍ ግዙፍ ኃብቱን የሚጠብቅለት ጉራጌ ነው! በዚህ መኩራት አለብህ!

መሃመዲያ ቪሌጅ የሚባል ንዑስ ከተማ ድሮ ድሮ የB ቲሞች ኳስ ሜዳ የነበረውና ኋላ ላይ የሜድሮክ ኩባኒያ ግቢ የሆነው እግጅ ግዙፍ መሬት ላይ ይህን እራሱን የቻለ ከተማ እየገነባ ያለው። ኢትዮጵያ መዓት የፖለቲካ ችግር አለባት ፤ ነገር ግን በሌላ በኩል በከፍተኛ ደረጃ እየተለወጠች ነው ። አዲስ አበባን እርሳው ሙሉ በሙሉ በጥቂት አመታት ፈጽሞ ይለወጣል ። አሁን ላይ አስራ አንዱም ክፍለ ከተማዎች ኮሪደር አይነት አፍርሶ መገምባት እየፈለጉ ነው ። ግ ን ያን ሁሉ ገንዘብ ከየት እንደ ሚመጣ አላውቅም ። ነዋሪው ወደ አፓርትመንትና ቪላ ቤቶች መዞር አለበት ። ለምሳሌ እንደ አዲስ ክተማ ያሉ በሕዝብ ብዛት የፈነዱ ክፍለ ከተሞች ኦፓርመንት ሲጠይቁ ብዙ ዘመናቸው ነው። አንዱ ቦታ በጸዳ ቁጥር ቅጥሎ ያለው መጽዳት በግድ ይኖርበታል ። ይህ ነው ያዲሳባ ዳይናሚክስ። የገጠር ከተሞችም ፉክክር እየገቡ ነው ። ዛሬ ላይ ትልቁ ጭቅጭቅ የመቀሌ ኮሪደር ነገር ነው። ቡታጀራ በግልጽ ኮሪደር ጠይቀዋል ። ናዝሬትና ደብረ ዘይት ከወዲሁ ኮሪደር እያደረጉ ነው ። This is the irreversible trends & this what I am trying to tell folks on ER.

Re: ጸረ ኮሪደሩ አማጺ እንዴት ነው በመሃመዲያ ቪሌጅ ላይ ረጅም ምላሱን የሰበሰበው???

Posted: 11 Aug 2024, 09:51
by Selam/
ሆረስ ጠንቋዩ - ሰው በጠኔ እየረገፈ አፖርትመንት ላይ ብትሰቅለው ፎቁን ቀርጥፎ አይበላውም። የሚጠቅመው ሁለት ሶስት ቤት ላላቸው ኪራይ ሰብሳቢ ካድሬዎችና ውታፍ ነቃዮች ብቻ ነው። ብሩ ከየት እንደሚመጣና የተፈናቀሉት ሰዎች የት እንደሚገቡ የማታውቅ ከሆነ ይኸንን የአፓርታይድ ስርዓትና superficial ግንባታ ማራገብህን አቁም።

የሰዎችን ትክክለኛ የኑሮ ደረጃ ያላመላከተ ዕድገት ኦርናሜንታልና ሱፐርፊሺያል ነው። የሚያስደስተው የአንተ ዓይነቱን ቅናታምና አናሳ አይምሮ ብቻ ነው። ጭንጋፍ!

Re: ጸረ ኮሪደሩ አማጺ እንዴት ነው በመሃመዲያ ቪሌጅ ላይ ረጅም ምላሱን የሰበሰበው???

Posted: 11 Aug 2024, 12:47
by Right
How Ethiopia failed?

Just look at Horus and his generation.
Just go back in history and examine the earlier generations and see what they have accomplished. And then look at Horus’s generation. Get the picture?

From Albanian socialism, scientific socialism and the nationalization of land/urban housing—-to present day promoters of the US dollar & capitalism.
Crooks, manipulators and thieves.