Page 1 of 1

ውሃ ሲወስድ እያሳሳቀ ነው - አዲስ አበባ ከተማን ውሃ በላት።

Posted: 09 Aug 2024, 13:52
by Abere
ውሃ ሲወስድ እያሳሳቀ ነው - አዲስ አበባ ከተማን ውሃ በላት። የንፍር ውሃ ጥፋት ታሪክ የሰማነው በኖህ ዘመን ነበር። ሰዎች እግዚአብሄርን ከመጠን በላይ በማስቀየማቸው ከእንሰሳዊ ባህርይ ፍጹም የወጣ የግብረ ሶዶም፤ ስካር፤ትዕቢት ወዘተ በንፍር ውሃ አጠፋቸው። አሁን አዲስ አበባ እየታየ ያለው በታሪክ ገጥሟት የማያውቅ ነው - ይህን ያመጣው ኦሮሙማ የሚባ ስግብግብ ደመ-ነፍሳዊ በበቀል እና በቂም የተሞላ፤ያልደከመበትን ዘርፎ የሚወስድ፤ በዘረኝነት ስካር የጦዘ፤ በ1ምሽት አቅዶ በዚያው ምሽት ለማጥፋት የሚተጋ በመሆኑ ከተማዋ በዘላቂ መልኩ ሰው ሰራሽ ወንዝ ፈጥራለች ማለት ይቻላል። በየመንገዱ ላይ ለአይን የሚቀፍፍ መብራት ( እያንቦጫረቀ በሰዎች ሳይሆን በእራሱ የኦሮሙማን ኋላቀርነት፤ ምርጫ እንኳን የማይችል ስለቁጠባ እና ልማት ሊያወራ የማይችል) አዲስ አበባ ለማች ይሉናል። በከፍተኛ ውታፍ አነቃቀል ከፍተኛ ዕድገት እንድመዘጋብ አይረዳም፤ከፍተኛ ውድቀት እና የአገር ድቀት ያመጣል እንጅ። አይነጋም መስሏት ከቋት ምን አለች እንድሉ - የንፍር ውሃው ጥፋት ሳይመጣ ገና ከፍተኛ ውታፍ ነቀላ ዳንኪራ ነበር የተረገጠው ለጎዳናው ፍልጥ ፍልጥ አግዳሚ( ቀፋፊ) መብራት።

Re: ውሃ ሲወስድ እያሳሳቀ ነው - አዲስ አበባ ከተማን ውሃ በላት።

Posted: 09 Aug 2024, 14:32
by Odie
ኦሮሙማዎች ጨፌና ወንዝ ሃይቅ እና ዛፍ ቅቤ መቀባት ይወዳሉ:: የማይናቅ ጊዜያቸውን ፖርክ በመስራት ይወጠራሉ:: ውሃ ስለሚወዱ አዲስ አበባን አጥለቀለቋት:: ጉማሬ ማስመጣትና ከተማውን የቱሪስት መስህብ ቢያደርጉት ይሻላቸዋል!
ወይም ኢሬቻቸውን ወደዚህ ቢያመጡትና ለቂል አምላካቸው ዋቄ ፌታ ውሃው ሳይጎል ቢምቦራጨቁበት ይሻላቸዋል!

Re: ውሃ ሲወስድ እያሳሳቀ ነው - አዲስ አበባ ከተማን ውሃ በላት።

Posted: 10 Aug 2024, 07:55
by sarcasm
Odie wrote:
09 Aug 2024, 14:32
ኦሮሙማዎች ጨፌና ወንዝ ሃይቅ እና ዛፍ ቅቤ መቀባት ይወዳሉ:: የማይናቅ ጊዜያቸውን ፖርክ በመስራት ይወጠራሉ:: ውሃ ስለሚወዱ አዲስ አበባን አጥለቀለቋት:: ጉማሬ ማስመጣትና ከተማውን የቱሪስት መስህብ ቢያደርጉት ይሻላቸዋል!
ወይም ኢሬቻቸውን ወደዚህ ቢያመጡትና ለቂል አምላካቸው ዋቄ ፌታ ውሃው ሳይጎል ቢምቦራጨቁበት ይሻላቸዋል!

የሕዝብን አምላክ ለመስደብ የሚያደርስ የአስተሳሰብና የግብረገብነት ዝቅጠት ምንጩ ምን ይሆን? የራስን አምላክ አንዲሰደብ መጋበዝስ በራስን አምላክ አያስወግዝም ይሆን ምክንያቱም አምላካቸው ስትሰድብላቸው፤ ሰዎች አምላክህን መስደባቸው ስለማይቀር።

Re: ውሃ ሲወስድ እያሳሳቀ ነው - አዲስ አበባ ከተማን ውሃ በላት።

Posted: 10 Aug 2024, 08:03
by DefendTheTruth
Odie wrote:
09 Aug 2024, 14:32
ኦሮሙማዎች ጨፌና ወንዝ ሃይቅ እና ዛፍ ቅቤ መቀባት ይወዳሉ:: የማይናቅ ጊዜያቸውን ፖርክ በመስራት ይወጠራሉ:: ውሃ ስለሚወዱ አዲስ አበባን አጥለቀለቋት:: ጉማሬ ማስመጣትና ከተማውን የቱሪስት መስህብ ቢያደርጉት ይሻላቸዋል!
ወይም ኢሬቻቸውን ወደዚህ ቢያመጡትና ለቂል አምላካቸው ዋቄ ፌታ ውሃው ሳይጎል ቢምቦራጨቁበት ይሻላቸዋል!
መብቴዉ የምመጠዉ የአበሩ ና መሰሎቿ ተመልሶ ወደ አባታቸዉ ቤተመንግስት መግባት ነዉ፣ እሱ ላይ ተረባረቡበት!

