Page 1 of 1
Ooops!! Was that me - Horus???
Posted: 07 Aug 2024, 21:43
by Tiago
እዚህ ሃረግ ውስጥ ደጋግሜ እንደ ጠቀስኩት ይህ የአቢይ አህመድ አዲስ ትኩረት ማስለወጫ ታክቲክ እና ተከታዮቹ ድፍርስና ቀውሶች ለፋኖ ትግል ከፈጣሪ የተላከ ብቻ ሳይሆን በፋኖ ትግል ሳቢያ የመጣ ነው ።
አሁንም ቢሆን ኦሮሙማ ሰራዊቱን ካማራ ካላስወጣ አይደለም በሱማሌ ግምባር መመታት ከ4 ኪሎ መፈርስ ይጀምራል።
አይደለም ታሪካዊ ጠላታችን ግብጽ በኢትዮያ እርዳታ ነጻ አገር የሆነችው ደቡብ ሱዳን ጭምር ኢትዮፕያ ከጀርባ ልትወጋ ተፍ ተፍ እያለች ነው ።
አሜሪካም የኢትዮጵያ ወታደሮች የነሱ ጸረ አሸባሪ ተከፋይ አጋሚዶ መርሲነሪ እስካልሁ ድረስ ልክ እንደ ካርተር ሱማሌን ደግፋ እንደ ምትቆም እየተናገረች ነው ።
የኦሮሞች አላዋቂ እገዛ ባይ በመላ የኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ ኮማንድ ፖስት በመጫን የሚዘልቁ መስሏቸው ነው ።
አሁን ሁሉም አብቅቷል! እነዚህን ግፈኛ ወራሪ እብሪተኛና ተስፋፊ ባለግዜዎች ማጣፊያው አጥሯቸዋል ።
ፋኖ ባስቸኳይ ኢትዮጵያን አስተባብሮ አገር መረከብ አለበት ! ይህ ነው የግዜው ቀስት
horus
Re: Ooops!! Was that me - Horus???
Posted: 08 Aug 2024, 00:40
by Horus
Tiago wrote: ↑07 Aug 2024, 21:43
እዚህ ሃረግ ውስጥ ደጋግሜ እንደ ጠቀስኩት ይህ የአቢይ አህመድ አዲስ ትኩረት ማስለወጫ ታክቲክ እና ተከታዮቹ ድፍርስና ቀውሶች ለፋኖ ትግል ከፈጣሪ የተላከ ብቻ ሳይሆን በፋኖ ትግል ሳቢያ የመጣ ነው ።
አሁንም ቢሆን ኦሮሙማ ሰራዊቱን ካማራ ካላስወጣ አይደለም በሱማሌ ግምባር መመታት ከ4 ኪሎ መፈርስ ይጀምራል።
አይደለም ታሪካዊ ጠላታችን ግብጽ በኢትዮያ እርዳታ ነጻ አገር የሆነችው ደቡብ ሱዳን ጭምር ኢትዮፕያ ከጀርባ ልትወጋ ተፍ ተፍ እያለች ነው ።
አሜሪካም የኢትዮጵያ ወታደሮች የነሱ ጸረ አሸባሪ ተከፋይ አጋሚዶ መርሲነሪ እስካልሁ ድረስ ልክ እንደ ካርተር ሱማሌን ደግፋ እንደ ምትቆም እየተናገረች ነው ።
የኦሮሞች አላዋቂ እገዛ ባይ በመላ የኢትዮጵያ ሕዝብ ላይ ኮማንድ ፖስት በመጫን የሚዘልቁ መስሏቸው ነው ።
አሁን ሁሉም አብቅቷል! እነዚህን ግፈኛ ወራሪ እብሪተኛና ተስፋፊ ባለግዜዎች ማጣፊያው አጥሯቸዋል ።
ፋኖ ባስቸኳይ ኢትዮጵያን አስተባብሮ አገር መረከብ አለበት ! ይህ ነው የግዜው ቀስት
horus
ሞኝና ወረቀት የያዘውን አይለቅም አሉ! ፋኖ የአማራ ብሄር ነጻ አውጪ ነው! ልክ እንደ ኦሮሞቹ አቢይ የኢትዮጵያ ንቅናቄ ነን ስትሉ በጣም አድርጌ ገግፌሃለሁ! ሆረስ በህይወቱ የጎሳ ነጻነት ደግፎ አያውቅም ! አሁን ሆረስን ተወት አድርኛ እርስ በራስህ መጋደሉን አቁም!