Page 1 of 1

ጂቡቲ ከአለም ካርታ የምትጠፋው መቼ ነው?

Posted: 08 Aug 2024, 22:28
by Horus

Re: ጂቡቲ ከአለም ካርታ የምትጠፋው መቼ ነው?

Posted: 08 Aug 2024, 23:09
by kebena05
:lol: :lol:

ጅቡቲም ባቅሟ እምዬን ናቀች። አዎ ለማኝና ድሃ ሁሌም እንደተናቀ ነው።

Djibouti is here to stay, thanks to her western protectors, you will never dare to violate her sovereignty.

Horus wrote:
08 Aug 2024, 22:28

Re: ጂቡቲ ከአለም ካርታ የምትጠፋው መቼ ነው?

Posted: 09 Aug 2024, 00:28
by Fiyameta

Re: ጂቡቲ ከአለም ካርታ የምትጠፋው መቼ ነው?

Posted: 09 Aug 2024, 00:59
by Horus
kebena05 wrote:
08 Aug 2024, 23:09
:lol: :lol:

ጅቡቲም ባቅሟ እምዬን ናቀች። አዎ ለማኝና ድሃ ሁሌም እንደተናቀ ነው።

Djibouti is here to stay, thanks to her western protectors, you will never dare to violate her sovereignty.

Horus wrote:
08 Aug 2024, 22:28
ተሳስተሃል! ጂቡቲ ያጌታዋ ቁላ ተማምና መጣላት ከሌለባ ሰው ጋር ነው እየተጣላች ያለው ። አትርሳ የምትጠጣው ውሃና የምታበራው መብራት እኛ ነን የምንሰጣት! እኛ እቃ ማራገፊያ ቦታ ስናገኝ የኢትዮጵያ አንድ ክልል ነው የምናደጋት አንድ ጥይት ሳንቶክስ! እድሜ ይስጠኝ በል! ይህ አይቀርም! Now imagine those ጫታም የጂቡቲ መሪዎች ድሮ ድሮ እኛ እንኳን ሳንጠይቃቸው ኑና እዚህ የባህር ኃይል አቁሙና በጋራ አንስራ ብለው ቢሆን ኖሮ!!! just imagine! This is what is called far seeing leadership or lack of it. Now, barring a dramatic 180 degree turn around by these idiots, expect an Ethiopian pay back at appropriate time. ግዜ ለኩልክሙ!