4 ኪሎ በአረት ቀን የምለዉ አሁን ደግሞ 4 ኪሎ ሜትርን በአረት ቀን ወደ ፊት እንሄዳለን በምለዉ ተለዉጧዋል ና፣ እሱም ሳይቀየር ፍጠኑ!

Re: ውሃ ሲወስድ እያሳሳቀ ነው - አዲስ አበባ ከተማን ውሃ በላት።

Posted: 10 Aug 2024, 08:17
by Union
:lol:

ሴጣን ምንግዜም ይወገዛል

We will insult and fight followers of 666 and their god the devil
sarcasm wrote:
10 Aug 2024, 07:55
Odie wrote:
09 Aug 2024, 14:32
ኦሮሙማዎች ጨፌና ወንዝ ሃይቅ እና ዛፍ ቅቤ መቀባት ይወዳሉ:: የማይናቅ ጊዜያቸውን ፖርክ በመስራት ይወጠራሉ:: ውሃ ስለሚወዱ አዲስ አበባን አጥለቀለቋት:: ጉማሬ ማስመጣትና ከተማውን የቱሪስት መስህብ ቢያደርጉት ይሻላቸዋል!
ወይም ኢሬቻቸውን ወደዚህ ቢያመጡትና ለቂል አምላካቸው ዋቄ ፌታ ውሃው ሳይጎል ቢምቦራጨቁበት ይሻላቸዋል!

የሕዝብን አምላክ ለመስደብ የሚያደርስ የአስተሳሰብና የግብረገብነት ዝቅጠት ምንጩ ምን ይሆን? የራስን አምላክ አንዲሰደብ መጋበዝስ በራስን አምላክ አያስወግዝም ይሆን ምክንያቱም አምላካቸው ስትሰድብላቸው፤ ሰዎች አምላክህን መስደባቸው ስለማይቀር።

Re: ውሃ ሲወስድ እያሳሳቀ ነው - አዲስ አበባ ከተማን ውሃ በላት።

Posted: 10 Aug 2024, 11:16
by Abere
ይህ የግብዝነት ምጸት እንጅ ከእውነተኛ ህሌና የመነጨ አይደለም። የተለመደው የወያኔ እና ኦሮሙማ እከክልኝ ልከክልህ ትሽሽት - እንለዋለን። የሃይማኖት ነጻነት በትግራይ ክፍለ-ሀገር አለዎይ። አጥንት እርስቱ አክሱም የሆነ ሙስሊም እንደ ሰው ይቆጠራል - በሰቂለ ህሌና በደመቀ ድምጽ በመስጊድ ምስጋና ጸሎት በአደባባይ ማስተጋባት ማድረስ ይችላል ዎይ? ጥርኝ የመቀባር አፈር የሚቀምስበት ሳይሸማቀቅ የመቃብር ቦታ ያገኛል ዎይ?

በስመ የሃይማኖት መብት/ነጻነት ጎጅ ባህል ሃይማኖት ሁኖ የሰው ልጅን የስብዕና ልዕልና ዝቅ ዝቅ በዘለቄታ ዝቅ የሚያደርግ ልማድ ማስፋፋት ኢ-ህጋዊ ብቻ ሳይሆን ኢ-ሞራላዊ ነው።
ኤሬቻ ወይም ቆሪጥ የኦሮሞ ህዝብ ሃይማኖት ነው ብሎ የተሳሳተ ፕሮፓጋንዳ ማሰራጨት ግብዝነት ነው። የኦህደድ ኦነግ ካድሬዎች የህዝብ የፓለቲካ በዐል ( ልክ የባንድራ ቀን እንደሚባለው) እንጅ የኦሮሞ ህዝብ በርካታው ሙስሊም ከፊሉ ደግሞ ክርስቲያን ነው። በኢትዮጵያ በርካታ ጎጅ ልማዶች አሉ ከሴት ልጅ ግርዛት እስከ እሬቻ ፤ ብልት ሰለባ። ካልተሳሳትኩ በትግራይ ውስጥም ሴት ልጅ ባል ለማገኜት ጥሎሽ ለወንድ ልጅ ቤተሰቦች ተቸግራም ቢሆንትጥል እንደነበር ነው - ይህ ጎጅ ልማድ አሁን ቀርቶ ሊሆን ይችላል - ይሁን እንጅ የሴት ልጅ ዘግናኝ የበታችነት በትግራይ ማህበረሰብ በእጅጉ ይስተዋላል።

ሌሎች ላይ ጣት ከመቀሰር በፊት እራስ ላይ ያለ ጉድፍ ማንሳት ቢቀድም።

Posted: 10 Aug 2024, 16:47
by sarcasm
Abere wrote:
10 Aug 2024, 11:16

Would it make your day if one says: "በትግራይ ያሉ ጎጂ ባህሎች ሙሉ በሙሉ እስከሚቀረፉ ድረስ እግዚአብሔርን ስደቡ፤ አላህን ስደቡ፤ ዋቄ ፈታንም ስደቡ"?